ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር

ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር
Image may contain: 1 person , suit

ሻንበል ከበደ አስረስ ተሰብሳቢውንም ሰብሳቢውንም ያቁነጠነጠ ጀግና

ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር

ይህ ግለሰብ ታሪኩም እንደዛሬው ገድሉ የሚያስደምም ነው አሉ። ተሰብሳቢውንም ሰብሳቢውንም ያቁነጠነጠ ጀግና።
ብአዴን ያዥጎደጎደውን የአንድ አመት የስልጠና ማንዋል የሚመስል የአቋም መግለጫ አልቀበልም በማለት ድምፄን በልዩነት መዝግቡልኝ ብሎ አማራዊ ክብሩን ያስጠበቀ ወንድ።
አረንዛው ዳሞቴ የህወሃትን የበላይነት በማስረጃ የሞገተ፣የትግራይን እና የአማራን የኢኮኖሚና ፖለቲካ እንዲሁም ማህበራዊ ዘርፍ የእድገት ልዩነት በራሳቸው ሪፖርት መረጃን እየተነተነ ሰብሳቢዎቹን ምላሽ ያሳጣ እውነተኛ የህዝብ ልጅ ነው።

በተለይም በመንገድልማት፣ በኮንስትራክሽን፣ በቴሌ፣በ ደህንነት፣በመከላከያ ፣በኢኮኖሚው ዘርፍ…..የህወሃትን በዝባዥ የበላይነት በደንብ ያሳየ ነው።ይህ ሰው ልበ ሙሉና አንደበተ ርቱዕ ነው።ወልቃይት ደም ታፋስሳለች ያለ ቅድመ ሁኔታ ወደ አማራ ትመለስ በማለት ቀጭን ትዕዛዝ መሰል አስተያየቱን የሰነዘረ ነው።
.ይህንን ሁሉ ከተናገረ በኋላ አሽከሩ ብአዴን የህወሃት የበላይነት አለመኖሩን፣የአማራ ተጋድሎ የፀረ ሰላምና ትምክህቶች ነው….ብሎ ሲያነበንብ ሻንበላ ሆየ እኔ የለውበትም ከዚህ መግለጫ ብሎ በአቋሙ ፀና ።

10 Comments on “ሻንበል ከበደ አስረስ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ምክትል ቢሮ ሃላፊ ከ2ሺህ ተሰብሳቢ ድምፁን አስከብሮ በልዩነት የወጣ ብቸኛ የብአዴን አመራር”

  1. ብአዴን ሥሙ ነዉ ዉስጡ ለቄስ ነዉ ። ፊት የበቀለን ወፍ ይበላዋል ። ፊት የተናገረን ሰዉ ይጠላዋል ። ተዉት እባካችሁ አታጋልጡት ። ወያኔ እንዲህ አይነት ሰወችን አትወድም ። እግዚአብሄር ከአይን ያዉጣህ ። ሻምበል ከበደ አስረሥ ። ከወንድምህ ኢትዮጵያዌ ዜጋ ።

  2. ሻምበል ከበደ አስረስ
    ጀግና የሰው ቅዱስ
    ተከበር፣ ተወደድ፣ ዘላለም ተወደስ
    በአንደ አንተ አይነት ጀግኖች አማራ ይታደስ

    ሞት ለበረከት ሲሞን የህወሀት ቅጥረኛ
    እሱን የገደለ ይባላል አርበኛ
    ሌሎችም ይመቱ የወያኔ ባንዶች
    በብአዴን ስም የአማራ ጠላቶች

    ትግሬ ግን ወዮለት ያ ዘመን ሲመጣ
    በዛሬ ወንጀሉ ስቃይ ያያል ጣጣ
    እንዴት ትግሬ አሰበ አማራን ለማጥፋት
    ለይቶ እያወቀው እሱነቱን ከጥንት
    የአባይ፣ የጣና ሰው የከፍተኛ ምድር
    አውሬ ነው የሚሆን በጠላቱ ሲያመር
    ትግሬ ተው እረፍ የነገው ይታይህ
    በአማራ ላይ ወንጀል ሲኦል እንዳይጥልህ

    ሻምበል ከበደ አስረስ
    ጀግና የሰው ቅዱስ
    ተከበር፣ ተወደድ፣ ዘላለም ተወደስ
    በአንደ አንተ አይነት ጀግኖች አማራ ይታደስ

    ሞት ለበረከት ሲሞን የህወሀት ቅጥረኛ
    እሱን የገደለ ይባላል አርበኛ
    ሌሎችም ይመቱ የወያኔ ባንዶች
    በብአዴን ስም የአማራ ጠላቶች፡፡

  3. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።

  4. ወያኔ ትግሬ የባህር ዳር ጨርቃጨርቅ ፋብሪካን በ1984 ዓ.ም አቃጥሏል፡፡ ይህን ባቃጠለ በበነጋው ትግራይ ውስጥ የጨርቃጨርቅ ፋብሪካ መገንባት አለበት አለ፡፡

    ይሀ በጎንደር ገበያን፣ ሱቅን፣ አውቶቡስንና የመሳሰሉትን ማቃጠል ለ25 አመታት በአማራ ህዝብ ላይ እያደረጉት ያለ የዘር ማጥፋት፣ ፋብሪካ እዳይተከልና መሰረታዊ አውታሮች እንዳየዘረጉ ማድረግና በኢኮኖሚ ራስን እዳይቻል በአማራ ህዝብ ላይ የከፈቱት የጥላቻና መጉዳት ዘመቻ አካል ነው፡፡ የጎንደርም ሆነ የአማራ ህዝብ ከትግራይና ትግሬ ጋር ግንኙነት ባለው በማንኛውም ምርት፣ ሸቀጥ፡ ሱቅ፣ ንግድ፣ ካፍቴሪያ፣ አውቶቡስ፣ የጭነት መኪና፣ ሆቴልና በመሳሰሉት ላይ ማዕቀብ እየጣለ ሲሆን ወደፊት ሙሉ በሙሉ በራሱ ድርጅቶች፣፡ ምርቶችና ሰዎች ለመተካት እየሰራ እንደሆነ ስለሚያወቁ ነው ይህን ለማስቀረት ሲሉ በማቃጠልና ማጥፋት ዘመቻ ላይ የተሰማሩ፡፡

    ወያኔ ትግሬ ኢትዮጲያን በሙሉ ለ25 አመታት ቅኝ እየገዛ ሲሆን አማራንና አፋርን ግን በወረራም መልክ ይዞ በሱ ቁጥጥር ስር ያደረጋቸው ናቸው፡፡ ይህ ግን ከአሁን በኋላ የማይቀጥል እንደሆነ ያለማወላወል ስለተረዳ ነው እውነተኛ እሱነቱን በግልጽ በማውጣት እንደ አበደ ውሻ እየሆኑ በጥፋት ላይ ተሰማርተው የሚገኙ፡፡ 4.5 ቢሊዮን ብር ለአማራ የእድገት አንቅስቃሴ እዲሆን የተመደበውን ገንዘብም ለትግራይ የወደሱበት ምክንያት ሌላ ሳይሆን በቅኝ ግዛትና በወረራ ይዘው ወደፊት ለራሳቸው ለማደረግ ያቀዱት ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ የአማራ ክልል በፍፁም ለነሱ ሊሆን እንደማይችል ሀቁ ስለገባቸው ነው፡፡ ለ10 አመታት ያህል ወደ ትግራይ የሰረቁትና በውሸት የመማሪያ መሳሪያ አድርገውት የነበርን የሰሜን ተራሮችና ከሱዳን የሚያዋስን የአማራ ቦታ ተዋርደው በግዳጅ ሲመልሱ ነገር ግን 4.5 ቢሊዮን የአማራን ክልል ገንዘብ ለራሳቸው ለማደረግ የወሰኑ፡፡

    የአማራ ህዝብ ተወካይ ነን የሚል ብአዴን ግን ይህን ሁሉ በደል በአማራ ህዝብ ላይ ሲፈፀም እየተመለከተ አሁንም ተባባሪ እንጂ መሆን እንደሌለበት በተቆርቋሪነት፣ ሀላፊነትና ተጠያቂነት ስሜት የሚከራከርና በማሳመን ሲያስመልስ አይታይም፡፡ አሁንም የአማራ ህዝብ ተወካይ ነን ይሉን ይሆን፡፡

    ሞት ለበረከት ሲሞን፣ ገነት ዘውዴ፣ ታደሰ ጥንቅሹ፣ ካሳ ተክለ ብርሀን፣ ህላዊ ዮሴፍ፣ አለምነው መኮነንና ሌሎችም በብአዴን ስም የአማራ ህዝብ ጠላቶች፡፡

  5. te-igree yeneberew mujalee “qunicha negn” blo demeen meTeTe ena zelo anatee lay weTa, endemeZger rasee lay teTabQo begeza demee “enee negn merih” blo lafee liguwam abeje. tikeshayeen menberu aderege……

  6. At this crucial period in our struggle, we desperately need leader or leaders for the struggle.

    only in recent days, woyane fascists have imprisoned 100s of 1000s of citizens. no body knows where these prisoners are or if they have been massacred.

    people are disappearing daily, kidnapped from their homes in the middle of night. this cannnot be allowed to continue.

    many people are deserting the fascist camp but there should be a place where they can go to.
    the leader will organise, plan and coordinate all the activities taking place all over the country.

  7. @ayele,
    there are no national political leaders at the moment, but the struggle is producing its heroes every day.
    colonel Demeke is a leader, there are numerous ‘ye gobez aleka’ who are our leaders. there are community leaders in the oromo regions, there are leaders in Konso, in Gambella, Afar and Ogaden region.
    God bless Ethiopia

  8. Believe don’t ever give up. Encourage each other as long as we stand for truth and respect for humanity. We’re the winners!
    We all are fighting the tyranny in every way we can!
    God be with you!

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*