ህወሓት ሊወድቅ ነው

(ለነፃነታችን እንጨክን – እንቆሽሽ!)

ያሬድ አይቼህ

ገዢው ፓርቲ ለጥገናዊ ለውጥ ምንም አይነት ቦታ የማይሰጥ መሆኑን በተደጋጋሚ ግልጽ አድርጓል። አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትርም ይህንኑ ጉዳይ አስምረውበታል። ከዚህ የተነሳ ከገዢው ፓርቲ ጋር የነበረው የምርጫ ትግል በአጠቃለይ መክኗል። ዛሬ አገራችን ሙሉ በሙሉ ወደ ነፃነት ትግል ምዕራፍ ገብታለች።

ሙሉውን አስነብበኝ …