ቤጂንግ፤ በተበከለ አየር ማራቶን ተካሄደ DW Amharic October 19, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የተበከለ አየር ባጠላባት የቻይና መዲና ቤጂንግ ውስጥ በተካሄደ የማራቶን ሩጫ ውድድር ኢትዮጵያውያን አሸናፊ ሆኑ። በውድድሩ ወደ 25000 የሚጠጉ ሯጮች ተሳታፊ መሆናቸውም ተዘግቧል።