በሰዉ እጅ የተገደለዉ ኤርትራዊ ጉዳይ DW Amharic January 23, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ብዙዉን ሰዉ እዚህ ያነጋገረዉ ጉዳይ ተጣርቶ መልስ ያገኘ ይመስላል ይላል የበርሊኑ ዘጋቢያችን ይልማ ኃይለሚካኤን በላከልን ዘገባ። ጋዜጣዎች ጽፈዋል፤ ሰዎች ሰልፍ ወጥተዋል እኛም ይላል ይልማ የኤርትራዊዉን ስደተኛ የወጣት ካሊድን ጉዳይ አንስተን ዘግበናል።