የህወሓት ጉዞ የርስ በርስ መበላላት ታሪክ ነው
ትዕዝብት አድማሱየትግራይ መሳፍንት እርስ በራሳቸው ሲናቁሩና ሲገዳደሉ ያየች አንዲት የጎጃም አዝማሪ ስታንጎራጉር “ጎጃሜ ቡዳ ነው ስትሉ ስትሉ፣ አላየህም…
ትዕዝብት አድማሱየትግራይ መሳፍንት እርስ በራሳቸው ሲናቁሩና ሲገዳደሉ ያየች አንዲት የጎጃም አዝማሪ ስታንጎራጉር “ጎጃሜ ቡዳ ነው ስትሉ ስትሉ፣ አላየህም…
(ለነፃነታችን እንጨክን – እንቆሽሽ!)
ያሬድ አይቼህ
ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠ
ዋካ ከስዊድንበደቡብ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኘው የዳውሮ ዞን ሕዝብ ለህወሓት መራሹ መንግሥት በተደጋጋሚ ጥያቄ አቅርቦ እንደነበርና ሕዝቡ ላቀረበው ጥያቄ ተ…
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
አፍሪቃ ውስጥ በያመቱ ሠላሣ ሰባት ሺህ ሰዎች የሱስ አስያዥ ዕፅ በሚያስከትሉ በሽታዎች እንደሚሞቱ የተመድ መዘርዝሮች አስታውቀዋል። ሕገ ወጥ የሱስ አስያ
በማሕሌት ፋንታሁንስለ ቅድመ ምርመራ ስናወራ ሃሳቡን በጠንካራ ሁኔታ ተግባራዊ ያደረገው የደርግ መንግስት ሳይጠቀስ አያልፍም፡፡ ከዚያ በፌት በነበረው ጊ
በናትናኤል ፈለቀለምዕራባዊያኑ የመጨረሻ ወር በሆነው ዲሴምበር ወር መጀመርያ በሀገረ አሜሪካ ኢትዮጵያዊውን ጦማሪ እና እስክንድርነጋን ለማሰብ የተ
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
አቶ ተማም እስር ቤት ያሉ ደንበኞቻቸው ጅሓዳዊ ሐረካት የተባለው ዘጋቢ ፊልም በቴሌቪዥን መተላለፍ ደንበኞቻቸውን እንዳሳዘናቸውም ተናግረዋል።
አሊ ባራካት እንዳሉት በዚህ ምክር ቤታዊ ምርጫ ተቃዋሚዎች የሚያሸንፉ ቢመስልም በዚህ ምርጫ የሚሳተፉ ፓርቲዎች በብዙ መልኩ ልዩነት እንደሚታይባቸው ይነገ…
እንደ ፌስቡክ ባሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘርፎች አንዳንዶች የቤተሰባቸውን ሀዘን ጭምር ድንገት የሚረዱበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ከስነምግባር ውጪ የሆኑ አፀ…
በዘላለም ክብረትየሰው ልጅ ሐሳቡን ለሌላው መግለጽ መጀመሩ ሰዎች የጋራ ባሕርያትን ይዘው ወደ አዲስ ስልጣኔ፤ ወደ አዲስ ሕይወት እንዲወጣ አድርጎታል፡፡
የዛሬው የባህል ዝግጅታችን ትኩረት በስነ ፁሁፍና እና ቋንቋ መምህርትነት በሚታወቁት ዶክተር ዮናስ አድማሱ ስራዎች ላይ ይሆናል። ዶክተር ዮናስ ከሁለት ሳ
News, Cultural Mosaic, Kebele Lives and Environment or Tech
በበፍቃዱ ኃይሉሰሞኑ ‹‹የሕገ-መንግሥቱ›› ይከበር የበይነመረብ ዘመቻ 2ኛ ዙር በአንቀጽ 29 (ሐሳብንና አመለካከትን የመያዝና የመግለጽ መብት) ይከበር ዙሪ
ውይታቸው ይበልጥ ያተኮረውም የአፍሪቃና የአውሮፓ ህብረቶችን ግንኙነትና በተለይም በአፍሪቃ ሠላምና ደህንነት ሊረጋገጥ በሚቻላቸው የአሠራር የትብብር መ…
የደቡብ ደቡብ ሃገሮች ህብረት ባለፉት 4 አመታት ይህን ነው የሚባል ተጨባጭ ውጤት ባለማሳየት ይተቻል ። በሌላ በኩል 2 ተኛውን ጉባኤ ያደመቁት ፣ 3 ቱ መሪዎች
ሆስፒታሉን የሚገነባው የኢትዮ አሜሪካውያን ሐኪሞች ቡድን 3 አባላት በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ለለግንባታው የሚያስፈልጋቸውን ቦታ መረከባቸውንና ግንባታው
click here for pdf የሚወዱትን ሰው አጥቶ በብቸኝነት መኖር ከተስፋ ይልቅ በትዝታ ውስጥ እንድንኖር የሚያደርግ ነው፡፡ በማኅበረሰባችን ባህል የቤት ውስጥ ሥራ
ለተከበሩ አቶ ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል፤ የኮሙኒኬሽን እና ኢንፎርሜሽን ሚኒስቴር ሚኒስትር፣ለተከበሩ አቶ በረከት ስምኦን፤ በሚኒስትር ማዕረግ፣ የኮሚኒኬ
(ለነጻነታችን እንጨክን ፡ እንቆሽሽ!) ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነጻነት ትግል ምዕራፍ ገብታለች። ፓለቲካ አይነት ፡ አይነት አለው። የምርጫ ፓለቲካ እና የነጻነት ፓለቲካ አንድ አይደሉም። የምርጫ ፓለቲካ […]
ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ አካባቢዎች “በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ያነጣጠረ የቤት ለቤት ፍተሻና ዘረፋ እየተካሄደ ነው” የሚል ጥቆማ በደ
ሰሞኑን በአዲስ አበባ ከተማ ልዩ ልዩ አካባቢዎች “በሙስሊሙ ማኅበረሰብ አባላት ላይ ያነጣጠረ የቤት ለቤት ፍተሻና ዘረፋ እየተካሄደ ነው” የሚል ጥቆማ በደ
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
ባለፈው ሳምንት ዓርብ፤ ከኅዋ በኩል ሁለት አስገራሚም፣ አስደንጋጭም ዜና ለፕላኔታችን ደርሷት ነበር። አንድ የኳስ ሜዳ የሚያክል ፣ 65 ሜትር ርዝማኔ ያለው
በሃያ-አምስት ከተሞች የሚኖሩ ኢትዮጵያዉያን ተቃዉሟቸዉን በያሉበት አሰምተዋል።በየከተሞቹ የተሰበሰቡት ወይም አደባባይ የወጡት ኢትዮጵዉያንና የኢትዮ
የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃ አውጪ ግንባር፣ ኦብነግ፣ አንድ የካናዳ የነዳጅ ዘይት አውጪ ኩባንያ በኦጋዴን እንዳይሰማራ አስጠነቀቀ። ኦብነግ ባለፈው ሰኞ ባስተላ…
ዓለም አቀፉ የማኅበራዊ ፍትኅ ቀን በዛሬው ዕለት ታስቦ ውሏል። ይህን ዕለት መንስዔ በማድረግ ጀርመናዊው የማኅበራዊ ኑሮ ባለሙያ ዳንኤል ሽራድ-ቲሽለር ፤ በ…
ሞስኮ ላይ በአጠቃላይ ከባንኮች ቁጥጥር እሰከ ግብር፤ ከግብር እስከ ምንዛሪ ይዞታ ብዙ ነገር ተነስቷል። የኮሎኝ ዓለምአቀፍ የምጣኔ-ሃብት ምርምር ኢንስቲ
የዓለም ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
«በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ! » የአቡነ ጳዉሎስን ሕልፈት ተከትሎ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ዉስጥ የተፈጠረዉን መከፋፈል ለማስቀረት፣ በመንፈሳዊ አባቶች መካከል፣ የሰላምና የእርቅ ዉይይቶች ተደርገዋል። ለሃያ አመታት የዘለቀዉ፣ ይህ በቤተ ክርስቲያን ላይ የወረደው የመከፋፈል እርግማን ተወግዶ፣ ቤተ ክርስቲያኒቷ አንድ ሆና፣ «ሂዱና አሕዛብን እያስተማራችሁ፣ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅድስ ስም እያጠመቃችሁ፣ ደቀ መዛሙርት አድርጓቸዉ» […]
የቀድሞው የኮት ዲቫር ፕሬዚዳንት የሎሮ ባግቦ ክስ ከነገ ጀምሮ እስከ የካቲት ሀያ ስምንት ድረስ ዴን ሀግ በሚገኘው አለም አቀፉ የጦር ወንጀል ተመልካች ፍር
(ደጀ ሰላም፤ የካቲት 13/2005 ዓ.ም፤ ፌብሩዋሪ 20/2013/ PDF)፦ በአባቶች
መካከል የተፈጠረውን መለያየት ላማራቅና ዕርቅ ለማውረድ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ የቆየው የ
ዛሬ የካቲት 12 2005 ዓም ነው። እለቱ በኢጣሊያ ፋሽስት ወራሪዎች ከ30ሽህ በላይ የአዲስ አበባ ሰላማዊ ነዋሪዎች በግፍ የተፈጁ ሰማእታት የሚታሰቡበት።
ይሄንን…
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
ዶክተር ጌድዮን የሚሰሩት ጀርመን ቢሆንም ሃገራቸውንና ህዝባቸውን አልረሱም ለረዥም ጊዜ በሊቀመንበርነት በሊቀመንበርነት በመሩት ማህበር አማካይነትና በ…
የአባይ ወንዝ ውሃን በመጠቀሙ ጉዳይ ላይ በኢትዮጵያና ግብጽ መካከል የነበረው የኃይል ሚዛን ወደ ኢትዮጵያ እያደላ መሆኑ ተነግሯ። ግብጽ ከአባይ ወንዝ የም
ኢትዮጵያውያን ለደረሰባቸው ግፍ ካሳ የሚያስጥ በአጠቃላይ መብቶቻቸውን የሚያስከብር የመንግሥት ተወካይ ባለማግኘታቸው ለልዩ ልዩ ችግሮች መጋለጣቸው መቀ…
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስትያን ቅዱስ ሲኖዶሱ በወሰነው መሰረት የካቲት 21 የፓትሪያርክ ምርጫ ይካሄዳል። የካቲት 24 ደግሞ በአዕለ ሲመቱ ይከ
ታንዛንያ የተፈጥሮ ማዕድን ባለ ሃብት ናት። በምስራቅ አፍሪቃዊትዋ ሀገር ታንዛንያ 36 ሚሊዮን አዉንስ ወርቅ፤ ማለት ወደ አንድ ሚሊዮን ኪሎ ግራም የወርቅ ክ
የዓለም ዜና
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን ከተማ የሚገኙ የዩኒቨርስቲ ተማሪዎች፣ ጓደኞቿና የነፃነት ትግሉ አጋሮቿም፡- ‹‹እናዝናለን ኤሚ…ፍቅርሽ፣ ርኅራኄሽ፣ ለሰው ልጆች ነፃነትና መብት መከበር ያለሽ ጽኑ አቋም በልባችን ለዘላለም ይኖራል፡፡ ትግላችን እንዳቺ ያሉ የእውነት፣ የፍትሕ ጠበቃዎችንና ሐቀኞችን በአጥፍ ጨምሮ ይቀጥላል…፡፡ ኤሚ እንወድሻለን፣ ሁሌም እናስታውስሻለን! አንቺ የዘረኞችን የመለያየት ግንብ የናድሽ ጀግናችን ነሽ፣ አንቺ በልባችን ውስጥ ለዘላለም ሕያው ነሽ…ሞት በአንቺ ላይ ስልጣን […]
በኢትዮጵያ ሀገራችን ባለፉት ዘመናት ተንሰራፍተው የቆዩትን ጨቋኝ ስርዓቶች ለመጣል ከፍተኛ መስዋዕትነት የተከፈለ ቢሆንም በመስዋዕትነቱ እስካሁን የተገኘው ውጤት የበለጠ መስዋዕትነትን እየጠየቀ የመጣበት ሁኔታ እንጂ ህብረተሰቡ ተጠቃሚ የሆነበት ስርዓት ለመመስረት አልተቻለም፡፡ በተለይም ባለፉት 21ዓመታት ራሱን በዲሞክራሲያዊ ቀለም በህገመንግስት ጭምር ቀባብቶ ብቅ ያለው አምባገነናዊ የህውሃት ኢህአዴግ መንግስት ከጊዜ ወደ ጊዜ የተቀባው ቀለም እየተላጠ ውስጣዊ ማንነቱ ራሱን ሊደብቅ ከማየችልበት […]
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህን ይጫኑ
News, Sports, African Topics and Health