እራሱን ጽናት እያለ በሚጠራው ጀሌ ላይ በቀረበው ጽሁፍና ማስተባበያ ለቀረበበት «ዘረፋ» ግልጽ የሆነ ማስረጃ !‏‏ ድምጻችን ይሰማን ለሁለት በመስንጠቅ የህዝበ ሙስሊሙን አንድነት ለመናድ ሀወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ እንቅልፍ አጥቶ ማደርየጀመረው ዛሬ እንዳልሆነ የታወቃል ።ህወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ የሃይማኖት ነጻነት ትግሉ በተጀመረ ማግስት መፍትሄ አፈላላጊኮሚቴ አባላትን ዘብጥያ በማውረድ ለይስሙላ ያፀደቀውን ህገመንግስታዊ መብት በመተላለፍ የህዝቦችን መብት በጠመንጃአፈሙዝ ጨፍልቆ ለጸሎት አደባባይ የወጣውን አዛውንት ሴት ወጣት ሳይል ያገኘውን ሁሉ በደም በጨቀዩ ልዩ ኮማንዶዎቹበጥየት ረሽኗል ፤ ከሞት የተረፈውን በቆመጥ ደብድቦ በክሚዎን በማጋዝ ወዳልታወቀ ስፍራ ወስዶ አስሮ በማሰቃየት ላይይገኛል። ታዲያ ይህን ሁሉ ግፍና ስቆቃ የተቀበለው ኢትዮጵያዊ ሙስሊም አንድነቱን ጠብቆ ሰላማዊ ተቃውሞውን የበለጠበማጠናከር ሳይገድል እየሞተ ለአምባ ገነኖች የአላማ ጽናቱን በተግባር አሳይቷል በማሳየትም ላይ ይገኛል። ይህ የህዘበሙስሊሙ አንድነትና ለሃይማኖቱ ነጻነት ያለው ቁርጠኝነት እንቀልፍ የነሳው ሀወሃት መራሹ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ስረአት የበግልምድ ለብሶ ውሎና አድሩን ህዝበ ሙስሊሙ ጉያ ውስጥ በማድርግ በማህበረሰቡ ዘንድ ተቀባይነት ያላቸውን ዑለማዎችየሃገር ሽማግሌዎችና የሃይማኖት አባቶች በኃይል አሊያም በግዜያዊ ጥቅም በማግባባት ለዚህ እርኩስ ሴጣናዊ ተግባሩማስፈፀሚያ ግበአት እንዲሆኑ ለማድረግ ሃገር ውስጥና በውጩ አለም እየዞረ  ያልፈነቀለው ድንጋይ ያልቦጠጠው ተራራየለም። ለአብነት ያህል የፖለቲከኛውን ጁሃር መሃመድ አሳዛኝ ታሪክ ወደ ጎን ትተን በእስቷዝ ሃስን ታጁ ስም አዲስ አበባ ላይቀደም ሲል የተበተነውን ከፋፋይ የሆነ ባለ10 ገጽ ጽሁፍ ማስታወስ ከበቂም በላይ በቂ ማስረጃ ነው ።በእስቷዝ ሃስን ታጁጽሁፉ ላይ «ሰላማዊ ትግሉን የተቀላቀሉ ወጣቶች አላዋቂ፣ስሜተኛ፣ጃሂል አድርጎ ለማቅረብ ከተደረገው ጥረት ባሻገርየተቃውሞ አካሔድ ሌላ መንገድ ቢፈለግለት በሚል አሳፍሪ አቋም በተለይም የጁሙዓ ተቃውሞዎች መቋረጥእንዳለባቸውና ኮሚቴዎቻችን ይቅርታ ጥይቀው እንዲወጡ » ህወሃት/ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ህዝበ ሙስሊሙን ተመስሎበዑለማዎቻችን አንደበት ያሻውን መልዕክት በድፈረት ይስተላለፈበት ያ ! ፈታኝ የትግል ዘመን የቅርብ ግዜ ትዝታ ነው ዛሬ ከዚህ አፍራሽ ተዕልኮ ባልተለየ የኢ.ህ.አ.ዴ.ግ ካድሬዎች አይናቸውን በጨው ታጥበው ሳውዲ አረቢያ ጅዳ ና ሪያድከተማ ውስጥ ብዙሃኑ ተመስለው ሊያሰሙን በሞከሩት ጩኋት በአካባቢው ያሉትን ስመጥር የሃይማኖት አባቶችና እሩቅያሉትን የህዝበ ሙስሊሙን ነጻ ሚዲያዎች ቀልብ አሳስተው ለዚህ መስሪ ተግባራቸው ግበአት በማድረግ በህዝበ ሙስሊሙአንድንተ ላይ አደጋ ከመጋረጥ አልፈው በአቋራጭ የግል ኑሮቸውን ለማደርጀት ሲያደርጉ የነበረው ጥረት በሃገር ሽማግሌናበኃይማኖት አባቶች ተጋልጦል ዝርዝር መረጃውን ሊንኩን ይጫኑ   ኢንጂነር መሃመድ አባስ ከሪያድ ሳውዲ አረቢያ posted by Aseged TameneFiled under: NEWS Tagged: Addis Ababa, Addis Ababa University, Africa, African Commission on Human and Peoples’ Rights, EPRDF

አለም ባስመሳይ ሴረኞች ትማስናለች የሴራ ፖለቲካ ቁንጮዋ ደግሞ አሜሪካ ነች።የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር ኤድዋርድ ስኖውደን ተናገረ:: የአልቃይዳው መሪ ኦሳማ ቢንላደን በሕይወት በባህማስ ደሴቶች ውስጥ እንደሚኖር እና በየወሩም ከአሜሪካ የስለላ ድርጅት መቶ ሺህ ዶላር ደምወዝ እንደሚከፈለው የአሜሪካንን ጥብቅ ሚስጥሮች ሰብስቦ ወደ ሩስያ የኮበለለው የቀድሞው የ NSA ሰራተኛ ኤድዋርድ ስኖውደን ለMoscow Tribune […]

ጠ/ ምኒስቴ ሃይለማርያም ለሰቆጣ ህዝብ ዛሬ የሻዳይ በህል ለማየት ነው ለእግረመንገዳቸው መጎብኘት የነበረባቸው? የሰቆጣ የላሊበላ ኣውራጃ ህዝብ በድርቅ በተለያዩ የተፈጥሮ ችግር በመልካም ኣስተዳደር በፍትህ እጦት ምክንያት ወደስደት መበታተን ከጀመረ ኣመታት ኣሰቆጥራል በተለይ ባለፉት ሁለት ኣመታትና ዘንድሮ የኣገው ህዝብ እንስሳ ዘቤቱ …

የሃደለማርያም ደሳለኝ ሽመትና የሰቆጣ ጉብኝት Read more »

በ10ኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የተመረጡ የኢህአዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴና የምክር ቤት አባላት ፣ የኢህአዴግ የስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባላት ደኢህዴን 1 ጓድ ኃ/ማርያም ደሳለኝ 2 ጓድ ሽፈራው ሽጉጤ 3 ጓድ ደሴ ዳልኬ 4 ጓድ ተስፋዬ በልጅጌ 5 ጓድ ሲራጅ ፈጌሳ 6 ጓድ ሬድዋን ሁሴን 7 ጓድ መኩሪያ ኃይሌ 8 ጓድ መለሰ ዓለሙ 9 ጓድ ተ/ወልድ አጥናፉ ኦህዴድ 1 ጓድ ሙክታር ከድር 2 ጓዲት አስቴር ማሞ 3 ጓድ ወርቅነህ ገበየሁ 4 ጓድ ዳባ ደበሌ 5 ጓድ ድሪባ ኩማ 6 ጓድ አብዱልዓዚዝ መሐመድ 7 ጓድ በዙ ዋቅቤካ 8 ጓድ ኡመር ሁሴን 9 ጓድ በከር ሻሌ ህወሓት 1 ጓድ አባይ ወልዱ 2 ጓድ ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል 3 ጓድ ዶ/ር ቴድሮስ ኣድሓኖም 4 ጓድ በየነ ምክሩ 5 ጓዲት አዜብ መስፍን 6 ጓድ አለም ገ/ዋህድ 7 ጓድ ጌታቸው አሰፋ 8 ጓድ ዶ/ር አዲስአለም ባሌማ 9 ጓዲት ፈትለወርቅ ገ/ሄር ብአዴን 1 ጓድ ደመቀ መኮንን 2 ጓድ ገዱ አንዳርጋቸው 3 ጓድ አለምነው መኮንን 4 ጓድ ብናልፍ አንዱ አለም 5 ጓድ ተስፋዬ ጌታቸው 6 ጓድ ዶ/ር አምባቸው መኮንን 7 ጓድ አህመድ አብተው 8 ጓድ ከበደ ጫኔ 9 ጓድ ካሳ ተ/ብርሃን የኢህአዴግ ምክር ቤት አባላት ህወሓት 1. ጓድ ኪሮስ ቢተው 2. ጓዲት ኣረጋሽ በየነ 3. ጓድ ምኪኤለ ኣብርሃ 4. ጓድ ማሙ ገ/ሄር 5. ጓድ ጎይትኦም ይብራህ 6. ጓድ ኢሳያስ ታደሰ 7. […]

የአምባገነኖች ክለብ “እከክልኝ ልከክልህ” በጉልህ የታየበት ጉባዔ።  (Daniel Dirsha) ገዢው ፓርቲ ኢህአዴግ 10ኛ ጉባዔውን በመቀሌ ከተማ ዛሬ ነሐሴ 22 ቀን 2007 ዓ.ም ጧት ጀምሯል። ሀገሪቱ ሠላማዊ ፖለቲካዊ እንቅስቃሴ ለማድረግ የማይቻል መሆኑን ያመኑ የትጥግ ትግል እያካሄዱ በሚገኙበት ሀገር “በሀገሪቷ ሠላም ሰፍኗል” …

የአምባገነኖች ክለብ “እከክልኝ ልከክልህ” በጉልህ የታየበት ጉባዔ። (Daniel Dirsha) Read more »

አይ ኤስ አይ ኤስ በኢትዮጵያውያን ላይ የፈፀመውን አሰቃቂ ግድያ ለመቃወም መንግስት በጠራው ሰልፍ ሰበብ የታሰሩት እነ ማቲያስ መኩሪያ ለነሃሴ 27/2007 ዓ.ም ተቀጠረባቸው፡፡ ፖሊስ በጊዜ ቀጠሮ ወቅት ‹‹የቪዲዮ ማስረጃም አለን›› በማለቱ ተከሳሾቹ ‹‹ቪዲዮው ይቅረብልን፡፡ የቪዲዮ ማስረጃው ለእኛም የመከላከያ ምስክርነት ይጠቅመናል›› ብለው ጠይቀው የነበር በመሆኑ፤ ፍርድ ቤቱ የቪዲዮ ማስረጃው መቅረብ እንዳለበትና እንደሌለበት ብይን ለመስጠት ለነሃሴ 5/2007 ዓ.ም […]

አንድ አገር ሰላሟና ብልፅግናዋ ዘላቂና አስተማማኝ የሚሆነው የሕግ የበላይነት በተግባር ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ ዜጎች በሕግ ፊት እኩል መሆናቸውን ሲያምኑ፣ ሕግም ለሁሉም ዜጎች እኩል ጥበቃ ሲያደርግ፣ ፍትሕ ለሁሉም ተደራሽ ሲሆንና የፍትሕ ሥርዓቱ በነፃነት ሲንቀሳቀስ የሕግ የበላይነት መኖሩ ይረጋገጣል፡፡ ‹‹አንድን ንፁኅ ዜጋ …

አንድ አገር ሰላሟና ብልፅግናዋ ዘላቂና አስተማማኝ የሚሆነው የሕግ የበላይነት በተግባር ሲረጋገጥ ብቻ ነው፡፡ Read more »

በተባበሩት መንግሰታት የሰብአዊ ድጋፍ ቢሮ ይፋ ባደረገው አዲስ ሪፖርት በኢትዮጵያ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ዜጎች ቁጥር በያዝነው ወር 4.5ሚልዮን መድረሱን ይፋ አድርጓል፡፡ የ2015 ግማሽ አመት የሰብአዊ ድጋፍ ተፈላጊነት ከተገመገመ በኋላ ሪፖርቱ ይፋ ሲደረግ ለጋሽ አገራትና የኢትዮጵያ መንግስት ተወካዩች በስፍራው መገኘታቸውን መረጃው ጨምሮ ጠቁሟል፡፡ ሪፖርቱ በተጨማሪ ለምግብና ምግብ ነክ ላልሆኑ ነገሮች የሚያስፈልገው የእርዳታ መጠን በጃንዋሪ(ጥር)ወር ተተንብዮ ከነበረው […]

(ስሉሥ ወልደሂወት) “ማንም የቆመ የሚመስለው ቢኖር እንዳይወድቅ ይጠነቀቅ”! መጽሓፍ ቅዱስ የሰው ልጅ ፍላጎት ሁሌ የሚያድግና የማይሟላ በመሆኑ የለውጥ ጥያቄን ለመመለስ ሁሌም ሰለተሻለ አማራጭ፣ ስለተሻለ ዘዴ ወይም ስትራቴጂ ማሰቡና መነጋገሩ ተገቢና ጤናማ መሆኑ የማይታበል እውነት ነው፡፡ በዲሞክራሲያዊ ማህበረሰብ ዘንድ የተቀደሰና ከነቀፋና ትችት የፀዳ የፖሊሲ አቋም ወይም የፖሊሲ አፈፃፀም የማይኖር መሆኑም እንደዚሁ። ዜጐች በግልም ይሁን በተደራጀ መልኩ በነፃነትና ከማንኛውም ተጽእኖ በጸዳ መልኩ የፖሊሲ አማራጮችን መተቸችና የመልካም አስተዳደር ግድፈቶችን ነቅሶ ማውጣት የሚችሉበት ሁኔታ ከተፈጠረ ያ ማህበረሰብ የታደለ ነው ማለት ይቻላል፡፡ የፖለቲካ መሪዎች በዓቅም ውስንነት፣ በግንዛቤ እጥረት፣ የግል ፍለጎት በማሰቀደም ወይም በቅንነት እጦት ምክንያት የሕዝቦችን ጥቅም አደጋ ውስጥ ሊከቱ የሚችሉበት እድል ሰፊ ነው። በመሆኑም የፖሊሲ አማራጮችንና የአፈፃፀም ግድፈቶችን ከመተቸት ባላፈ ፖሊሲውን ለማስፈፀም ሃላፊነት የወሰዱ የፖሊቲካ ድርጅቶች አመራር፣ ውስጣዊ ድርጅታዊ ህይወትና የአመራሩ የግል ማንነት ሳይቀር አብጠርጥሮ ማወቅና መተቸት በሰለጠነው ዓለም የተለመደና ውጤታማ የሆነ የዲሞክራሲ ባህል ነው፡፡ ከሰሞኑ አቶ ዳዊት ገብረ እግዚአብሔር የተባሉ ዜጋ በተለየ ሁኔታ በህወሓትና ህወሓት በሚመራው የትግራይ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት የልማትና መልካም አስተዳደር ፖሊዎችና አፈጻጸም ላይ የሰላ ትችት በመሰንዘር ላይ ይገኛሉ፡፡ የአቶ ዳዊት ትችት ከግል ገጠመኝና ትዝብት በመነሳት በአጠቃላይ በስርዓቱ፣ ስርዓቱ በቆመባቸው ምሰሶችና የማስፈፀምያ ፖሊሲዎች ስትራቴጂዎች እንደዚሁም የድርጅቱና የድርጅቱ አመራር ዓቅምና ህዝባዊነት ላይ ጥያቄ አስነስቷል፡፡ ቀደም ብዬ እንዳልኩት ከፖሊሲ የተሻለ ፖሊሲ፣ ከተሻለው ፖሊሲ እጅግ የተሻለ ፖሊሲ መኖሩ የማይቀር ስለሆነ፤ አቶ ዳዊት ስለተሻለ አመራር፣ […]

// // <meta http-equiv=”refresh” content=”0; URL=/hirut.kidane.16?fref=ufi&_fb_noscript=1″ />// አደጋው በአማራ ውሃ ስራዎች ና ኮንስትራክሽን ድርጅት ተነስቱ ወደ ደሴ በመጓዝ ላይ እያለ በተለምዶ ኮብራ እየተባለ የሚጠራው መኪና እና አንድ ሞተር ሳይክል ተጋጭተው የተፈጠረ ነው። አደጋው የተከሰተውም ሞተረኛው የጭንቅላት መከላከያ ሄልሜት ይወድቅበትና እያሽከረከረ ሄልሜቱን ለማድረግ በሚሞክርበት ወቅት ነው ከመኪናው ጋር የተጋጨው። የመኪናው ሹፌር ወርዶ ሲመለከትም ሞተረኛው የገዛ ጓደኛው […]

ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: ‪#‎HappyMelesFreeDay‬ ‪#‎Ethiopia‬ ‪#‎Meleszenawi‬ ‪#‎MinilikSalsawi‬ ‪#‎TPLF‬ Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – መለስ ዜናዊ ከጅምሩ በክፋት የሰለጠነ መሆኑ እሙን ነው:;ድርጊቶቹ ሁሉ ይመሰክራሉ::አስተዳደጉ እንኳን ብናየው ከቀሪው ኢትዮጵያዊ ላይ …

ጥቂት ስለ አቶ መለስ…የክፋት ጭንቅላት መስራት ካቆመ 3 አመቱ = በክፋት የተጨመቁ መሃይማን ግዞት ቀጥሏል:: Read more »

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) አልጀዚራ ያወጣው ዘገባ እንደሚያመለክተው የአውሮፓ ሕብረት አሜሪካ እና እንግሊዝ ለወያኔው ጁንታ መንግስት በአሜሪካ የውጪ ጉዳዮች ኮሚቴ አባል እና የካሊፎርኒያ የሪፕብሊካን ምክር ቤት አባል በሆኑት ዳና ሮህራባቸር ስም የተፈረመ ደብዳቤ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ 24 ሰአት በጨለማ ክፍል …

አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ በከፍተኛ ስቃይ ውስጥ 24 ሰአት ብርሃን እንዳያገኙ ተደርገዋል:: Read more »

===Thousands of people in need of emergency food assistance is rising === Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በሃገራችን በአማራ ክልል በወሎ እንዲሁም በሐረር አከባቢ እና የአፋር አከባቢዎች ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ የደረሰውን የተፈጥሮ መዛባት/የዝናብ እጥረት የፈጠረውን ድርቅ በተመለከተ በማህበራዊ ድህረገጾች እና …

ለወገን እንደ (መንግስት?) ቀድሞ መድረስ ሲገባ ዜጎችንና ችግሮችን መካድ ሕሊናዊ ድክመትን ያሳያል:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

የአርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው አርበኞች ግንቦት 7 ጦርነት በከፈተባቸውና አሁንም እየተፋለመባቸው በሚገኙ አካባቢወች የሚኖሩ ደሀ ገበሬዎች ለንብረታቸው መጠበቂያ ጥረው ግረው ጥሪታቸውን በማሟጠጥ በገንዘባቸው ገዝተው በፈቃድ የታጠቁት የጦር መሳሪያ በህወሓት አገዛዝ እየተወሰደባቸው ይገኛል፡፡ ሰሞኑን በታች አርማጭሆ የተጀመረው ትጥቅ የማስፈታት የህወሓት መሰሪይ ተግባር ላይ አርማጭሆንም ጨምሮ ተጠናክሮ ቀጥሏል፡፡ በአጠቃላይ በአርማጭሆ እና በወልቃት ምድር ሰፍሮ የሚገኘው ህወሓት […]

አርበኞች ግንቦት 7 ድምጽ እንደዘገበው የባህር ዳር ከተማ ቀበሌ 11 አባይ ማዶ ወጣቶች አንድ አካባቢ ላይ ተሰባስበው በመጫወት ላይ እያሉ ፖሊሶች ድንገት መጥተው “ለምን አንድ ላይ ተሰብስባችሁ ቆማችሁ?” በማለት አምባጓሮ በመፍጠራቸው ነበር ግጭቱ የተነሳው፡፡ ፖሊሶቹ ወጣቶችን ከቆሙበት በኃይል አባረው ወደየቤታቸው ለማስገባት ሲሞክሩ ወጣቶቹ በፖሊስ ላይ የአጸፋ እርምጃ በመውሰዳቸው አንድ ፖሊስ ለከፋ ጉዳት እንደተዳረገ ታውቋል፡፡ የህወሓት […]

አዳዲስ ምድብ የደህንነት አባላት ለጠላቶቻችን መረጃ እየሸጡ ነው ሲሉ አንድ የደህንነት ሹም ወንጅለዋል:: Minilik Salsawi የሕወሓት ሆድ አደር ሹመኞች በውሳኔ ሰጭነት ጉዳዮች ላይ አንሳተፍም ሲሉ አጉረመረሙ:: – በመከላከያ ሰራዊት ውስጥ የተከሰተውን አለመተማመን ለመቆጣጠር በድጋሚ እንቅስቃሴ ተጀመረ:: በደህንነት ቢሮ ውስጥ በተደረገ …

አዳዲስ ምድብ የደህንነት አባላት ለጠላቶቻችን መረጃ እየሸጡ ነው ሲሉ አንድ የደህንነት ሹም ወንጅለዋል:: Read more »

ዜና መድረክ – የኢህአዴግ ካድሬዎች ከ2007 ዓ ም ሀገር አቀፍ ምርጫ በኋላ በሕዝቡና በመድረክ አባላት ላይ እየወሰዱ ባሉት ኢ-ሰብአዊ እርምጃ በደቡብ ብ/ብ/ሕ ክልል አርሶ አደሮችን ከእርሻ ይዞታቸው የማፈናቀልና በኦሮሚያ ክልል መኖሪያ ቤቶችን አፍርሶ ሕዝቡን በክረምቱ ዝናብ ሜዳ ላይ የመበተን ተግባራቸውን …

የኢህአዴግ ካድሬዎች በሕዝቡና በመድረክ አባላት ላይ እየወሰዱ ያሉትን ኢ-ሰብአዊ እርምጃ አጠናክረው ቀጥለውበታል፡፡ Read more »

ህወሓት የሚመራው መንግስት በትግራይ ህዝብ፣ ሙሁራን፣ ተማሪዎች፣ የፖለቲካ ኣክቲቪስቶች፣ የህወሓት ኣባሎች ሳይቀሩ ከፍተኛ ተቃውሞ እየደረሰው ይገኛል። ከኢትዮ-ኤርትራ ጦርነት በሗላ ህወሓት የነበረት ግርማ ሞገስ ያጥች ስትሆን በጦርነቱ ምክንያት ለሁለት የተከፈለችው ህወሓት ጠበንጃዋ ኣንግባ ሁሉንም የተለየ ሃሳብ የያዘ ሰው የተለያዩ ቅጥያ እያሰጠች …

የህወሓት ሁለቱ ኣንጃዎች ፍጥጫ – Amdom Gebreslasie Read more »

የቀድሞ የኢሕዴን እና ሕወሓት ታጋዮች በሰራዊቱ እና ደህንነቱ ውስጥ በወሽመጥነት ሊመደቡ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) የወታደራዊውን ደርግን አገዛዝ ለመጣል በረሃ ገብተው ከፍተኛ ተጋድሎ ካደረጉ በኋላ በተለያይ ምክንያቶች የአይናቸው ከለር ሳያምር ስለቀረ ብቻ ከኢሕአዴግ ሽምቅ ተዋጊ ሰራዊት የተባረሩ በካሳ ክፍያ ሰበብ በትንንሽ …

የቀድሞ የኢሕዴን እና ሕወሓት ታጋዮች በሰራዊቱ እና ደህንነቱ ውስጥ በወሽመጥነት ሊመደቡ ነው:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ሰኔ 27 /2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለው ገልጬ ነበር በቀጠሮው መሠረት ዛሬ አቅርበውታል ሰኔ 15 / 2007 ዓም በቀረበበት ወቅት ምስክሮቹ አልቀረቡም ተብሎ ለዛሬ ምስክሮቹ ታስረው እንዲቀርቡ ነበር ታዞ የነበረው ዛሬ ሰኔ 27/2007 ዓም 4 :00 አካባቢ የተሠየመው ችሎት ምስክሮቹ ዛሬም እንዳልቀረቡ በመግለጽ ሰኔ 15/2007 ዓም ቀርበው እንደነበረ […]

በትግራይ የወያኔ ሰራዊት ላይ በደረሰ ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተነገረ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ በሙስና ተጠርጥሮ ከተያዘ በዋላ መፈታቱ ህዝብን አስቆጣ የወያኔ ወታደሮች ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር እና በተለያየ ስፍራ በተደረጉ ጦርነቶች እየተፍረከረኩ ነው!!!! አምስት የነጻነት ሐይሎች ተዋሐዱ በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የወያኔ የሰራዊት አባላት በአርበኞች ግንቦት 7  ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ […]

‪#‎Ethiopia‬ ‪ የሃገሪቱን ሃብት ለስልጣን ማስረዘሚያ ያዋለው የወያኔው ጉጀሌ አገዛዝ ለደህንነት ቢሮው በስድስት ወር ውስጥ ብቻ ለሁለተኛ ጊዜ የበጀት ጭማሪ ማሻሻያ ማድረጉ የወስጥ አዋቂ ምንጮች ገለጹ:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) ፓርላማው ሳይቀፈድ አሊያም ለውይይት ሳይቀርብ በዘፈቀደ በግለሰቦች ትእዛዝ ብቻ ከገንዘብ …

የደህንነት መስሪያ ቤቱን አፈና እና ግድያን ለማጠናከር ሁለተኛ ዙር የበጀት ጭማሪ ማሻሻያ ተደረገ:: Read more »

በፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: በወንድሞቻችን ሙስሊሞች መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ላይ የደረሰው የፖለቲካ ሴራ ቁስሉ የኔም ነው። የወያኔ ጉጅሌ አገዛዝ በሚያመቸው መንገድ ሃይማኖታዊ የፖለቲካ አደረጃጀት በመፍጠር ለዘመናት የቆየውን የሃይማኖት ቀኖና ትላንትና እንደ አይሁድ ባሉ መርዘኛ መንግስታት …

በፍትህ እና በፍትህ አካላት ላይ የተጫኑ የፖለቲካ ደባዎች ይውረዱ:: (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

ከብአዴን ቁልፍ ባለስልጣናት የተገኘው ጥብቅ መረጃ ላይ እንደተብራራው አቶ በረከት መጽሀፉን እንዲያዘጋጁ ከተወሰነ በሁዋላ ከመንግስት መደበኛ ስራም ሆነ ከመድረክ ለረጅም ወራት ጠፍተዋል:: መጽሀፉ በጥንቃቄ እንዲዘጋጅ ከፍተኛ ሃላፊነት የተሰጣቸው አቶ በረከት ከደህንነት መስሪያ ቤቱ ጋር በመሆን መረጃዎችን ሲሰበስቡ ከርመዋል:: የአቶ አንዳርጋቸውን …

በአንዳርጋቸው ጽጌ ስም ሊወጣ የታቀደውን መጽሀፍ ያዘጋጁት አቶ በረከት ስምዖን መሆናቸው ታውቋል:: Read more »

ምንሊክ ሳልሳዊ :- ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ በተለያዩ የሃገሪት ክፍሎች የተነሱበትን ሕዝባዊ አመጾች ለመቆጣጠር ካለመቻሉም በላይ በመከላከያ ሰራዊቱ ላይ ያለው እምነት የተሟጠጠ በመሆኑ በሰራዊቱ ውስጥ ያለው አለመተማመን በስፋት በመንገሱ እንዲሁም በተጨማሪ የተሰናበቱ የኢሕዴን ታጋዮች በውስጣቸው ያመቁትን ብሶት እና ቂም ይዘው …

ሕወሓት ለቀድሞ የኢሕዴን ታጋዮች የድረሱልኝ ጥሪ ማድረጉን ቀጥሏል:: Read more »

(ምንሊክ ሳልሳዊ) እስካሁን ወያኔዎች አለመረዳታቸው የሚገርመው እኮ ዘላለም መኖር የለም…ዘላለም መኖር አይደለም ዘላለም ስልጣን ላይ ዘላለም መቀመጥም እንዳሌለ ማወቅ ያስፈልጋል::ቃሊቲን ሳይቀምሱት ቂሊንጦን በካቦነት ሳያገለግሉበት አሊያም ካቦ ሳያንጫጫቸው ወደ ሞት መውረዳቸው ያንገበግበኛል:: አለቅን እኮ ኢሠፓአኮ.. ተባለ:ካለፉት መንግስታት መማር ያልቻለው ወያኔ ራሱን …

አመዳቸው ቡን ብሏል …. ፊታቸው ሁሉ በድንጋጤ ተውጧል::ያልገባውና ግራ የገባው ሙትቻ ስርአት : (ምንሊክ ሳልሳዊ) Read more »

Barak Obama of The White House says no to US ground forces to combat Shabaab: “We don’t send our marines in to do the fighting. The Ethiopians are tough fighters.”በሶማሊያ ምድር በአልሸባብ ለተገደሉ ለተማረኩ ወታደሮች ቤተሰቦች እንኳን ካሳ ሊከፈል የጡረታ …

በደሃው ወታደር ደም የአሜሪካ ጥቅም የወያኔ ስልጣን ሊጠበቅ ነው ? እስከ መቼ ? Read more »

Sur Construction Ethiopiaየአርበኞች ግንቦት 7 ህዝብ ግንኙነት ጋዜጣዊ መግለጫ:- የአርበኞች ግንቦት 7 ጀግና የነፃነት ፋኖዎች በኢትዮጵያ መሬት ላይ በህዝቡ ጉያ ውስጥ ሆነው በወልቃይት የጀመሩትን ወታደራዊ ጥቃት አሁንም አጠናክረው በመቀጠል የህወሓትን አገዛዝ እያሽመደመዱት ነው፡፡ ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ የተባለውን በቁሙ ደርቆ የበሰበሰ ዛፍ ከስሩ ገዝግዞ ለመቁረጥ የተጀመረው ትግል ሰሞኑን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ልዩ ልዩ አካባቢዎች በከፍተኛ ሁኔታ እየተካሄደ ይገኛል፡፡ የአርበኞች ግንቦት 7 ታጋዮች ከወታደራዊ ጥቅምና ደህንነት አንፃር ስማቸውን ለመግለፅ በማይቻልባቸው የጎንደር ዙሪያ ወረዳ ልዩ ልዩ አካባቢዎች ላይ በሚንቀሳቀሰው የህወሓት ፀረ-ሽምቅና ሚሊሻ ኃይል ላይ ደፈጣ በመጣል ደምስሰውታል፡፡

በአዘዞ እና ጠዳ ከተሞች መካከል ከሚገኘው መገጭ ወንዝ አጠገብ በግንባታ ስራ ላይ የነበረው የሱር ኮንስትራክሽን የድንጋይ መፍጫ ማሽነሪዎች እና ሌሎችን የግንባታ ቁሳቁሶች በአርበኞች ግንቦት 7 አርበኛ ታጋዮች ሙሉ በሙሉ በመውደሙ ስራውን አቁሞ እንዲሸሽ ተገዷል፡፡ ሱር ኮንስትራክሽን የህወሓቶች የግል ንብረት የሆነው ኤፈርት በስሩ ካሉት ከ60 በላይ የንግድ ኩባንያዎች አንዱ መሆኑ ይታወቃል፡፡ በመሆኑም ሱር ኮንስትራክሽን ውድመት በደረሰበት አካባቢ የግንባታ ስራውን በብቸኝነት የያዘው እንደተለመደው ያልምንም ጨረታ ነው፡፡ በተያያዘ ዜና ከዚያው ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ውስጥ የሚኖር አቶ ጎሸ ሽባባው የተባለ ገበሬ ለአርበኞች ግንቦት 7 አርበኛ ታጋዮች ስንቅ አቀብለሃል በሚል በህወሓት ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር ውሎ ከፍተኛ ድብደባ ተፈፅሞበታል፡፡ አቶ ጎሸ ሽባባው አሁን በጎንደር ዙሪያ ወረዳ ማክሰኝት እስር ቤት ውስጥ ይገኛል፡፡

በላይ አርማጭሆ አንገረባ ቀበሌ የአርበኞች ግንቦት 7 የውስጥ አርበኞች እና የህወሓት ጸረ-ሽምቅ ኃይል ለአንድ ሰዓት የዘለቀ ጦርነት አድርገዋል፡፡ ጦርነቱም የተካሄደው ሀምሌ 11 2007 ዓ.ም ሲሆን በአካባቢው ለአሰሳ ሲንቀሳቀስ የነበረውን የህወሓት ፀረ-ሽምቅ ኃይል በውስጥ አርበኞች የተከፈተበትን ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት መቋቋም ስላልቻለ አንድ ሰዓት ከፈጀ የተኩስ ልውውጥ በኋላ ለጊዜው ቁጥራቸው በትክክል ያልታወቁ በርካታ አባላቱ ሙትና ቁስለኛ ሆነዋል፡፡ የሱዳን መከላከያ ኃይል የኢትዮጵያን ወሰን ጥሶ ገብቶ ከሆር ሁመር ገበሬዎች ጋር መታኮሱ ታውቋል፡፡ በተደረገው የተኩስ ልውውጥ 2 ገበሬዎች ለሞት ተዳርገዋል፡፡ በአካባቢው ሰፍሮ የሚገኘው ህወሓት መራሹ መከላከያ ሰራዊት የሱዳን መከላከያ ኃይል ድንበር ሰብሮ ገብቶ በገሬው ህዝብ ላይ የጦር ጥቃት ሲያደርስ እየተመለከተ እንዳላየ በዝምታ አልፎታል፡፡

ከአርበኞች ግንቦት 7 የጥቃት ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የነጻነት ሐይሎች ጦርነት እያካሄዱ እንደሚገኙ ከወያኔ ወታደራዊ ግንኙነት ክፍል የወጣ መረጃ አመለከተ። መረጃዉ እንደሚጠቁመዉ ኦነግና የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ሀይሎችም ተመሳሳይ የሆነ ሽምቅ ዉጊያ ተያይዘዉታል። የአሜሪካዉ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማን መምጣት ምክንያት ባደረገ መልኩ ኢትዮጵያ ምንም አይነት የጦርነት አዋጅ እንደማታዉጅ ወታደራዊ ደህንነቱ ለየ እዝ ባለስልጣናቱ ሚስጢራዊ ትዕዛዝ በማሳለፉ የእዝ አመራሮችን […]

መንግስት አይ.ኤስ.አይ.ኤስን ለመቃወም በጠራው ሰልፍ ሰበብ እስር ላይ የቆዩት እነ ወይንሸት ሞላ ሰኔ 15/2007 ዓ.ም በቄራ ፍርድ ቤት በዋለው ችሎት እንዲፈቱ ከተፈረደላቸው በኋላ ሰኔ 22/2007 አቃቤ ህግ ይግባኝ ጠይቆባቸው ነበር፡፡ ይሁንና የልደታ ፍርድ ቤት ዛሬ ሀምሌ 14/2007 ዓ.ም በዋለው ችሎት የቄራ ፍርድ ቤት በእነ ወይንሸት ላይ የወሰነውን ውሳኔ በማፅናት አቃቤ ህግ የጠየቀውን ይግባኝ ውድቅ አድርጎታል፡፡ […]

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ): የቀድሞውን ወታደራዊ ስርኣት ለመጣል የአሁኑን የሽምቅ ሽብራዊ መንግስት ለማንገስ በበረሃ ትግል የተሳተፉት የኢሕኣዴግ ድርጅቶች በሃገሪቱ የትግል ታሪክ ውስጥ ጉልህ ድርሻ አላቸው::በኢትዮጵያ ዲሞክራሲያዊ ስራትን ለማስፈን እጅ ለእጅ ተያይዘን በጋራ ታግለን ህዝባዊ ነጻነትን እናረጋግጣለን በማለት ጫካ የተደባለቁት ድርጅቶች …

በሕወሓት የበላይነት የብአዴንና ኦሕዴድ አስረሽ ምችው – ፈንጠዝያ ባርነት እስከመቼ ? Read more »

ከርበኞች ግንቦት 7 የጥቃት ማግስት ጀምሮ የተለያዩ የነጻነት ሐይሎች ጦርነት እያካሄዱ እንደሚገኙ ከወያኔ ወታደራዊ ግንኙነት ክፍል የወጣ መረጃ አመለከተ። መረጃዉ እንደሚጠቁመዉ ኦነግና የኦጋዴን ነጻ አዉጪ ሀይሎችም ተመሳሳይ የሆነ ሽምቅ ዉጊያ ተያይዘዉታል። የአሜሪካዉ ፕሬዘዳንት ባራክ ኦባማን መምጣት ምክንያት ባደረገ መልኩ ኢትዮጵያ ምንም አይነት የጦርነት አዋጅ እንደማታዉጅ ወታደራዊ ደህንነቱ ለየ እዝ ባለስልጣናቱ ሚስጢራዊ ትእዛዝ በማሳለፉ የእዝ አመራሮችን […]

የአሜሪካው ፕ/ት ባራክ ኦባማ ይህን የተናገሩት ” በአሜሪካና በኤርትራ የሚገኙ የተቃዋሚ ድርጅቶች ኢትዮጵያ ሽብርተኝነትን ለመወጋት የምታደርገውን ጥረት እያደናቀፉ በመሆኑ የእርስዎ መንግስት የኢትዮጵያን መንግስት ለመርዳት ምን ያክል ዝግጁ ነው ተብሎ ከኢቢሲ ጋዜጠኛ ጥያቄ መቅረቡን ተከትሎ ነው። ጋዜጠኛው የድርጅቱን ስም በግልጽ ከመግለጽ ቢቆጠብም፣ ፕ/ት ኦባማ የሰጡት መልስ ፣ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ከዚህ ቀደም ለአሜሪካ ስቴት ዲፓርትመንት ምክትል ሃላፊ […]

የበሃገራችን የተንሰራፋው የኢሕአዴግ መራሹ መንግስት የፍትህ ስርአቱ እንዲቀበር እና በፖለቲካ ጣልቃ ገብነት እንዲሞት በማድረግ ህዝቦች በፍትህ አካላት ላይያላቸው እምነት ተስፋ እንዲያጣ አድርጓል::የፍትህ አካላት ለሃገሪቱ ዜጎች ማገልገል ሲገባቸው ለጥቂት ባለስልጣናት እና ለጥቅማ ጥቅም በመገዛት ህጎች እንዲፋለሱ በማድረግ ላይ ይገኛሉ :;ሊሻሻል እና …

ህዝብን ተስፋ ያስቆረጠው የፍትህ አካላቱ ፖለቲካዊ ንቅዘት – ምንሊክ ሳልሳዊ‬ Read more »