የወያኔ መንግስት 3 ሊትር ዘይት በ72 ብር አቀርባለው ቢልም ከእጥረቱ በተጨማሪ ደረጃውን ያልጠበቀና ለምግብነት የማይውል መሆኑን ዘይቱን ያገኙ ሰዎች እየተናገሩ ነው። ከግለሰብ ሱቅ የ1 ሊትር ዘይት በ75 ብር እየተሸጠ ቢሆንም ይህም ከኮሌትሮል ነፃ ያልሆነ እና ለጤና ጠንቅ ነው።ይህ የተበላሸ ዘይት በጉምሩክ በኩል ከወያኔ ባለስልጣናት ጋር በሼር የሚነግዱ ነጋዴዎች እንዳስገቡት ለማወቅ ተችሏል።ይህን ዘይት መጠቀም ለጤንነት ጠንቅ […]

‹‹ቤተሰቦቼ አሸባሪ ተብለው ቤት የሚያከራያቸው አጥተዋል፤ ልጆቼ በረንዳ ላይ ወድቀዋል፤ ቤተሰባችን ተበትኗል›› ም/ኢንስፔክተር ሙልዬ ማናዬ ረታ (7ኛ ተከሳሽ) በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በዘመነ ካሴ የክስ መዝገብ ከ2ኛ እስከ 5ኛ ለተከሰሱት አቶ አሸናፊ አካሉ (2ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ደናሁን ቤዛ (3ኛ ተከሳሽ)፣ አቶ ምንዳዬ ጥላሁን (4ኛ ተከሳሽ) እና አቶ አንሙት የኔዋስ (5ኛ ተከሳሽ) ዋስ እንዲሆኑ ለዛሬ ሀምሌ 29/2007 […]

እነዚህ ውድ የኢትዮጵያ ልጆች እንዳማንም ኢትዮጵያዊ በአከባቢያቸው ከሚቀርቧቸው አብሯቸው ከሚማሩ ከሚሰሩ ጓደኞቻቸው ማናችንም እንደምንዝናናው በገሃድ የምናያቸው ድንቅ ውብ ኢትዮጵያውያን አሻባሪ ያላቸው አካል ጫካ መግባት የአሻባሪነት ተቃራኒ መስሎት ይመሥለኛል። ግን ይህ በሰላም ባደጉበት በኖሩበት ሀገር አሸባሪ የተባሉት ወጣቶች ብዙ ወዳጅና ጓደኛ አብሮ አደግ ጀግና እንዳላቸው የተዘነጋ ይመስላል ። ምክነያቱም እነሱ በገሃድ እኔ ኢትዮጵያዊ እንደኢትዮጵያዊነቴ ለመብቴ ለነፃናቴ […]

ኦሮሞ ጥናት ማህበር ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በዋሽንግተን ሀዋርድ ዩኒቨርሲቲ ዓመታዊ ስብሰባውን አካሄደ። ከተያዩ ሃገራት የሄዱ የኦሮሞ እና ኦሮሞ ያልሆኑ ምሁራን በዚሁ ስብሰባ ላይ ጥናታዊ ጽሑፎቻቸውን አቅርበዋል። ጥናቶቹ በኦሮሞ ህዝብ ባህል፣ አኗኗር፣ እንዲሁም፣ በማህበራዊ፣ ኤኮኖሚያዊ እና ፖለቲካዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ …

የኦሮሞ ጥናት ማህበር ዓመታዊ ስብሰባ በዋሽንግተን Read more »

ኤርትራ በርካታ ዜጎችዋ ሃገርዋን እየለቀቁ ለአስከፊ ስደት የሚዳርጉበትን ሁኔታ የተመድ የፀጥታ ምክር ቤት እንዲያጣራ ጥሪ አቀረበች። የፀጥታ ጥበቃ ምክር ቤቱ ጉዳዩን አጣርቶ ተገቢውን ፍርድ እንዲያሰጥ የኤርትራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ይፋ ባደረገዉ መግለጫ ጠይቋል። Listen

ኢሳት ዜና (ሃምሌ 28 2007 አ ም ) በተለያዩ የአገልግሎት ክፍሎች በተለያዩ የሀላፊነት ደረጃዎች ላይ ሲያገለግሉ የነበሩ 6 ዲፕሎማቶች ስርአቱን በመክዳት እንደወጡ መቅረታቸው ታወቀ ። የአገልግሎት ጊዜያቸውን በማጠናቀቅና በተለያዩ ምክንያቶች ለኢትዮጵያ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር እስከ ሀምሌ 1 2007 ሪፖርት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀርቦላቸው ለጥሪው ምላሽ በመንፈግ ስርአቱን የከዱ ዲፕሎማቶች ከአሜሪካ አፍሪካና ህንድ መሆኑን የውጪ ጉዳይ ምንጮች …

በሽብር ወንጀል ተከሰዉ ትላንት ቅጣት የተጣለባቸዉ የሙስልም ማህበረሰብ ችግሮች መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት ጠበቃ፣ ለአሜሪካ ድምጽ ራዲዮ በሰጡት ቃለምልልስ የፍርድ ቤቱ ዉሳኔ ግራ አጋብቶናል ይላሉ። Listen

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ አቡበክር አህመድን ጨምሮ በ18 የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ የኮሚቴ አባላት ላይ የተላለፈውን የፍርድ ውሳኔ “ድራማ ነው” በማለት ያጣጣለው ድምጻችን ይሰማ ፣የተሰጠው ፖለቲካዊ ፍርድ “ትግሉን የበለጠ እንድንቀጥልበት ያደርገናል” ሲል ገልጿል። የፍርዱን ኢ-ፍትሃዊነት የመንግስት ባለስልጣናትና ድራማውን የተወኑት አቃቢ ህግጋት እና ዳኞች ሳይቀር ያውቁታል የሚለው ድምጻችን ይሰማ፣ ውሳኔው …

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዘጋቢዎቻችን እንዳሉት በተለያዩ የአገሪቱ አካባቢዎች ከዝናብ እጥረት ጋር ተያይዞ ድርቅ ተከስቷል።በሰሜን ሸዋ፣በዋግ ህምራና በወሎ በርካታ ቦታዎች ዝናብ ባለመዝነቡ ድርቅ ገብቷል፡፡ የኢህአዴግ ባለስልጣናት ጉዳዩን በዝግ ስብሰባዎች ቢወያዩበትም ፣ መረጃው ወደ አደባባይ እንዳይወጣ ጥረት እያደረጉ ነው። በዋግ ህምራ አካባቢ ለሶስተኛ ጊዜ እርሻ እየተገለበጠ በመታረስ ላይ መሆኑን ከአካባቢው የሚወጡ …

ሐምሌ ፳፰ (ሃያ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የፍትህ ሚኒስትሩ አቶ ጌታቸው አምባዩ በቅርቡ በተካሄደው የፌደራል እና ክልል የፍትህ ምክክር መድረክ ላይ ፣ አቃቢ ህግ ክስ ሲመሰርት ከክሱ መግለጫ ጋር ስለ ተያዙ ኤግዚቢቶች ስለማይጠቅስ ፣ ንብረቶቹ በፖሊስ ጣቢያዎች ለረዢም ጊዜ ያለጥንቃቄ በመቆየታቸው በሚደርስባቸው የአያያዝ ጉድለት እንደሚበላሹ እና በፖሊስ አባላትም ያለአግባብ እንደሚዘረፉ ገልጸዋል፡፡ ሚኒስትሩ ይህን …

የወያኔ ድብቅ አጀንዳና በስመ አንዳርጋቸው የሚወጣው መጽሀፍ ከአንድ ወደ አሳትታሚው ድርጅት ውስጥ ቤተኛ የሆነ ሰው ስለ አዲሱ የ አንዳርጋቸው መጽሃፍ ነው ተብየው ያደረሰኝ አጭር መልዕክት:- “ወንድሜ የ ዚህ መጽሃፍ ሰባ አምስት በመቶው ሻብያ እጅ ከፈንጅ አስያዘኝ፥፥ ሻብያ ስንት ታጋዮቻችንን በስውር በልቶብናል፥፥ ከሻብያ ጋር የሚደረግ ጋብቻ ዋጋ የለውም፥፥ ይህን እያወቅን አማራጭ ስለሌለን ብቻ ተሸጎጥን፥፥ አብዛኛው ገጾች […]

ስድስት በከፍተኛ ሃላፊነት ቦታ ላይ ይሰሩ የነበሩ የህዝባዊ ወያነ ሃርነት ትግራይ መራሹ ጉጀሌ መንግስት ዲፕሎማቶች ባሉበት ሃገር የወያነን ስርዓት ከዱ ! 1.አቶ ዪሃንስ ጌታሁን የሚንስተር አማካሪ ዋሽግተን ዲሲ 2.ወ/ሮ እመቤት ብሩ ዋሽግተን ዲሲ 3.አቶ ኤልያስ ወርቁ ደቡብ አፍሪካ 4.አቶ ጌታቸው ሙሉአለም ደቡብ አፍሪካ 5.አቶ እሸቴ ምስጋናው ጋና 6.አቶ ሄኖክ አስናቀ ህንድ ኒውደህሊ ላይ መክዳታቸው ታወቀ […]

ዜና ከወደ ደቡብ አፍሪካ በትናንትናዉ እለት 02/08/2015 እሁድ ዘ ፋርም ኦፍ ሆፕ የተባለ ድርጅት፣ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ በደቡብ አፍሪካ ኤ. ኤን.ሲ ወይም አፍሪካ ናሽናል ኮንግረስ፣ የሃዉተን አስተዳደር፣ የደቡብ አፍሪካ ፖሊስ አገልግሎት፣ የደቡብ አፍሪካ ሜትሮ ፖሊስ አገልግሎት፣ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት በመተባበር ባዘጋጁት የተቀደሰ ሐሳብ ላይ የመጀመሪያ ተሳታፊ በመሆን የተገኘዉ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ፡ ደቡብ አፍሪካ ላይ በድግምግሞሽ የተከሰተዉን ዜኖፌቢያ […]

መኢአድ ፕሬዝደንት አቶ ማሙሸት አማረ ዛሬ ሰኔ 27 /2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀጠሮ እንዳለው ገልጬ ነበር በቀጠሮው መሠረት ዛሬ አቅርበውታል ሰኔ 15 / 2007 ዓም በቀረበበት ወቅት ምስክሮቹ አልቀረቡም ተብሎ ለዛሬ ምስክሮቹ ታስረው እንዲቀርቡ ነበር ታዞ የነበረው ዛሬ ሰኔ 27/2007 ዓም 4 :00 አካባቢ የተሠየመው ችሎት ምስክሮቹ ዛሬም እንዳልቀረቡ በመግለጽ ሰኔ 15/2007 ዓም ቀርበው እንደነበረ […]

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በነ አቡበከር አሕመድ የክስ መዝገብ የጥፋተኛነት ውሳኔ በሰጠባቸው 18 ተከሳሾች ላይ ከሰባት እስከ 22 አመታት የሚደረስ የጽኑ እስራት ቅጣት ፈረደባቸው። Listen

ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ አቡበክር አህመድ የክስ መዝገብ ስር የሚገኙ የድምጻችን ይሰማ የመፍትሄ አፈላላጊ አባላት ከ22 እስከ 7 አመታት በሚደርስ እስር እንዲቀጡ የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት 4ኛ ወንጀል ችሎት ውሳኔ አስተላልፏል። ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ፍርዱን ፍርድ ነው ብለን ለመቀበል አስቸጋሪ ነው ብለውታል። ፍርድ ቤቱ አቶ አቡበክር አህመድ፣ አህመዲን ጀበል፣ …

ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በየደረጃው በሚገኙ በኢህአዴግ ድርጅት ኃላፊዎች የተመራውና በተያዘው በጀት ዓመት ከተማዋን ይመራሉ ተብለው የሚሾሙ የድርጅት ካድሬዎችን የሚለይበት የከተማና የክ/ከተማ ከፍተኛ የግምገማ መድረክ አጋማሹን ካድሬ አስደስቶ አጋማሹን ደግሞ አሳዝኖና አበሳጭቶ ተጠናቋል፡፡ በሃምሌ ወር የመጀመሪያ ሳምንት ላይ የተጀመረው ይህ ግምገማ በልዩ ትኩረት አጀንዳ ተቀርፆለት በተቀመጠለት …

ሐምሌ ፳፯ (ሃያ ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰኔ 8 ቀን 2007 ዓ.ም. ደብረማርቆስ ከተማ ውስጥ ለተገደለው ወጣት ሳሙኤል አወቀ መታሰቢያ ሀምሌ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በሰማያዊ ፓርቲ ፅ/ቤት ደም ተለግሷል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት፣ ደጋፊዎችና ሌሎችም ሳሙኤልን ለማስታወስ የተገኙ ግለሰቦች ደም ሰጥተዋል፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ዮናታን ተስፋዬ በዛሬው ቀን ደም መስጠት …

በትግራይ የወያኔ ሰራዊት ላይ በደረሰ ጥቃት ከፍተኛ ጉዳት መድረሱ ተነገረ የባህርዳር ከተማ ከንቲባ በሙስና ተጠርጥሮ ከተያዘ በዋላ መፈታቱ ህዝብን አስቆጣ የወያኔ ወታደሮች ከአርበኞች ግንቦት 7 ጋር እና በተለያየ ስፍራ በተደረጉ ጦርነቶች እየተፍረከረኩ ነው!!!! አምስት የነጻነት ሐይሎች ተዋሐዱ በትግራይ ምዕራባዊ ዞን ማይ-ሰገን በተባለው አካባቢ የሚገኙትን የወያኔ የሰራዊት አባላት በአርበኞች ግንቦት 7  ሰራዊት በደረሰባቸው ድንገተኛ የማጥቃት እርምጃ ምክንያት ሙትና ቁስለኛ […]

22 አመት የተቀጡት ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀሉከፍተኛ ሚና ነበራቸው ያላቸው አቡበክር አህመድ፣ አህመዲን ጀበል፣ ያሲን ኑሩ እና ከሚል ሸምሱ ናቸው ። ችሎቱ በመዝገቡ የተጠቀሱ 5ኛ፣ 7ኛ፣ 8ኛ፣ 11ኛ እና 15ኛ ተከሳሾችን፥ በድሩ ሁሴን፣ ሳቢር ይርጉ፣ መሃመድ አባተ፣ አቡበክር አለሙ እና ሙኒር ሁሴንን እያንዳንዳቸውን በ18 አመት ጽኑ እስራት ቀጥቷቸዋል ። ሼህ መከተ ሙሄ፣ አህመድ ሙስጠፋ፣ ሼህ ሰኢድ አሊ፣ ሙባረክ አደም […]

በውጭ የሚኖረው ኢትዮጵያዊን በጎሳ መክፈል ያውም በመንግስትነት ከተቀመጠ አካል ሲሆን እንዴት ያሳዝናል።አምና ”የትግራይ ዲያስፖራ” በዓል ተብሎ ሲከበር ታዝበናል። ዘንድሮ የመከፋፈሉ ሂደት ቀጠለ እና ዶ/ር ቴዎድሮስ ”የኦሮሞ ዲያስፖራ” የሚል ዝግጅት በፌስ ቡክ ገፃቸው ይዘው ብቅ አሉ።የዶ/ር ቴዎድሮስ መስርያቤት የኢትዮጵያ የሚል ስም ከያዘ በኃላ ዲያስፖራን በጎጥ የመከፋፈል ሥራ ላይ ለምን ይደክማል? አምናየመስርያቤታቸው ቃል አቀባይ ስሙ የኢትዮያ ይሁን […]

ከኦባማው ጉብኝት በኋላ አሜሪካ ኢትዮጵያ ተጨማሪ እግረኛ ጦር ወደ ሶማሊያ እንድታስገባ ያዘዘቻት ሲሆን እግረኛ ጦሩም የሚዘምተው በዚህ ሳምንት መጨረሻ ወይም በሚቀጥለው ሳምንት መጀመሪያ መሆኑ ታውቋል። ለአልሸባብ ማገዶነት የተመረጠው ክፍለጦር ደግሞ በሜጄር ጄኔራል ብርሃኑ ጁላ (ዋናው መሪ ስዩም ሃጎስ ቢሆንም) የሚመራው የምዕራብ ክፍለ ጦር ሲሆን ለዚህ ዘመቻ የተመለመሉ ወታደሮች በአሁኑ ሰዓት ጋምቤላ ውስጥ በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ […]

ማን ይሆን ብዬ ተደናገጥኩ!! ነገር ግን በእጅ ምልክት ድብቅ እዉልብልቢት የጠራኝን ሰዉ ተከትዬ ወደ መጸዳጃ ቤት ዘለቅኩኝ ሴት መሆኔን የዘነጋዉ መለሰኝ ሰዉዬዉ በቀጥታ ወደ ወንዶች ሽንት ቤት አመራ እኔ ግን ወደዛ መግባት ስለፈራዉ ባለሁበት ቆምኩ ከጥቂት ቆይታ ሰከንዶች በኋላ ተመልሶ ወጣ መካከለኛ ቁመትና ደንዳና ሰዉነት አለዉ ከላይ ጥቁር ጃኬት ደርቦ ጥቁር የጨርቅ ሱሪ ታጥቋል በስሱ […]

በለንደን የሳውዲ ኢንባሲም አደጋ መድረሱን አረጋግጧል * የሞቱት ቁጥር ከአብራሪው ጋር 4 ናቸው ተብሏል ከሀገረ ጣልያን ተነስተው ለንደን አየር ክልል በሰላም የደረሰው የሸህ ኦሳማ ቢላዲን ቤተሰቦችን የያዘችው የግል ጀት አውሮፕላን ከማረፊያው እንደተቃረበ ባጋጠመው ያልታወቀ አደጋ ተከስክሶ ከተሳፋሪዎች መካከል አራት ያህሉ መሞታቸው የአለም ታዋቂ የመገናኛ ብዙሃን የዜና አውታሮች በመዘገብ ላይ ናቸው ። በለንደን የሳውዲ ኢንባሲም የሟቾችም […]

በሰንበት ት/ቤቶች አንድነት እና በሚኒስቴሩ ሓላፊዎች ውይይት፡- በሓላፊዎች የሀብት ምዝገባ የተጠያቂነት ሥርዐት ለመዘርጋት እገዛ እንዲደረግ ተጠይቋል የሰንበት ት/ቤቶች በስልት እና በሰላማዊነት ተጋድሏቸውን እንዲያጠናክሩ ሚኒስቴሩ አሳስቧል መንግሥትም በሙስና ወንጀሎች ተዋረዳዊ መዋቅሩን ጠብቆ ርምጃ እንደሚወስድ አስታውቋል *        *        * የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ተወካዮች፡-  የመልካም አስተዳደር ዕጦት ለቤተ ክርስቲያናችን ሰላም መደፍረስ ዋናው መንሥኤ ነው ቅዱስ …

አንዱ ተጠርጣሪ የፌዴራል የፖሊስ አባል እንደነበር ተጠቁሟል መቀመጫውን ኤርትራ ውስጥ ማድረጉንና ራሱን ‹‹የአርበኞች ግንባር›› በማለት እንደሚጠራ የተገለጸው ድርጅት አባል በመሆን፣ ተልዕኮ በመቀበልና አባላትን በመመልመል ሲሳተፉና ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል የተባሉ ዘጠኝ የሰሜን ጎንደር ነዋሪዎች፣ በሽብርተኛ ድርጅት ውስጥ መሳተፍ ወንጀል ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡ የፌዴራል ዓቃቤ ሕግ ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ […]

  በርካታ የአዲስ አበባ ወጣቶች ወደ ወያኔ ማጎሪያ ቤቶች እየተጋዙ ነው። የህወሀት ወያኔ መንግስት ከትላንት ምሽት እስከ ዛሬ 25/11/2007 አ.ም ጠዋት ከ4000 ያላነሱ የአዲስ አበባ ወጣቶችን ከየ ክፍለ ከተማው የሚሰጋቸዉን አፍሶ መገናኛ አምቼ ፊት ለፊት በሚገኘው ሜዳ ሰብስቦ በአውቶቢስ ሲያጉዝ አርፍዶዋል።እስከ አሁን ከ35 በላይ አውቶቢስ ሰዎች አጉሮ ወስዱቸዋል።የቀሩት ጥቂት ወጣቶች መኪና እስኪመጣ ተቀምጠዋል።መድረሻቸውን ማረጋገጥ አልቻልኩም፤መረጃዉ […]

የእስራኤሉ ትድሃር ኮንስትራክሽን ኩባንያ ባለቤት ንብረትና ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ ታገደ

ባለቤቱ የተጠረጠሩበትን ከ143 ሚሊዮን ብር በላይ የወንጀል ክስ ተቃወሙ

በመንገድ ግንባታ የሚታወቀው የእስራኤሉ ትድሃር ኤክስካቬሺን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ሊሚትድ ኩባንያ ባለቤትና ዋና ሥራ አስኪያጅ ሚስተር ሚናሼ ሌቭ ዮሴፍ ንብረቶችና ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ ክፍያ ታገደ፡፡ 

የኩባንያው ባለቤት ሚስተር ሚናሼ ሌቭ ዮሴፍ በሙስናና በጉቦ ወንጀል ተጠርጥረው፣ ከሐምሌ 9 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ በቁጥጥር ሥር በመዋል ሐምሌ 23 ቀን 2007 ዓ.ም. በፌዴራል ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ክስ ተመሥርቶባቸዋል፡፡

ክሱን እየመረመረው የሚገኘው የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 18ኛ ወንጀል ችሎት፣ የኮሚሽኑ ዓቃቤ ሕግ ባቀረበው ማመልከቻ መሠረት የኩባንያው ባለቤት ንብረት የሆኑና በድርጅቱ ስም ተመዝግበው የሚገኙ 16 የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ 21 የተለያዩ የግንባታ ማሽነሪዎች፣ ኩባንያው ለሠራው ሥራ የሚከፈል ከ50 ሚሊዮን ብር በላይ እንዲታገድ ትዕዛዝ አስተላልፏል፡፡ 

የኩባንያው ባለቤት ለመንግሥት መክፈል የሚገባቸውን ከ52.7 ሚሊዮን ብር በላይ ላለመክፈል፣ ከኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ሦስት ኦዲተሮች ጋር በመመሳጠርና ለእያንዳንዳቸው 500 ሺሕ ብር በድምሩ 1.5 ሚሊዮን ብር ጉቦ በመስጠት ወንጀል መጠርጠራቸውን የተመሠረተባቸው ክስ ያስረዳል፡፡ ኦዲተሮቹ 46,683,008 ብር ተቀናሽ በማድረግ፣ ሚስተር ዮሴፍ 6,114,770 ብር ብቻ እንዲከፍሉ ማድረጋቸው ታውቆ፣ ክስ ተመሥርቶባቸው በሒደት ላይ መሆኑንም ክሱ ይገልጻል፡፡ 

ትድሃር ኤክስካቬሺን ኤንድ ኧርዝ ሙቪንግ ሊሚትድ በግብር ከፋይነት የሚታወቅ ድርጅት ሆኖ ሳለ፣ ከታኅሳስ 23 ቀን 2002 ዓ.ም. እስከ ታኅሳስ 21 ቀን 2005 ዓ.ም. ድረስ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት ካገኘው ገቢ ውስጥ ለመንግሥት መክፈል የሚገባውን ግብር ላለመክፈል ትክክለኛ ገቢውን መደበቁን ክሱ ይጠቁማል፡፡ 

ድርጅቱ በሦስት ተከታታይ የግብር ዓመታት መክፈል የነበረበት በድምሩ 61,444,033 ብር እንደነበር ክሱ ይገልጻል፡፡ ግብሩን ባለመክፈሉ 13,947,207 ብር ወለድ፣ ግብር አሳንሶ በማሳወቁ የሚጣል መቀጮ 30,722,016 ብር፣ ግብር በማዘግየት መቀጮ 18,318,422 ብር፣ ለባለቤቱ የተከፈለ ክፍያ ግብር፣ ወለድና ቅጣትን ጨምሮ 5,887,185 ብር በድምሩ 130,318,864 ብር አሳውቆ መክፈል ሲገባው፣ ባለመክፈሉና ሕግን በመጣስ ግብርን ባለመክፈል ወንጀል መከሰሱን የኮሚሽኑ ዓቃቤ ሕግ ክስ ያስረዳል፡፡ ድርጅቱ ሕግን ጥሶ ግብርን ባለመክፈሉ ወካዩ ባለቤቱ ሚስተር ዮሴፍ በመሆናቸው እሳቸውም ሕግን በመጣስ ግብርን ባለመክፈል ወንጀል ተከሰዋል፡፡ 

ድርጅቱና ባለቤቱ ግብር አሳውቀው መክፈል ሲገባቸው፣ እንዳይከፍሉ የሚያደርግ አሳሳች መረጃ (መግለጫ) በመስጠታቸው በፈጸሙት የሐሰት መረጃ ማቅረብ ወንጀል ተከሰዋል፡፡

ድርጅቱ ለሦስት ተከታታይ ዓመታት ካደረጋቸው የንግድ እንቅስቃሴዎች ከሰበሰበው ገቢ ላይ፣ ለመንግሥት አሳውቆ መክፈል የነበረበትን የተጨማሪ እሴት ታክስ ፍሬ ግብር 2,132,817 ብር አለመክፈሉን፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ፍሬ ግብር ወለድ 4,141,387 ብር፣ መቀጫ 7,497,249 ብር በድምሩ 13,771,455 ብር ለመንግሥት አሳውቆ ባለመክፈሉና ባለቤቱም የድርጅቱ ሥራ አስኪያጅ በመሆናቸው፣ በፈጸሙት ሕግን በመጣስ ታክስ ያለመክፈል ወንጀል መከሰሳቸውን ክሱ ይገልጻል፡፡ በአጠቃላይ የተከሰሱበት ከ143 ሚሊዮን ብር በላይ ነው፡፡  

ሚስተር ዮሴፍ የትድሃር ሥራ አስኪያጅ ሆነው ሲሠሩ ከ2002 ዓ.ም. እስከ 2005 ዓ.ም. ድረስ በትድሃር አማካይነት ካገኙት ገቢ ለመንግሥት መክፈል የሚገባቸውን ሳይከፍሉ፣ ከፍተኛ ገንዘብ ደብቀው ማስቀረታቸውን ክሱ ጠቁሟል፡፡ 

ተከሳሹ የከፍተኛ ገንዘብ ሕገወጥ አመጣጥን ለመሰወርና ሕጋዊ አስመስሎ ለማቅረብ በማሰብ፣ ከሰኔ 10 ቀን 2004 ዓ.ም. እስከ ጥቅምት 8 ቀን 2006 ዓ.ም. ድረስ በተለያዩ 17 ቼኮች በድምሩ 8,681,500 ብር በለጠ ደጀኔ በተባለ ግለሰብና የድርጅቱ ሠራተኛ ባልሆነ ሰው አማካይነት፣ በውጭ ምንዛሪ በጥቁር ገበያ ተቀይሮ እንዲቀርብላቸው በማድረግ መጠቀማቸውን ክሱ ያስረዳል፡፡ በመሆኑም በወንጀል ድርጊት የተገኘን ገንዘብ ሕጋዊ አስመስሎ መጠቀም ወንጀል መከሰሳቸውም በክሱ ተገልጿል፡፡ 

ፍርድ ቤቱ ክሱን ካነበበላቸው በኋላ ተጠርጣሪ ተከሳሾቹ የክስ መቃሚያ አቅርበዋል፡፡ ፍርድ ቤቱ የክስ መቃወሚያውን መርምሮ ብይን ለመስጠት ለጥቅምት 25 ቀን 2008 ዓ.ም. ቀጠሮ ሰጥቷል፡፡     

 

ከየካቲት 12 ቀን 2001 ዓ.ም. ጀምሮ እስከ ኅዳር 30 ቀን 2006 ዓ.ም. ለአምስት ዓመታት በሥራ ላይ የነበረውን የኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ አዋጅ ቁጥር 622/2001ን የተካው አዋጅ ቁጥር 859/2006 የተሻሻለው፣ አዋጅ ቁጥር 622/2001 ላይ የተቀመጡ ጉዳዮችን በትኩረት ለማየት እንጂ፣ ተከሳሾችን ወይም የተቀጡ …

የገቢዎችና ጉምሩክ አዋጅ የተሻሻለው የተከሰሱና የተቀጡ ሰዎችን ለመጥቀም ታስቦ አለመሆኑ ተገለጸ Read more »

መቀመጫውን ኤርትራ ውስጥ ማድረጉንና ራሱን ‹‹የአርበኞች ግንባር›› በማለት እንደሚጠራ የተገለጸው ድርጅት አባል በመሆን፣ ተልዕኮ በመቀበልና አባላትን በመመልመል ሲሳተፉና ሲንቀሳቀሱ ተገኝተዋል የተባሉ ዘጠኝ የሰሜን ጎንደር ነዋሪዎች፣ በሽብርተኛ ድርጅት ውስጥ መሳተፍ ወንጀል ሐምሌ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ክስ ተመሠረተባቸው፡፡    የፌዴራል ዓቃቤ …

በአርበኞች ግንባር አባልነት የተጠረጠሩ ዘጠኝ የሰሜን ጎንደር ነዋሪዎች በአሸባሪነት ተከሰሱ Read more »

በኹለት ዓመት ውስጥ ለደብሩ ከብር 18 ሚልዮን በላይ ተቀማጭ አስመዝግቤአለኹ የተነሣሁት ሕገ ወጥ ክፍያዎችን በመቃወሜ እና ምዝበራዎችን ለመሸፋፈን ሲባል ነው ሕገ ወጥ አሠራር ቢረጋገጥም ውሳኔ አያገኝም፤ በአጥፊዎችም ላይ ርምጃ አይወሰድም የሰነዶቹ ደኅንነት ታይቶ ቢሮዬ ይታሸግልኝ፤ መንግሥት ኦዲተሮችን መድቦ ያጣራልኝ በቤተ ክርስቲያኒቱ ስለሚፈጸሙ አደገኛ አሠራሮች ቀርቤ በቃል እንዳስረዳ ይመቻችልኝ *         *         * …

ኢሳት ዜና (ሃምሌ 24, 2007) በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ 40 በላይ የአየር ሀይል ባለሙያዎችና ሰራተኞች በስልጣን ላይ ያለውን ሰርአት በመክዳት ወደተለያዩ ቦታዎች መሰወራቸው ታወቀ ። የኢሳት የአየር ሀይል ምንጮች እንደገለጹት የደብረዘይት አየር ሀይል ጠቅላይ መምሪያ በወታደራዊ የስራ መደብ የሚያገለግሉትን ጨምሮ 14 ቴክኒሺያኖችና ለጊዜው በቁጥር ያልተገለጹ አብራሪዎች ባለፈው አንድ ወር በስራ ገበታቸው አልተገኙም። በዋና ማዘዢያ …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የከተማው ባለስልጣናት ትናንት በቀበሌ 01 በድንገት በጀመሩት የቤት ማፍረስ እንቅስቃሴ በሺዎች የሚቆጠሩ ዜጎች ቤት አልባ ሆነዋል። ከፍተኛ ቁጥር ያለው የኦሮምያ ፖሊስ በአካባቢው ሰፍሮ እያንዳንዱ እንቅስቃሴ ከመቆጣጠር አልፎ ፣ ህጻናትንና ወጣቶችን እየደበደቡ አፍሰው ማሰራቸውን የአይን እማኞች ገልጸዋል። ብዙዎች በእለቱ በጣለው ዝናብ የቤት እቃዎቻቸው ተበላሽቶባቸዋል። ” ቤታችን ለምን …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ወጣት ባንተወሰን አበበ ያልምንም ተጨባጭ መረጃ ሃምሌ 6፣ 2007 ዓም ከታሰረ በሁዋላ ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እንደተፈጸመበት ለኢሳት ተናግሯል። ባንተወሰን ከተያዘ ከሁለት ቀናት በሁዋላ ፍርድ ቤት ቢቀርብም፣ ዳኛው በዋስ እንዲለቀቅ ማዘዛቸውን ይሁን እንጅ ፣ ፖሊስ አልፈታም በማለት ፣ ሃምሌ 17 ከምሽቱ 12፣ 40 ላይ ከእስር ቤት አውጥተው …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በዚህ አመት በአገሪቱ የታየው ከፍተኛ የውጭ ምንዛሬ እጥረት እየከፋ በመሄዱ፣ በጥቁር ገበያ እና በህገወጥ መንገድ የሚደረገው የዶላር ዝውውር መድራቱን ዘጋቢአችን ገልጿል። ከውጭ ንግድ ጋር በተያያዘ ስራቸውን የሚሰሩ ነጋዴዎች ዶላር እንደልባቸው ለማግኘት ባለመቻላቸው፣ ዶላርን ከጥቁር ገበያና ከባንኮች በልዩ ሁኔታና በውድ ዋጋ ለመግዛት እየተገደዱ ነው። የተወሰነ መጠን ዶላር …

ሐምሌ ፳፬ (ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ቁጥራቸው ከስምንት ሽህ በላይ የሚሆኑ ቤተ እስራኤላዊያን እስራኤል ውስጥ ከሚገኙት ቤተሰቦቻቸው ጋር ለመገናኘት እየተጠባበቁ ሲሆን አብዛሃኞቹ ከአስራ አምስት ዓመታት በላይ ከወላጆቻቸው የተለያዩ መሆናቸውን ተናግረዋል። የቀድሞ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ”እነዚህ አይሁዳዊያን ናቸው በየዕለቱም ይፀልያሉ” ሲሉ ፣ የአገር ውስጥ ጉዳይ ሚንስቴሩ በበኩላቸው ”ውሳኔ በአፍጣኝ ያልተሰጣቸው በዘረኝነት ተፅዕኖ …

ፍጥነቱ ጋብ አለ እንጂ በምዕራብ አፍሪቃ ሙሉ ለሙሉ አልተወገደም፤ኢቦላ። እንደ ጎርጎሪዮስ አቆጣጠር በ2013 መገባደጃ ላይ ተቀስቅሶ ከ11 ሺህ በላይ አፍሪቃውያንን ቀጥፏል። ህፃናትን ከወላጆች፣ ዘመድን ከዘመድ አለያይቶ ከፍተኛ ማኅበራዊ ቀውስም ፈጥሯል ይኸው የኢቦላ ተሐዋሲ። Listen

ውድ ኢትዮጵያውን፡- ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣኑ ባለቤት በሆነበት ሃገር ፍትህ ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ትቀመጣለች፡፡ እውነትም ምሰሶና ወጋግራ ሆና ፍትህን ዘወትር የመደገፍ እድሏን ትጎናጸፋለች፡፡ በኢትዮጵያ የፍትህና የእውነትን የክብር ቦታና ሚና አፈ-ሙዝ ወስዶታል፡፡ ፍትህና እውነት ደግሞ ትቢያ ላይ ተጥለዋል – ምንም እንኳ …

የእስረኛው ማስታወሻ – “በኢትዮጵያ እውነትና ፍትህ ከትቢያ የተሻለ ቦታ ቢኖራቸው ኖሮ…. ”  – አንዷለም አራጌ Read more »

Filed under: Uncategorized

ሀላፊነት ከሚሰማው ዜጋ በውስጥ መልክት የተላከ ኡኡታ! “ዘንድሮ በኢትዮዽያ ያለው ርሀብናድርቅ ከ1977ቱ አይተናነስም ሲሉ ከተለያየ የሀገሪቱ ክፍል መረጃ እየወጣ ነው።ሆኖም ለተጎጂወች እርዳታ ካለማቀፉ ማህበረሰብ እንዳይደርስ ወያኔ ባንድ ለናቱ ሚድያው የሚነዛው የውሸት የባለሁለት አሀዝ ዕድገት ፕሮፐጋንዳን የሚያጋልጥና የሀገር ገጽታ ግንባታን ያበላሻል በሚል መረጃው አይደለም ቀይ መስቀልና መሰል ዓለማቀፍ ድርጅቶች የኢትዮዽያ ህዝብ እንዳይሰማው አፍኖታል እባካችሁን ህዝብ በርሀብ […]

በአንድ ወር ውስጥ ብቻ ከአየር ሀይል ከ40 በላይ ሰራተኞችና ባለሙያዎች በስልጣን ላይ ያለውን የወያኔ አገዛዝ በመክዳት ወደተለያዩ ቦታዎች መጥፋታቸው ታወቀ:: የአየር ሀይል የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት ከደብረዘይት ጠቅላይ መምሪያና ከተለያዩ የአየር ሀይል ምድቦች የጠፉት ባለሙያዎች 14 ቴክኒሺያኖችን የሚጨምር ሲሆን አብራሪዎችም እንደሚገኙበት ታውቋል:: ለአንድ ወር በስራ ገበታቸው ያልተገኙትን እነዚህን ሰራተኞችና ባለሙያዎች ለመያዝ የህወሀት መከላከያ ሚኒስቴር አሰሳ እያደረገ […]

  የመለስ ዜናዊ የቅርብ ሰው የሆነ እና ከአዜብ መስፍን ጋር በአየር ባየር ንግድ እጅና ጓንት ሆኖ ይሰራ የነበረው ሀጎስ ወ/ገሪማ የተባለው የናጠጠ ቱጃር ማንነታቸው ባልታወቁ ሰዎች ተገድሏል፡፡ ሀጎስ ወ/ገሪማ የህወሓት ታጋይ የነበረ ህወሓት በዘመኑ ከፈጠራቸው የናጠጡ ቱጃሮች መካከል አንዱና ዋነኛው ሲሆን ሀምሌ 13 207 ዓ.ም ከምሽቱ 4፡45 ላይ አ.አ ኮድ 2 ሰሌዳ ቁጥር 03220 የሆነች […]

የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ስለ ኢትዮጵያ ምርጫ የሰጡት አስተያየት “በጎውን ንግግራቸውን ሁሉ የሻረ ነው” ሲሉ የመድረክ ሊቀ መንበር ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናገሩ። LISTEN