የማኅበራዊ አውታሮች አጠቃቀም ስነምግባር DW Amharic February 22, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship እንደ ፌስቡክ ባሉ የማኅበራዊ መገናኛ ዘርፎች አንዳንዶች የቤተሰባቸውን ሀዘን ጭምር ድንገት የሚረዱበት ደረጃ ላይ ተደርሷል። ከስነምግባር ውጪ የሆኑ አፀያፊ ምስሎችና ፅሁፎችም እንዳሻቸው ይወጣሉ፣ ሌላም ሌላም። የኢንተርኔት አጠቃቀም ስነምግባር እስከምን ድረስ መሆን አለበት?