“ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/ የእባብ ልጅ እባብ” አቶ ጁነዲን ሳዶ ነበር ያሉት !!!
ከኢህአዴግ ጋር በትልቅ የስልጣን ኮርቻ የነበሩና ዛሬ እራሳቸውን ከፓርቲው ያራቁ ወደተቃውሞም የገቡ ሊደነቁ የሚገባቸወ ናቸው ።ቢሆንም ቅሉ ከመንግስት ጋር ተጣልቶ የሸሸ የድሮ ባለስልጣን ሁሉ እንደ ሀቀኛ መቁጠርና ማጀገን ግን ጅልነት ነው::

የአቶ ጁነዲን ሳዶን ለአብነት እንይ ከዚህ ቀጥሎ የማወራላችሁ በጊዜው እዚያው ሰብሰባ ላይ በአካል ከነበረና የአቶ ጁነዲን ሳዶ ስም ሲነሳ እጅጉን የሚያመው አንድ Õደኛየ ነው: ጊዜው በ1997 ዐም የምርጫ ወቅት ነበር:: አቶ ጁነዲን ሳዶ የኦሮሚያ ክልል ተወላጅ የሆኑትን የአዳማ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን ሰብስቦ ፖለቲካዊ ስብከት እያደረገ ነው በሰብሰባው የነፍጠኛው ስርዐት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ያደረሰው በደል፣ የነፍጠኛ ስርዐቱ የኦሮሞ ህዝብ ጠላትነት ብዙ ተሰበከ ከዚያም ለጥቆ አሁን ያሉት የነፍጠኛ ልጆችም ከአባቶቻቸው እንደማይለዩ እንደውም ተደራጅተው የነፍጠኛውን ሰርዐት ለመመለስ እየጣሩ እንዳሉና ይሀንን መፍቀድ አንደሌለባችው ብዙ ተባለ::
በዚሁ ብዙ ሰው በስሜት ተናጠ: በመሀል አንድ ተማሪ ተነስቶ “ታድያ የዛሬ ዐመት የነበረን ነገር ካሁኑ ጋር እነዴት በቀጥታ ማገናኘት ይቻላል? እንዴት ያሁኑ የአማራ ተወላጆች ከዚያኛው ጋር በቀጥታ መገናኘት ተጠያቂም ማድረግ ይቻላል?” ብሎ ጠየቀ::
አቶ ጁነዲን ሳዶ የሰጡት መልስ እጅግ አሸማቃቂ ነበር ቃል በቃል “ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/ የእባብ ልጅ እባብ” ነበር ያሉት::
እጅግ አደገኛና መሰሪ አገላለፅ ነበር ያስፈራል!
እንደነጁነዲን ሳዶ ዐይነቶች ጥላቻን የሚዘሩና ሌላ በርካታ በደል በህዝብ ላይ ያደረሱ ሰዎች ከመንግስት ጋር ተጣልተው መፅሐፍ ፅፈው ወይም በሌላ መልክ ተከስተው ይቅርታ ቢጠይቁ !እንደኔ ተቀባይነት ያለው አይመስለኝም::
Best explanation about the what, original and implementers of Genocide by Dr Fikru Gebrekidan.
http://niletube.net/?a=vVid&vidId=410&vidCId=5
NileTube.net
This individual has a lot to answer for his crime. He has been instrumental and used as the right hand of woyane for the amhara genocide that took place in the early 90s. His preaching of hate is what started the massacre of amharas. Individuals like this have blood on their hands and should accounted for their crimes.
Now he is pretending to be innocent , by changing his colour like a chameleon, because he has been rejected by woyane thugs and has no where to go.
Interesting.
1. ” የአዳማ … ”
Nazret please.
We dont have to accept illegitimate name changes.
2. ” የነፍጠኛ ስርዐቱ የኦሮሞ ህዝብ ጠላትነት”
Neftegnos built Ethiopia, they were heros. They cant be compared to what the oromo immigrants did to the southern tribes.
3. ” እንዴት ያሁኑ የአማራ ተወላጆች ከዚያኛው ጋር በቀጥታ መገናኘት ተጠያቂም ማድረግ ይቻላል? ”
Again, Neftegnos built Ethiopia.
4. ” ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/ የእባብ ልጅ እባብ”
Thanks for this info. But because the Neftegnos were nation builders and heros the above statement is false as far as they are concerned and only tells about the hatred of this untrustworthy guy.
Lets call him Hitler or Gobbles.
junedin is narrow minded person don’t relay on him what ever; He talks about EPRDF as protestor.EPRDF topled him cause he involved in corruption and extremesm.still abroad he is talking about oromaization;which is dirty poletical game.
Advice for Ethiopian readers:
1. Find out who is responsible for this website and forum. Is it Elias Kifle ?
Anyway, the one responsible for posting articles could be anti-Ethiopian and tribalist. Example: ” አቶ ጁኔዲን ሳዶ ለመጀመሪያ ጊዜ ህወሓት ላይ ቦምብ ወረወረ። ”
When you read the article posted under that title you find an anti-Ethiopian and tribalist content. But the title doesn’t hint that.
2. Start calling ferenji and arab broadcasters like VOA, deutche welle, al jazeera and company as ENEMY broadcasters ! That VOA gave interview to the genocider and tribalist junedine at this time makes VOA an enemy and dangerous broadcaster. We have to consider here that the VOA, behind it are the CIA and the USA government – it is controlled by the USA foreign ministry, was trying to derail the struggle at home when it broadcast an interview with the guy. The VOA was also supporting its puppet TPLF by doing that. Anyway, that is enough for us to view the VOA as an untrustworthy and enemy broadcaster.
3. This VOA interview with junedine is yet another proof that ferenjis (and arabs too) are bent on to sabotage the struggle of Ethiopians to free themselves from their puppet TPLF. So, we have to watch them carefully.
4. We should be aware that tribalist like junedine and TPLF are threats to all Ethiopians, to the HOA and Africa in these very difficult and dangerous times, also in view of global developments. We should view tribalists as threats to all Ethiopians, more so in these difficult times, and as agents of ferenjis and arabs. There is a reason why ferenjis and arabs support tribalists.
false information
Anonymous is false Ethiopian. He is ,no doubt, paid Eritrean agent. Just read between the lines what he wrote. It looks sweet but under neath, all his posts are racist and destructive to Ethiopia.
You are no doubt ESAT or G7 guy.
Now everyone knows that you guys have been serving MI6, CIA (NED = CIA) and shabia. You could still be serving them, but people are now suspicious.
Better admit your “mistake” and ask for forgiveness from us instead of throwing counteraccusations.
From comments above, can see
woyane is shaken up worried their filthy laundries are out from every directions.This person was not inner core decision makings of TPLF apartied system. Let alone Junadin, who was Oromia’s Head from 2007 to 2012, Doctor Nega’s so Gidada who was President of the whole country was powerless simple man in apartheid Utopia of TPLF. Ask Ermias Legesse.
TPLF never let others to make a single decisions, beside taking orders from circus gurus from ADWA.
Negasso Gidada can not be compared to junedin, the latter is Hitler or Gobbles, the former is not.
What is the purpose of the this article? Are we doing woyanne job now? If don’t start forgive and forget the past, move in right direction our future will be glimpsed. What individual said only represent that individual. Reconciliation is overdue in Ethiopia.
Why are you against people being informed that junedin is Hitler or Gobbles ?
Yes @Ethiopian
Anonymous is an enemy. No body cares to call Nazareth or Adama. It is the same city.
Are you talking to yourself or what ?
You sound to be not smart at all for saying it doesn’t matter.
If so why change it in the first place.
Some people are really stupid.
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።
7ቱ ወይም 8ቱ የወያኔ ትግሬ መስራቾች የሚከተሉት ናቸው፤
አረጋዊ በርሄ — በስደት ሆላንድ
ግደይ ዘራፅዮን — በስደት ኖርወይ
ሙሉጌታ ወይም አሰፋህ — በስደት ኖርወይ
ሀይሉ መንገሻ —በስደት ካሊፎርኒያ
ገሰሰው አያሌው — ፓርላማ የነበር
ዘሩ ገሰሰ — ተማሪ የነበር
ስዩም መስፍን
አባይ ፀሀይ
ስዩም መስፍንና አባይ ፀሀይ ከነ ሰብሀት ነጋ ጋር በመሆን የመጀመሪያዎች መስራቾች የጀመሩትን ጥላቻና ሀገር የማፍረስ ወንጀል ወደ ጨካኝነትና የከፋ በማሸጋገር ኢትዮጲያን በማፍረስ ታላቋን ትግራይ መመስረት የሚልን ሀሳብ ብቻ ማቀንቀን ሳይሆን እንዴትና በምን መልክ መመስረት እንዳለባትም አጠንጣኞችና እስከ ዛሬ ድረስ ለ43 አመታት ያህል ፈፃሚዎች ናቸው፡፡ በጥላቻ የፈረጁትና ለማጥፋት የወሰኑበት ህዝብ አማራ ሲሆን ታላቋን ትግራይ ለመመስረት ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ የአማራን መሬት በጉልበት መውሰድ ዋነኛው አቋማቸው ሲሆን ይህንም እስከ አሁኑ ደቂቃ ድረስ ለ43 አመታት ያህል እየፈፀሙ ይገኛሉ፡፡ ታላቋን ትግራይ ለመመስረት በሁለተኛ ደረጃ የተፈረደበት ደግሞ አፋር ሲሆን ይህም የቀይ ባህርን በር ለማግኜት ነው፡፡
አባይ ፀሀይና ስዩም መስፍን የወያኔ ህወሀት መስራች ብቻ ሳይሆኑ ወያኔ ትግሬዎች ለሰሩት በደል ሁሉ በግንባር ቀደምና ያለማቋረጥ እየፈፀሙ ያሉ ወንጀለኞች ናቸው፡፡ ስብሀት፣ መለስ፣ ስዬ አብርሀ፣ ደብረፂዮን ወልደ ሚካኤል፣ አባይ ወልዱ፣ ብርሀኔ ተክለ ጊዮርጊስ፣ ገብሩ አስራት፣ ቲወድሮስ አድሀኖም፣ አርከበ እቁባይ፣ ቆሻሻው ዩኑስና የመሳሰሉት በአባይ ፀሀይና ስዩም መስፍን አማካኝነት ከሰውነት ወደ አረመኔነት ተቀይረው የከፉና የጨከኑ በመሆን ዘግናኝና ሰቆቃ የሆነን ለ43 አመታት ያህል ወንጀል የፈፀሙና እየፈፀሙ ያሉ ከባድ ወንጀለኞች ናቸው፡፡
Junedin Sadio should go through a detoxification process in order to get rid of the venom of Woyane.
The genocider has first to answer for his genocide in court.
He is decisive in his enterview. The divide and rule policy of woyane runs through his blood.one time he tried to avoid the word “Ethiopia” in his enterview at voa. So we should not let our guard down only because people use the opportune time to join the movement. He still should earn the trust of the people of Ethiopia. He has a lot to do about that.
Oh, by the way i have not yet listened the interview due to time constraints. 😉
ከ25 አመት በኋላም የነሱን ምንነት በትክክል አለማወቅ ፈርዱ በማንም ላይ ሳይሆን በተጎጅው ህዝብ ላይ ነው፡፡
ወያኔ ትግሬ ሰው ሳይሆን እባብና ሰይጣን ነው፡፡ የሚሆኑት ሁሉ ለማስመሰልና ለማታለል ሲሆን ሁሉም የውሸት ነው፡፡ እውነቱን ግን እነሱ ብቻ የሚያውቁትና የሚሆኑት ነው፡፡ ይህ የአዲስ አበባ ወይም የመቀሌ አንጃ የሚባል ነገር የለም፡፡ ካለም በመካከላቸው እንጂ ሌላውን በተመለከተ ግን ሁሉም አንድ ናቸው፡፡ መታደስም ይበሉት ወይም ሌላ የሚያደርጉት ለውጥም ሆነ እንቅስቃሴ የራሳቸውን ጥቅም ብቻ ለማስጠበቅና ሌላውን ለማጥቃት ነው፡፡
ኦህዴድን በቁጥጥራቸው ስር ለመያዝ በማሰብ በመታደስ መልክ ምክትል ያደረጉት ዘረ ትግሬ ወርቅነህ ገበየሁ ሁሉንም በበላይነት እንዲይዝ የተቀነባበረ ነው፡፡ በተሀድሶ ስም ለራሳቸው መስራት አላማቸው ግን የአሁኑ ብአዴን ችግር እየሆነባቸው ነው፡፡ ከኢትዮጲያ እድገት ባንክ ለአማራ ክልል የተመደበን 4.5 ቢሊዮን ብር ከዚህ በፊት በተደጋጋሚ እንዳደረጉት ሁሉ ለትግራይ ነው ብለው በግልፅ መዝረፍ ሰሞኑን የፈፀሙት ወንጀል ብዙ የብአዴንን የታችና መካከለኛ አባላት በእጅግ የሚያስቆጣ ሆኗል፤ እነ በረከት ሲሞንን ያስደሰተ ቢሆንም፡፡
ለ25 አመታት ያህል ብአዴንን እንደ ውዳቂ እቃ እያዩትና እንደ አሻንጉሊት እየተጫወቱበት የሚሉትን ሁሉ በማስፈፀም በአማራ ህዝብና መሬት ላይ ወያኔ ትግሬዎች ከውጪ ድርጅቶችና ሀይሎች ጋር በመመሳጠር የአማራን ዘር ሲያጠፉና በመሬቱም ላይ ከወረራ ጀምሮ እንደፈለጋቸው ሲሆኑ ኖረዋል፤ እየሆኑም ይገኛሉ፡፡
ምስጋና፣ ክብርና አድናቆት ለጀግናውና ትኩሱ የጎንደርና የጎጃም ምንም አይፈሬና ጎበዝ አዲሱ ትውልድ ይቸረውና የወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብና መሬት ላይ ዘርፈ ብዙና ዘመናት ያስቆጠረ በጥላቻና ጥናት ላይ የተመሰረተ ዘር ማጥፋት፣ ዝርፊያ፣ ሸቀጥ ማራገፍ፣ በእድገት ወደኋላ ማሰቀረት፣ መሬት መውረር፣ ኢኮኖሚውን መቆጣጠርና ብአዴንን እንደ ገረድና አሽከር መቁጠር ያበቃለት ሆኗል፡፡ ከአሁን በኋላ የፈለጋቸውን በብአዴን ስም ያድርጉ ህዝቡ ግን የወያኔ ትግሬ ብአዴንን በጠላትነት የሚፈርጅና የሚወነጅል እንጂ የሚቀበል አይደለም፡፡ እንደ አለምነው መኮንን ያለ ወራዳና ሌባ አይነቱ ከአሁን በኋላ የነሱ አገልጋይ በመሆን በአማራ ህዝብ ላይ የሚፈፅመት በደልም ሆነ ወንጀል አንዳችም አይኖርም፡፡
ደጉ አንዳርጋቸውንና የመሳሰሉትን ከብአዴን በማስወገድ እንደ አለምነው መኮንንና ያ ደግሞ ስሙ ማን ነው የአማራ ትምህርት ሀላፊ የመሳሰሉትን ተላላኪዎቸ ለመተካት ያቀዱትን ቢያደርጉ ግን ብአዴንን ጨርሶ ለማፍረስ እገዛ የሚያደርግ ነው፡፡ በረከት ሰምኦን፣ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ሽንቅጡ፣ ካሳ ተከለ ብርሀን፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ አለምነህ መኮንንና ሌሎችም የወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብ ላይ ተወካዮች፣ ተላላኪዎችና ቅጥረኞች ሞትንና ጥፋትን በነሱና ቤተሰቦቻቸው ላይ እንጂ ከአሁን በኋላ ግን ከዚህ ሌላ በአማራ ህዝብ ላይ የሚያገኙትም ሆነ የሚያደርጉት ነገር የለም፡፡ ህዝቡ ከምን ጊዜውም በበለጠ ነቅቷል፣ ተነስቷል፣ ወስኗል፣ ደፍሯል፣ ቆርጧልና ሆ ብሎ በአንድነት ለራሱ ለመሆን ተነስቷል፡፡
የአዲስ አበባና የመቀሌ አንጃ እያላችሁ ስለነሱ የተሳሳተ ግንዛቤ መውሰድ ግን የለባችሁም፡፡ በተለያየ ወንጀል የተጨማለቁ እባቦችና ሰይጣኖች ናቸውና በተግባራቸው እንጂ ሲወራ በመስማት፣ በማንበብና በፎቶ በመመልከት ስለነሱ ከግንዛቤ ላይ መድረስ ግን ራስን መጉዳት ስለመሆኑ መታወቅ አለበት፡፡ የነሱ አላማ ራሳቸውን አንድና ጠንካራ ማድረግ ሲሆን ሌላውን ለማጣላትና ለመበታተን ነው፡፡ ትግራይ ለወያኔ ትግሬዎች ለሁሉም ምሽጋቸውና የግላቸው እንጂ አዲስ አበባና ትግራይ በመባባል የሚከፋፈሉ አይደሉም፡፡ አላማቸውም ሌላውን ህዝብና ቦታ እየዘረፉና እየጎዱ ከምሽጋቸውና የግላቸው ከሆነ ትግራይ ላይ እስካሁን ከሆኑት በበለጠ ማነጣጠር ነው፡፡ ታላቋ ትግራይንም በቅርቡ ለማወጅ ያስቡ ይሆናል፤ ወልቃይትንና ራያን ለነሱ የሚያደርግ አንድም የአለም አቀፍ ህግና ስርአት የለም እንጂ፡፡
ወልቃይትን፣ ራያንና የአፋርን ግዛቶች ካላገኙ እንኳን ታላቋ ትግራይ ቀርቶ ታናሿም ብትሆን በራሷ ውሃ ለመጠጣትና ምግብ ለመብላት አትችልም፤ እንደ ሀገር መሆኑ ቀርቶ፡፡ ኢትዮጲያውንም ይህን ጠንቅቀው ስለሚያውቁ ነው በተለይም ወልቃይትና ራያ የአማራ ግዛት ብቻ ሳይሆኑ ለሁሉም ኢትዮጲያ አንደሆኑ በማመን የጋራ ጉዳይ ሊያደርጉት የቻሉና በጋራ እየሰሩበት ያሉ፡፡ ወልቃይትና ራያ በምንም መንገድ የትግራይ አካል መሆን አይችሉም፡፡ ህዝቡ የፈለገው ይሁን ሁሉም ኢትዮጲያዊ ነው፡፡ መሬቱ ግን ከጥንት ጀምሮ የአማራ ነው፡፡
I think he spoke the truth. Don’t forget that he is against TPLF doesn’t mean he is pro-centrism. He has his own thoughts and beliefs, and he is entitled to do that. Those nay sayers to those x-tplf individuals, you are serving the interest of TPLF (if you are not TPLF yourself).
ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና ይድረስልን።
ኮድ 2:80044
ኮድ 2:ኤ20051
3:23256
2:ኤ29787
2:ኤ28761
2:ኤ33104
2:ኤ34650
2:ኤ50235
2:ኤ23065
2-37252
2:a69394
2:a21090
3-51483
2-72801
2:ኤ22465
2:ኤ80060
2:a21090
3:53139
2:ኤ63679
2:65625
2:ኤ04700
3:70835
3:46583
3.84214
2:95363
2:ኤ79999
2:ኤ03501
2:ኤ44767
2:a82684
2-99263
2:a13943
2:a05520
2:a03050
2:a03275
2:a05520
3:53139
2:ኤ84084
3:ኤ21985
2:ኤ68410
2:ኤ39220
እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።
ሞት ለወያኔ
ማስታወሻ
የክትትል ስፍራ ትኩረት
በቦሌ ክ.ከ
በንፋ.ስ.ላፍቶ
በጨርቆስ.ክ.ከ
ትግሉ ይቀጥላል…..
ጁነዲን “ኢልሜን ቦፋ ቦፋደቴ/ የእባብ ልጅ እባብ” ጁነዲን ብሎ ከሆነ ወንጀለኛ ነው። አሁን ወያኔን ሊከስበት የሚያስችል ሞራል የለውም ለፍርድ ይቅረብ።
ለነገሩ ጁዋር የሚባለውም ግራ ገብቶት ኦሮሞ ተብዬዎችን ግራ እያጋባ ያለው ወጠጤም “አማራና ኦሮሞ የቆየ ቁርሾ አላቸው” ሲል ሰምቼው እነኚህ ውሸታሞች ከየትኛው የሲኦል ግፍል ነው እንደተለቀቁብን ግራ ግብት ብሎኛል። ደሞ ይህ የዋህ ህዝብ እሱን መስማቱ ይገርመናል። ሁሉም እኮ ያው አገር በታኝ ህዝብ ሲፋጅ ለማየት የሚቍዋምጡ የዲያብሎስ ቁራጮች ይመስላሉ። ኧረ አንድዬ በኪነ ጥበቡ ከላያችን ላይ ይበትናቸው።
What about “Habeshsnization
” ? In fact I’m not in favor of Junedin. I don’t think TPLF topples its members b/c of Corruption; if it topples, it’s only b/c of disagreement in politics. However, your argument about talking about Oromo/Oromia to be considered as dirty politics is cancerous. Any one who is against Or
omos can go to hell with its “Ethiopia/Abyssinia”. If you think of your Ethiopia disregarding Oromia, how do you expect to be considered as human element?
go to yugozelabiya and learn something.you can get the answer for that no Ethiopia with out oromiya.buy the way why oromia youths only are victim of tribalism rather the rest 8 regions are peace full minded Ethiopians.this reply targeting the one above who said junedin not topled by corruption.go hell with your oromiya..always oromiya..oromiya….in Amharic /he mogn zefen melso melalso/
Junedin abused, tortured, killed, and terrorised Oromos and other Ethiopians for 20 years! In the 2005 election debate ‘he said we (OPDO) have equal power and we sit down with Meles and decide togather”. Now he told VOA ‘there is only one party in Ethiopia and there is no EPRDF’. The problem is he knew this all his life and chose to be a willing puppet to advance his own personal interest! He should be tried for the atrocities he committed!
be sewu chinkelate yerasehine nuro tawopralhe. wushetam
nhi! !!!!!