ጥር ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የባህርዳር፣የአዲስ አበባ፣ የአምቦ፣ የጅማ፣የድብረማርቆስ እና የሀዋሳ ከተማ ነዋሪዎች ለኢሳት ወኪሎች እንደተናገሩት  በየቤቱ እየዞሩ  የምርጫ ካርድ እንዲወስዱ በሚቀሰቅሱ ካድሬዎች ከመረበሻቸውም በላይ  የምርጫ ካርድ ካላወጡ ስለሚጠብቃቸው ቅጣት  ዛቻና ማስፈራሪያ እየተፈጸመባቸው ይገኛል። ሲጀመር ምርጫ መኖሩ በየቀኑ በራዲዮና በቴሌቪዥን እየተለፈፈ ባለበት ሁኔታ  በር እያንኳኩ ምርጫ ካርድ ውሰዱ ብሎ መቀስቀሱ አስፈላጊ አልነበረም …

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ጥር 8 ቀን 2007 ዓ.ም ቀበና በሚገኘው ጽ/ቤቱ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት እንዳይፈጠር ምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ስህተት እየፈፀመ ነው ሲል መግለጫ ሰጥቷል። ፓርቲው እንዳለው፤ ቦርዱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት ከመወጣት ይልቅ ለገዢው ፓርቲ ያለውን ወገንተኝነት በምርጫው ሂደት ዋዜማ በይፋ እያረጋገጠ ይገኛል። አሁንም ቦርዱ ወሰነ ተብሎ በሚዲያ የተገለፀው እንዲሁም ለፓርቲያችን በጽሁፍ የተሰጠው “በአስራ […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ በዚህ ዓመት በሚካሄደው ሃገራዊ ምርጫ ላይ የኢህአዴግ አምባገነናዊ አገዛዝ መጨረሻ እንዲሆን አደርጋለሁ ብሎ ቆርጦ በመነሳቱ ምክንያት ስርዓቱ ከምርጫው በፊት አንድነትን ለማጥፋት ፖለቲካዊ ውሳኔ እንደወሰነበት በማያሻማ መልኩ ግልፅ ሆኗል። የአንድነት ፓርቲ አመራር፣ ብሄራዊ ምክር ቤቱ እና አባላቱ በምንም ሁኔታ ባልተከፋፈለበት ወቅት የተከፋፈለና ሁለት አንድነት ያለ በማስመስል በተላላኪዎቹ በእኩል ሌላ ጠቅላላ ጉባኤ እንደተጠራ […]

የኤርትራ መንግሥት 6 ዓመት ገደማ በእሥር ላይ ያቆያቸውን ጋዜጠኞች መፍታቱን ፤ ዋና ጽ/ቤቱ በፓሪስ፤ ፈረንሳይ የሚገኘው ድንበር አያግዴው የጋዜጠኞች ድርጅት (RSF) አስታውቋል። የተፈቱት ለራዲዮ ባና ይሠሩ እንደነበሩ የተነገረላቸው፤ በረኸት

ኢትዮጵያ ዉስጥ በመጪዉ ግንቦት ወር ለሚካሄደዉ አጠቃላይ ምርጫ ድምፁን ለመስጠት 33 ሚሊዮን መራጭ ሊመዘገብ እንደሚችል የምርጫዉ አስተባባሪ ባለስልጣናት ይገምታሉ። ወጣቱ በሚያመዝንባት ኢትዮጵያ፤ የወጣቱ የምርጫ ተሳትፎ ምን ይመስላል? የዛሬው የወጣቶች ዓለም ዝግጅት ርዕሳችን ነው።

ብዙዉን ሰዉ እዚህ ያነጋገረዉ ጉዳይ ተጣርቶ መልስ ያገኘ ይመስላል ይላል የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤን በላከልን ዘገባ። ጋዜጣዎች ጽፈዋል፤ ሰዎች ሰልፍ ወጥተዋል እኛም ይላል ይልማ የኤርትራዊዉን ስደተኛ የወጣት ካሊድን ጉዳይ አንስተን ዘግበናል።

ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩትየስዑድ አረቢያ ንጉሥ አብደላቢንአብድአዚዝአልስዑድ የቀብር ሥርዓት ዛሬ ተፈጸመ። በዘጠና ዓመታቸዉ ያረፉት የሳዉዲ ንጉሥ ታናሽ ወንድማቸዉን በአልጋወራሽነት ቀደም ብለዉ ሰይመዉ ነበር።

በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) የፓርቲያቸው ምክትል ፕሬዝደንት እና የሰሜን ቀጠና ኃላፊ የሆኑት አቶ ዘመነ ምህረት እጅግ ዘግናኝ ድብደባ ደርሶባቸው ሲል ፓርቲው ጥር 15/2007 ዓ.ም በሰጠው መግለጫ አስታወቀ፡፡ አቶ ዘመነ የመኢአድን ጠቅላላ ጉባኤ አድርገው ወደ መኖሪያቸው ጎንደር ከተማ ከተመለሱ በኋላ ከፍተኛ የደህንነት ክትትልና ጫና ይደረግባቸው እንደነበር ለፓርቲያቸው አሳውቀው ነበር ያለው ፓርቲው በ10/05/2007 […]

The post የመኢአድ ም/ፕሬዝደንት ከፍተኛ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ፓርቲው ገለፀ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በደብረ ማርቆስ ፣ ጎጃም !!! ሕወሃት/ኢሕአዴግ በአንድነት ፓርቲ ላይ የከፈተው ጦርነት ከመቼውም ጊዜ በአገሪቷ ያሉ ኢትዮጵያዉያን በቁጭትና በወኔ ለትግል እያነሳሳ ነው። በየክፍለ አገራቱ ያሉ የአንድነት አባላትን ደግፊዎች ድምጻቸውን ለማሰማት በመንቀስቀስ ላይ ናቸው። ጥር 17 ቀን በበርካታ ከተሞች ሰልፎች ይደረጋሉ። የምስራቅ ጎጃም ዞን ዋና ከተማ ደብረ ማርቆስም ድምጿን ታሰማለች። ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ በደብረ […]

The post ታላቅ ሰላማዊ ሰልፍ ፣ በአዲስ አበባ ፣ በደብረ ማርቆስ ፣ በጂንካ ፣ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አቶ ግርማ ሰይፉ /የአንድነት ም/ፕሬዝደንት/ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ ጥር 8 ቀን 2007 ዓ.ም ቀበና በሚገኘው ጽ/ቤቱ የመድብለ ፓርቲ ሥርዓት እንዳይፈጠር ምርጫ ቦርድ ታሪካዊ ስህተት እየፈፀመ ነው ሲል መግለጫ ሰጥቷል። ፓርቲው እንዳለው፤ ቦርዱ በሕግ የተሰጠውን ኃላፊነት በብቃት ከመወጣት ይልቅ ለገዢው ፓርቲ ያለውን ወገንተኝነት በምርጫው ሂደት ዋዜማ በይፋ እያረጋገጠ ይገኛል። አሁንም ቦርዱ ወሰነ ተብሎ በሚዲያ የተገለፀው […]

The post “የአንድነት በር ለመዝጋት በሚታትሩት ልክ፣ ሌላ ትልቅ ይህችን ሀገር ወደ አደጋ የሚወስድ በር ይከፍታሉ” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ጨፍጫፊው ሌ/ጄነራል አብረሃ ወልደ ማርያም (ኩዋተር) የሚመራው ለሶማሌ ክልል ሰላም በሚል በአከባቢው የሰፈረው የደቡብ ምስራቅ እዝ የሕወሃት የጦር አዛዦች በራሳቸው የሚወሥዱት ውሳኔ የመከላከያ ሰራዊት ላይ የሚያደርሱት ጫና እና እንዲሁም ሰራዊቱ ያቀረበውን ሕገ መንግስታዊ ጥያቄ ወደ አመጽ ማምራቱ ተሰምቷል::በጎዴ ከሚገኙ የመከላከያ ደህንነት ምንጮች የተገኘው መረጃ እንደሚያመለክተው ካልደፈረሰ አይጠራም በሚል የተነሳውን አመጽ የተመለከቱ የሕወሓት የጦር አዛዦች የመከላከያ […]

The post የደቡብ ምስራቅ እዝ የመከላከያ ሰራዊት ካልደፈረሰ አይጠራም እያለ ነው:: appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአዲስ አበባ፣ በጂንካ፣ በደብረ ማርቆስ ፣ በሸዋ ሮቢት እንዲሁም ሌሎች ቦታዎች ለመብትና ለነጻነት ሰልፍ ተጠርቷል። የብዙዎቻችን ትእግስትና ዝምታ እንደ ፍርህታ በመቁጠር ጥቂቶች ለሕዝብ ያላቸውን ንቀት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየጨመሩ ነው። ምናልባትም በያዙት መሳሪያና ባሏቸው ትቂት ሰራዊቶች ይመኩ ይሆናል። ሆኖም እኛ ግን ሚሊዮኖች ነን !!!! የሚሊዮኖች ኃይል ምን እንደሆነ የምናሳይበት ጊዜ ነው። ዜጎች ሰላማዊ ሰልፍ የማድረግ […]

The post አሁን ካልተነሳን መቼ እንነሳለን – ግርማ ካ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

በአፍሪካ እግር ኳስ ዋንጫ ውድድር ትላንት በቅድሚያ የተጫወቱት የ A ምድቦቹ አስተናጋጅ ኢኳቶሪያል ጊኒና ቡርኪና ፋሦ ያለግብ ዜሮ ለዜሮ ተለያይተዋል።

 

ቀጥለው የተጋጠሙት የዚሁ ምድብ ቲሞች ኮንጎ እና ጋቦን ነበሩ። በኮንጎ አንድ ለዜሮ አሸናፊነት ተጠናቅቋል።

 

ዛሬ በሰባተኛው ቀን ቱኒዝያ ዛምቢያን ኡሁለት ለአንድ ቀጥታለች።

 

ፍልሚያው ነገና ከነገ በስቲያ ይቀጥላል። ቅዳሜ ዕለት በካሜሩንና ጊኒ መካከል የሚደረገውን ጨዋታ በዋና ዳኝነት እንዲመሩ ኢትዮጵያዊው ኢንተርናሽናል አርቢትር በአምላክ ተሰማ መመደባቸው ተገልጿል።

 

(ዳዊት መስፍን) የቀድሞው የአንደነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትህ ፓርቲ ዋና እና ተቀዳሚ ፕሬዝዳንቶች የፓርቲው አባላት የቡድን ፓለቲካ የወለደውን የአንድነት መከፋፈል በጋራ ጉባኤ እንዲፈቱት ጥሪ አቀረቡ። የቀድሞው ፕሬዝዳንት ኢንጅነር ግዛቸው ሽፈራው በሴራ ፓለቲካ ህልውናው አደጋ ውስጥ የወደቀውን ፓርቲ ሊያድኑ የሚችሉት ህጋዊ አባላቱ ናቸው ብለዋል። አሁን ፓርቲውን እያመሰው ያለው የቡድን እና ዝምድና ፓለቲካ ነው የሚሉት ኢንጅነር ግዛቸው፥ የፓርቲው አባላትም የአንድነትን የቀደመውን ልዩነትን በዴሞክራሲያዊ መንገድ የመፍታት ስልት ተጠቅመው በሰከነ መንፈስ ችግራቸውን በመፍታት የፓርቲውን ህልውና እንዲታደጉት ጠይቀዋል። የፓርቲው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት የነበሩት ኢንጀነር ዘለቀ ረዲም የፓርቲው አባላት በሁለቱም ጎራ በቆሙት ህገወጥ አመራሮች ላይ ጫና በመፍጠር ወደ ውይይት መድረኩ እንዲያመጧቸው ነው ጥሪ ያቀረቡት። የፓርቲው የ2000 እና የ2004 ውስጠ ደንብ ለአንድ ወር ፓርቲው በምክትል ተቀዳሚ ፕሬዝዳንቱ ይመራ ይላል። በወቅቱ ወንበሩ ላይ እንዲቀመጡ ደንቡ ይፈቅድላቸው የነበረው ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንቱ ኢንጅነር ዘለቀ ረዲ ይህ እንዳልሆነ አንስተዋል። ከአንድነት ፓርቲ የስልጣን ወንበር ጀርባ ያለውን ሹክቻም ፕሬዝዳንቱን አስለቅቆ ቀጠለ ያሉት ኢንጅነር ዘለቀ፥ የእሳቸውም በምክትል ተቀዳሚ ፕሬዝዳንትነት መዝለቅ በደባ ተገዝግዞ እንዳጋደለ ተናግረዋል። በፓርቲው ውስጥ ያለው ሴራና ሽኩቻ እጅግ ስላሳዘነኝም ስልጣኔን በይፋ ልለቅ ችያለሁ ነው ያሉት ኢንጂነር ዘለቀ። ኢንጅነር ግዛቸው በፕሬዝዳንትነት ዘመኔ ለፓርቲው ድጋፍ ከውጭ ሀገራት የሚመጣው ገንዘብ በግለሰብ የሂሳብ ቁጥር መሆኑ ቀርቶ በፓርቲው የባንክ ደብተር ይሁን ማለታቸውንም አውስተዋል። የቀድሞቹ አመራሮች የተጎነጎነው ሴራ ከእኛ አልፎ ፓርቲውን ጠልፎ እንዳይጥለው ስንል ቀዳሚውን እና ተከታዩን የፓርቲውን የስልጣን […]

ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቀደም ሲል የኢህአዴግ መንግስት ፤ በስዊድን-ስቶኮሆልም  አዘጋጅቶት የነበረው የቦንድ ሽያጭ ዝግጅት ላይ ኢትዮጰያውያን ከፍተኛ ተቃውሞ ማሰማታቸው ይታወቃል። <<ከአባይ በፊት ዘረኝነት ይገደብ>> በሚል መርህ ተቃውሞውን ያደረጉት ኢትዮጰያውያን፤  ዜጎች ያለፍርድ እየታሰሩና እየተገደሉ ባለበት ሁኔታ  ገንዘብ ለመሰብሰብ መሯሯጥ፤ በሀገርና በህዝብ ላይ መቀለድ እንደሆነ በመናገር  ነበር- ተቃውሟቸውን  ጫማና እንቁላል በመወርወር …

ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ፖሊሶች ልብሳቸውን በመቀየር በእግራቸው ወደ ጅንካ ከተማ እየሸሹ ነው። የፖሊስ ግጭት ወቅታዊ መረጃን በመጥቀስ የኦሞ ህዝቦች ዲሞክራሲያዊ ድርጅት ባወጣው መግለጫ እንደተመለከተው፤ ሐመሮች በወሰዱት የመልሶ ማጥቃት እርምጃ የዞኑን የፖሊስ አዛዥ ሻምበል ለማ አሸናፊን ጨምሮ ሰባት ፖሊሶች ሲገደሉ፤ ስድስት  ፖሊሶች ደግሞ ቁስለኛ ሆነዋል። ከፖሊሶቹ በተጨማሪ ሁለት ሲቪሎችም መገደላቸውና …

ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የድርጅቱ ምንጮች ለኢሳት እንደጠቆሙት፤ በመጀመሪያው ዙር ፈሰስ የተደረገው ይህ ገንዘብ ለቲሸርት ፤ ለኮፍያ ፤ እና ለበራሪ ወረቀቶች ህትመት  የሚውል ነው ተብሏል፡፡ ለፕሮሞሺን ስራ አገልግሎት የሚውል ተብሎ በብሄር ለተደራጁ ድርጅቶች ፈሰስ  ከተደረገው ከዚህ ገንዘብ ባሻገር ለአራቱ የኢህአዴግ ድርጅቶች ማለትም ለህወሀት፣ ለብአዴን፣ለኦህዴድ እና ለደኢህዴግ  5 ሚሊዮን  87 ሺህ …

ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አደጋው የደረሰው ሳሪስ አቦ ማዞሪያ ትንሽ ከፍ ብሎ በሚገኘውና የሀዲድ ንጣፍ ስራ እየተካሄደበት ባለ ቦታ ላይ ነው። በአደጋው የደረሰውን ጉዳት ለጊዜው ማወቅ   ባይቻልም፤አምቡላንሶች የተጎዱ ተማሪዎችን  ወደ ሆስፒታል ሲያመላልሱ  መዋላቸውን ሪፖርተራችን ከስፍራው ዘግቧል።

ጥር ፲፬(አስራ አራት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ አንድነት ፓርቲ ለሁለት እንደተሰነጠቀ በማስመሰል ያቀነባበሩት ሴራ መጋለጡን እና መክሸፉን ከፓርቲው ጽሕፈት ቤት  የደረሰን ዜና ያመለክታል። ምርጫ ቦርድ “የአንድነትን ጠቅላላ ጉባኤ ጠርተዋል” ሲላቸው  የነበሩት አቶ አየለ ስሜነህ፤ በዛሬው እለት “አንድነት አንድ ነው፤ እናት ፓርቲዬን ለማዳን ተመልሻለሁ” በማለት በአንድነት ፓርቲ ጽ/ቤት መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በአንድነት …

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

በትላንትናው ዕለት ጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ያስታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከሰልፍ በዘለለ ጉባኤ እንደማያካሄድ አስታወቀ፡፡ ከአንድነት ፓርቲ፣ አፈንግጠው የወጡት ሰዎች ፓርቲው ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ እንደጠራ በማስመሰል አባላትን ለማወናበድ እየሞከሩ እንደሚገኙ ምንጮች ለፍኖተ-ነፃነት ገልፀዋል፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ አንድነት እሁድ ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም በመላው […]

በያዝነዉ የጎርጎረሳዉያኑ 2015 ዓ,ም የመጀመርያ የሙዚቃ ድግሳችን የኢትዮጵያን የአዝማሪ ሙዚቃን በቀጥታ ለማስደመጥ ቀርበናል፤ ሲል ነበር WDR የተሰኘዉ የጀርመኑ የራድዮ ጣብያ ሲያስደምጥ የነበረዉ ዝግጅት።

የኢትዮጵያ መንግሥት በመጪዉ ግንቦት ለሚካሄደዉ ምርጫ ነፃ ሃሳብን ለማገድ ሆኖ ብሎ የግል መገናኛ ብዙሃንን እየተጫነ ነዉ ሲል ዓለም አቀፉ የመብት ተሟጋቹ ድርጅት ሂዉማን ራይትስ ዎች አመለከተ።

ፍኖተ-ነፃነት በትላንትናው ዕለት ጥር 13 ቀን 2007 ዓ.ም በመላው ሀገሪቱ ሰላማዊ ሰልፍ መጥራቱን ያስታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ከሰልፍ በዘለለ ጉባኤ እንደማያካሄድ አስታወቀ፡፡ ከአንድነት ፓርቲ፣ አፈንግጠው የወጡት ሰዎች ፓርቲው ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም ጠቅላላ ጉባኤ እንደጠራ በማስመሰል አባላትን ለማወናበድ እየሞከሩ እንደሚገኙ ምንጮች ለፍኖተ-ነፃነት ገልፀዋል፡፡ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች፣ አንድነት እሁድ ጥር 17 ቀን 2007 ዓ.ም […]

The post አንድነት ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ እንጂ ጠቅላላ ጉባኤ አልጠራሁም ሲል አስታወቀ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

5፡30 ሳሪስ ካዲስኮ የባቡር ፕሮጀክት ስራ የሚሰራ ቻይናዊ በሎደር ማሽን የፍሬ ሕይወት ት/ቤት አጥር በመደርመስ በስፖርት ክፍለ ጊዜ ግቢ ውስጥ የነበሩ 3 ተማሪዎች ሕይወታቸው ሲያልፍ በርካታ ተማሪዎች ከፍተኛና መካከለኛ ጉዳት ደርሶባቸው ወደ ሕክምና ቦታ ሄደዋል፡፡ በተጨማሪም በቅርብ እርቀት ቡና ቦርድ እየተባለ በሚጠራው ግቢ ውስጥ ቻይናው የጥበቃ ሰራተኛውን ሲመታው ለመከላከል ሲል በያዘው አጣና ሲመታው በአካባቢው የነበሩ […]

The post አሳዛኝ ዜና ሳሪስ የባቡር ፕሮጀክት ስራ የሚሰራ ቻይናዊ በሎደር ማሽን የፍሬ ሕይወት ት/ቤት አጥር በመደርመስ 3 ተማሪዎች ሕይወት ቀጠፈ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ ተዋናይ እያጣ ነው:: ምርጫ ቦርድ ለአቶ አየለ ስሜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ደብዳቤ መስጠቱን የምርጫ ቦርድ ምክትል ሀላፊ አቶ አዲሱ ገ/እግዚአብሄር ከዚህ ቀደም መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ ዛሬ በምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ተሰጥቷቸው የነበሩት አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡ ከእነ አቶ አየለ ቀደም ብለው የተወሰኑ ወጣቶች ከፓርቲው ውጪ ይሰበስቧቸው […]

አስገደ ገ/ስላሴ በሕወሓት አመራርና አጃቢዎች የተፈበረከው ምርጫ ቦርድ ባለፉት 20 አመታት ለ4 ጊዜ ከፌደራል እስከ ቀበሌ ምርጫ አካሂዷል። ሁሉም ምርጫዎች ግን የዴሞክራሲ መስፈርትን የሚያሟሉ እንዳልነበሩ ዓለም-አቀፍ ታዛቢዎች ጭምር አረጋግጠዋል። በ2007 ዓ.ም የምርጫ ውድድርም ሕወሓቶች፣ በዚሁ አመት ሃቀኛ ተቀናቃኝ ፓርቲዎችን ጭራሹን ላለማሳተፍ፣ ለአመታት ያህል የቤት ስራ እየሰሩ ቆይተዋል፡፡ ለዚሁ አላማ ግቡን ለመምታት አስቀድመው እጅግ ብዙ ብቁ […]

The post ምርጫ ቦርድ፣ ማጭበርበሩን ያቁም! – አስገደ ገ/ስላሴ ከመቀሌ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የኢህአዴግ ሴራ ከሸፈ::
አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡

የኢህአዴግና የምርጫ ቦርድ ድራማ ተዋናይ እያጣ ነው::ምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ጻፍኩለት ያለውን አየለ ስሜን አጥቷል :: ምርጫ ቦርድ ለአቶ አየለ ስሜ ጠቅላላ ጉባኤ እንዲጠራ ደብዳቤ መስጠቱን የምርጫ ቦርድ ምክትል ሀላፊ አቶ አዲሱ ገ/እግዚአብሄር ከዚህ ቀደም መናገራቸው አይዘነጋም፡፡ዛሬ በምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ተሰጥቷቸው የነበሩት አቶ አየለ ስሜና አቶ ኢሳይያስ ቱሉ እናት ፓርቲያቸውን ይቅርታ በመጠየቅ ተመልሰዋል፡፡ከእነ አቶ አየለ ቀደም ብለው የተወሰኑ ወጣቶች ከፓርቲው ውጪ ይሰበስቧቸው የነበሩ ሰዎችን የጥፋት ተልዕኮ በመረዳት መመለሳቸው አይዘነጋም፡፡
በእኔ እምነት ከዚህ ቀደም በፓርቲው ውስጥ በተደረገ ምርጫ ለራሳቸው የሰጡትን ድምጽ ብቻ ያገኙት አቶ ትዕግስቱ አወሉ ብቻቸውን ከመቅረታቸው በፊት እነ አየለ ስሜን በመከተል ይቅርታ እንደሚጠይቁ ተስፋ አደርጋለሁ፡፡
Image

በአዲስ አባባ የሚካሄደው ሰልፍ መነሻ ቦታ ከበና ከሚገኘው የአንድነት ዋና ጽ/ቤት በ3:00 የሚነሳ ሲሆን በአራት ኪሎ፣ በፒያሳ እና በቸርችል ጎደና አድርጎ የሚጓዝ ሲሆን ሰልፉ የሚካሄድበት ቦታ ድላችን ሀወልት ፊት ለፊት በሚገኘው ኢትዮ ኩባ አደባባይ ላይ ነው። ፈፅሞ የማይቀሩበት ሰልፍ ነው ነው ስለሀገራችን ድምፃችን እናሰማ!  

The post አዋጅ! አዋጅ! ታላቅ ሰልፍ ጥር 17 በአዲስ አባባ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

መንግስት ነጻ መገናኛ-ብዙሃንን ጠቃሚ የመረጃ እና ትንታኔ ምንጭ አድርጎ ከመውሰድ ይልቅ የስጋት ምንጭ አድርጎ በመቁጠር በሃገሪቱ የሚገኙ ነጻ ድምጾች ላይ ስልታዊ በሆነ መንገድ ጥቃት ይፈጽማል::” የሂዩማን ራይትስ ዎች የአፍሪካ ምክትል ዳይሬክተር ሌስሊ ሌፍኮው ኢትዮጵያ፡ መገናኛ-ብዙሃን በመጥፋት ላይ ናቸው Human Rights Watch የኢትዮጵያ መንግስት ነጻ መገናኛ ብዙሃን ላይ በሚፈጽመው ስልታዊ ጫና ምክንያት ከግንቦት 2007ቱ ምርጫ አስቀድሞ […]

The post መገናኛ-ብዙሃን በመጥፋት ላይ ናቸው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ጎልጉል ድረገጽ ጋዜጣ የሰብዓዊ መብት ጠባቂ የሆነው ድርጅት (ሂዩማን ራይትስ ዎች) “ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም” በሚል ርዕስ ያወጣል ተብሎ የተጠበቀውን ዘገባ ማምሻው ላይ ይፋ አድርጓል፡፡ ከጥቂት ቀናት በፊት ጎልጉል የድረገጽ ጋዜጣ “ያለ ነጻ ሚዲያ – ምርጫ ወይስ ቁማር?” በሚል ርዕስ ባተመው ዜና ላይ ዘገባው እንደሚወጣ በተናገረው መሠረት ባለ 76 ገጽ ሪፖርቱ በሚዲያ አፈና ዙሪያ ዝርዝርና ወቅታዊ […]

The post “ጋዜጠኝነት ወንጀል አይደለም” appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ የ2007 አገር አቀፍ ምርጫን በአሸናፊነት ለመወጣት የተለየ ስትራቴጂ በመንደፍ በሙሉ ኃይሉ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ አንድነት የምርጫ ውድድር የይስሙላ ሳይሆን የምር መሬት ላይ በሚታይ ደረጃ መሆን እንዳለበት ወስኖ፤ የተንቀሳቀሰበት ሁኔታ በገዥው ፓርቲ የተወደደ ባለመሆኑ፤ በምርጫ ቦርድ፣ በሬዲዮ ፋና፣ በቀድሞ ኢቲቪ በአሁኑ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን እና የአንድነት አባል ነን በሚሉ በተግባር ለአፍራሽ […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ለእሁድ ጥር 17 2007 በአዲስ አበባና በሌሎች ከተሞች ምርጫ ቦርድና ኢህአዴግ ፓርቲውን ለማስረስ የሚያደርጉትን በመቃወም ታላቅ ሰልፍ ይደረጋል፤ መነሻው በኩባ አደባባይ። የአንድነት አባለት፣ ደጋፊዎች በጠቅላላ በኢትዮጵያ የስርዓት ለውጥ እንዲመጣ የምንፈልግ ሁሉ በዚህ በአጭር ጊዜ ሰልፎቹ የተሳኩ እንዲሆኑ አስፈላጊውን ርብርብ ታደርጉ ዘንድ ሀገራዊ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

አንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ /አንድነት/ የ2007 አገር አቀፍ ምርጫን በአሸናፊነት ለመወጣት የተለየ ስትራቴጂ በመንደፍ በሙሉ ኃይሉ ወደ ሥራ ገብቷል፡፡ አንድነት የምርጫ ውድድር የይስሙላ ሳይሆን የምር መሬት ላይ በሚታይ ደረጃ መሆን እንዳለበት ወስኖ፤ የተንቀሳቀሰበት ሁኔታ በገዥው ፓርቲ የተወደደ ባለመሆኑ፤ በምርጫ ቦርድ፣ በሬዲዮ ፋና፣በቀድሞ ኢቲቪ በአሁኑ በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን እና የአንድነት አባል ነን በሚሉ በተግባር ለአፍራሽ ተልዕኮ […]

The post በአንድነት ላይ የተቀነባበረው ዘመቻ በአስቸኳይ ይቁም! – ከአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) የተሰጠ መግለጫ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የሃገሪቱን አንጡረ ሃብት ለስለላ በመመደብ ሕዝብ ላይ ሽብር ታውጇል:: Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ)
ኢሕአዴግ ውስጥ በተነሳው የብሩህ ተስፋ ክሽፈት የመጣ በባለስልጣናቱ ዘንድ ከፍተኛ የሆነ ድንጋጤ መከሰቱን ተከትሎ ከፍተኛ የሆነ ውጥረት አመራሮችን አጣብቂኝ ውስጥ ከቷቸዋል። ባለፉት 24 አመታት በህዝብ እና በሃገር ላይ የተደረገው ከፍተኛ የሆነ በደል እና ዘረፋ በሕዝቡ ዘንድ ጥርስ እንዳስነከሰባቸው እና መጪው ጊዜ ይጨልምብናል ብለው ከፍተኛ ስጋት ስላደረባቸው በአራት ቡድኖች የተከፋፈለ በሕወሓት ከፍተኛ አመራሮች የሚመራ እና በመላው ሃገሪቱ የተበተነ የድህንነት እና የስለላ ሃይል ማሰማራታቸው ታውቋል።

የለውጥ ሃይሎች እና የዲያስፖራው ህዝባዊ ተቃውሞ በርትቶ እና ገኖ መውጣት፣በፓርቲው ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች ፣የካድሬዎች እንቢተኝነት፣ የውጪ ሃይሎች ጫና፣ የህዝብ እሮሮ እና አቤቱታ አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ወያኔ የሃገሪቱን እና የሕዝቡን አንጡረ ሃብት ስድሳ ከመቶውን ካለምንም እውቅና በዘፈቀደኝነት ለደህንነት እና ለስለላ ተግባር የመደቡት ከፍተኛ የሕወሃት አመራሮች የሚመራ የደህንነት ቡድን እንደገና መዋቀሩን ታውቀዋል።በሕወሃት የሚመራ የደህንነት ቡድን በአገሪቱ በአዲስ መዋቅር ዳግም የተዋቀረው በየአከባቢው ከመንደር እና ቀበሌ ጀምሮ እስከ ከተሞች የገጠር ወረዳዎች ዘልቆ በመግባት በወያኔ ላይ ደባ ይሰራሉ ይፈጸማሉ ይመከራሉ የተባሉ እያንዳንዱን የዜጎች እንቅስቃሴዎች ሪፖርቶችን በትጋት በመሰብሰብ ወደ መሃል አገር በመላክ መታፈን ያለባቸው መገደል ያለባቸው ደብዛቸው መጥፋት ያለባቸውን ሰዎች በተመለከተ ከበላይ በሚተላለፍለት ትእዛዝ መሰረት መፈጸም ዋናው ስራው ነው።

ወያኔ የሚጠራው መጪው ምርጫ ሕዝቡ በ1997 እንዳደረገው አሁንም እንዲሁ ቂሙን በካርድ ይገልጽብናል በማለት የሚሰጋው ወያኔ መጪውን ምርጫ ተከትሎ ሊመጣ የሚችለውን ተቃውሞ ከፍተኛ የሆነ የሃይል እርምጃ በመጠቀም ለማክሸፍ የሚያስችለው በየትኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ሊሆን እንደሚችል ስለላውን ተያይዞታል፤በፓርቲው ውስጥ የሚነሱ ጥያቄዎች የካድሬዎች እንቢተኝነት የውጪ ሃይሎች ጫና የህዝብ እሮሮ እና አቤቱታ አጣብቂኝ ውስጥ የከተቱት ወያኔ ማጣፊያው አጥሮት የሃገሪቱን ግማሽ በጀት የሚሆነውን ለደህንነት እና ለስለላ ተግብር በማዋል ከፍተኛ የሆነ አደጋ በሃገር ላይ አውጆ ሕዝብን እያሸበረ ይገኛል።

ፎቶው የምታዩት ሰውየ ገብረየሱስ ገብረሂወት የተባለ ኣስተማሪ ነው። የምታዩት ፎቶ የህወሓት ኣባል ኣልሆንም ያለና በባለ ስልጣናት ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት ኣስተማሪ ነው። መምህር ገብረየሱስ ገብረሂወት በደጉዓ ተምቤን ማሕበረስላሴ ትምህርት ቤት የሚያስተምር ነው። የድብደባው መነሻ የህወሓት ኣባል ሆኖ መቀጠል ኣልፈልግም በማለቱ የመጣበት ጦስ ነው። ጦሱ ከደምወዙ በቀጥታ ለህወሓት ኣባልነት የሚል በየወሩ ሲቆረጥ ፍቃደኛ ባለ መሆኑና በተደጋጋሚ ሲቆረጥበት […]

The post የህወሓት ኣባል ኣልሆንም ያለ ኣስተማሪ በባለ ስልጣናት ከፍተኛ ድብደባ ደረሰበት appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሀገሪቱ የምትመራበትን  ፖሊሲ ከመጠምዘዝ ጀምሮ ድርጊቱ በሀገርና በህዝብ ላይ የከፋ ተጽእኖ እንዳለው የተገነዘቡ ኢትዮጰያውያን በዩኒቨርሲቲው ላይ  የተቃውሞ ዘመቻ እያስተባበሩ ነው። አዲስ አበባ የሚገኘው ኢንተርናሽናል ሊደር ሺፕ ኢንስቲትዩት አማካይነት የሚቀርቡለትን ባለስልጣናት በአጭር ቀናት ኮርስ በማስተርስ ዲግሪ እያንሸበሸ ያለው ፤በእንግሊዝ ሀገር የሚገኘው የግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ ነው። በአይ ኤል አይ ድረገጽ …

ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ምርጫ ቦርድ የውስጥ ጠቅላላ ጉባዔ ጠርታችሁ የውስጥ ችግራችሁን ካልፈታችሁ በመጪው ምርጫ አትሳተፉም የሚል  ውሳኔ በ አንድነትና በመ ኢአድ ፓርቲዎች ላይ ማሳለፉን ተከትሎ አንድነት ፓርቲ  የቦርዱን ውሳኔ ለማሟላት ከሳምንት በፊት  በአስቸኳይ ጠቅላላ ጉባኤ  ማካሄዱ ይታወሳል።   ይሁንና በወቅቱ ድርጅቱ  በጠራው ጠቅላላ ጉባዔ ላይ ተጋብዞ  ተወካዩን ለመላክ ፈቃደኛ …

ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ዜጎች የምርጫ ካርድ እንዲያወጡ ጥሪ  ያቀረበው የ9ኙ ፓርቲዎች ትብብር፤ <<ምህዳሩ ካልተስተካከለ  ምርጫው አንድ ቀን ሲቀረውም ቢሆን ከምርጫ ልንወጣ እንችላለን›› ሲል አስታወቀ። ትብብሩ ፡<<ነፃነትን የማስመለስ ትግሉን አጠናክረን እንቀጥላለን>> በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ፤ ኢህአዴግና ምርጫ ቦርድ አፈና እና ጫና እያደረጉ ቢሆኑም ነፃነትን ለማስመለስ የያዘውን ግብ ለማሳካት ወደኋላ እንደማይል …

ጥር ፲፫(አስራ ሦስት ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል  የመላው ኢትዮጰያ አንድነት ድርጅት  አባላት በብዛት እየታሰሩ መሆናቸውን ከስፍራው  አንድ የመኢአድ  አመራር ገለጹ። የድርጅቱ የ አዲስ አበባ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ አቶ አወቀ አባተ  ለኢሳት እንደገለጹት፤በምራብ ጎጃም ዞን  በዳንግላ ወረዳ ጫራ ቀበሌ ነዋሪ የሆኑት የመኢአድ አባላት ወጣት ታጀለ አለኸኝ እና ወጣት የዋንስ ገደቡ፣ እንዲሁም የቡሬ …