ኤርትራ 6 ጋዜጠኞችን መፍታቷ DW Amharic January 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኤርትራ መንግሥት 6 ዓመት ገደማ በእሥር ላይ ያቆያቸውን ጋዜጠኞች መፍታቱን ፤ ዋና ጽ/ቤቱ በፓሪስ፤ ፈረንሳይ የሚገኘው ድንበር አያግዴው የጋዜጠኞች ድርጅት (RSF) አስታውቋል። የተፈቱት ለራዲዮ ባና ይሠሩ እንደነበሩ የተነገረላቸው፤ በረኸት