በሥነ-ሕንፃ ንድፍ ያሸነፉት ኢትዮጵያን ሥራ በፓሪስ DW Amharic October 16, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የአፍሪቃ የገበያ ቦታዎችን ወደዘመናዊ የገበያ ማዕከልነት ለማሻገር እንዲቻል በወጣ ዓለም አቀፍ የስነሕንፃ ንድፍ ዉድድር ሁለት ኢትዮጵዉያን የዘርፉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ንድፍ ማሸነፉ ከወደፓሪስ ተሰምቷል። የንድፍ ዉድድሩን ያወጣዉ መቀመጫዉን በፓሪስ ፈረንሳይ