የህወሓት ጉዞ የርስ በርስ መበላላት ታሪክ ነው

ትዕዝብት አድማሱ
የትግራይ መሳፍንት እርስ በራሳቸው ሲናቁሩና ሲገዳደሉ ያየች አንዲት የጎጃም አዝማሪ ስታንጎራጉር “ጎጃሜ ቡዳ ነው ስትሉ ስትሉ፣ አላየህም ወይ ትግሬ እርስ በርስ ሲባሉ” በማለት ትልቁ የታሪክ ጠባሳ በአንዲት ዓረፍተ ነገር አጠቃለለች ይባላል። ይህ የትናንት ታሪክ ነው። ዛሬስ ምን እየተደረገ ነው ያለው?

ሙሉውን አስነብበኝ …