የመምህራን ተቃውሞ በማስጠንቀቂያ በከባድ ትችትና በእንቅልፍ ታጅቦ ቀጥሏል።

የመምህራን ተቃውሞ በማስጠንቀቂያ በከባድ ትችትና በእንቅልፍ ታጅቦ ቀጥሏል።
#Ethiopia #EthiopiaTeachers #EthiopiaProtests #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በኣዲስ ኣበባና በኣንዳንድ ክልሎች የሚካሄዱ የወያኔ መጭው ያስፈራኛል ለመምህራን የሚሰጥ ስልጠና ቀመስ የሆነ ስብሰባ በተቃውሞ እየታሸ መምሕራን ለወያኔ ኣገዛዝ በሚሰጡት ማስጠንቀቂያና የሰላ ትችት ታቦ መዋሉ ሲታወቅ በተወሰኑ ኣደራሾች የመድረክ መሪዎችን ያስደነገጡ ቡድናዊ ተቃውሞዎች ተነስተው እንደነበር ተጠቁሟል።
ከኣዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ስንጀምር በዛሬው እለት የዩንቨርስቲው መምህራን መስከረም 12 2009 ዓ።ም በዋነኝነት ያነሷቸው ሦሰት ጉዳዬች፥፡
* ኦሮምኛ እንደ አንድ የቋንቋ ትምህርት በአዲስ አበባ ከተማ እና በአማራ ክልል በሚገኙ ትምህርት ቤቶች መስጠት እንዲጀመር ጠይቀዋል፥፥
* 1 ለ 5 የተባለው አደረጃጀት የዩኒቨርስቲውን የመማር ማስተማር ሂደት ወደ ሗላ እየጎተተ መሆኑን አስረድተዋል፥፥
* የዩኒቨርስቲው ከማንኛውም ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ነፃ የመሆን መሠረታዊ መርህ እንዲከበር ጠይቀዋል።

በደብረ ብርሃን ከተደረጉ የመምህራን ስልጣናዊ ስብሰባዎች ኣብዛኛዎቹ እየተበተኑ ሲሆን በኣንዱ ኣደራሽ ግን ኣንዲት እንስት መምህር በሰጠችው ኣስተያየት የተነሳ የመድረኩ መሪዎች በእምባ ታጅበው ስብሰባውን መበተናቸውን ከተሳታፊዎች የተላከ መረጃ ጠቁሟል፤ ዝርዝሩ ከዚህ ሊንክ ይገኛል። http://www.mereja.com/amharic/514976

በኣዲስ አበባ ኣንሰበሰብም ያሉ በገርጂ በኣዲሱ ገበያ በመካኒሳ በኣራዳ ኣከባቢ ያሉ መምህራን ከሰዓት በኋላ ያለው የኣበል ክፍያ እንደሚቆረጥ ቢነገራቸውም የሙሉ ቀኑንም ውሰዱት ኣንፈልግም በማለት ኣተካራ ገጥመው ሳይስማሙ የከሰዓት በኃላው ስብሰባ መበተኑ ታውቋል።ከዚሁ ጋር ተያይዞ በቡድን እንዲወያዩ የተደረጉ መምህራን የጋራ ኣቋም በመያዝ የመድረኩን መሪዎች ግራ ኣጋብተው ኣሳፍረው ዝም ኣሰኝነዋል። ሁለት ሺህ መምህራን ኣበል ኣልተከፈላቸውም። የሚለው መረጃ መውጣቱን ተከትለው ድሮም ኣገዛዙ ኣጭበርባሪ ነው የከፈሉንም በተዘዋዋሪ ይወስዱታል በማለት መምህራኑ ተናግረዋል።ከኣበል ጋር በተያያዘ ከባድ ፍጥጫ መጀመሩ ሲታወቅ መምህራኑ ለወያኔ የሚሆን መልስ ኣናጣም
በማለት በግልጽ ዝተዋል።

በቦሌ ኮሚኒቲ ስኩል በተካሄደው ስብሰባ ስብሰባው ኣሰልቺ ከመሆኑ የመጣ ኣብዛኛው መምህራን በተለይ ሴቶቹ ከመተኛት ኣልፈው ሲያንኮራፉ እንደነበር የሚናገሩት ተሳታፊዎች በኣብዛናው መድረክ ወያኔ ሙድ መያዣ መሆኑንና ከልቡ ስብሰባውን የሚከታተል እንደሌለ ታውቋል፤ የመድረኩ መሪዎች በድካም ሲንገላጀጁ የተከፈተው የኣዲስ ኣበባ መስተዳደር የትምህርት ቢሮ የፕላዝማ ቲቪ ስርጭት ላይ እንደተለመደው የቀድሞ መንግስታትን በማጣጣል ስለ ወያኔ ጻድቅነት ሊሰብኩ ማንም ኣዳማጭ ባለመኖሩ እንዲዘጋ መደረጉ ታውቋል። እንዲሁም መምህራኑ ለምሳ ከወጡ በኋላ ኣንገባም በማለት መሰላቸታቸውን ኣሳይተዋል።
=============================
ይቀጥላል።
የግጥም፣ የዜማ፣ የዘፈን፣ የጥበብ
የመሰንቆ መደብር ወሎ ማርና ንብ
ውበት ከጀግንነት የሰጠው አሟልቶ
ሰላምን ያገኛል ጠላቱን አጥፍቶ
አማራ፣ ኦሮሞ፣ ….፣ ጉራጌ ሲጎዳ
ወሎ ዝም አይልም ጠላት ሳያይ ፍዳ
አፋርና ወሎ አንድ አካል አንድ አምሳል
ከኢትዮጲያ ሆኖ ወያኔን ያጠፋል
በዘዴ፣ ብልሀት፣ ብስለት በሞላበት
በህዝብ የጋራ ሀይል ይወገድ ህወሓት
ተነጣጥሎ ትግል ነው ለብቻ መጥፋት
የህዝቦች ድክመት ነው የወያኔ ጉልበት
አማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌ፣ አፋር፣ ኮንሶ…. ሁሉም ህዝቦች
በአንድነት ይነሳ ይጥፉ ወያኔዎች.
የወሎ መሰንቆ፣ ዘፈንና እስክስታ
ህወሓትን አባሮ ያምጣልን ሰላምታ፡፡
Ya hulu gobez gegna kagun behuala be tgrie woyanie yegfna yegdya agezaz angezam blo lewasweged yehiwet meswatnet bemadreg ke tgrie woyanie gar bemetenaneq yemot shret tegadlo bemiyadergbet weqt, mhuran tebeyewoch ansebesebm blew yebekulachew agerawi ye agarnet tegadlo madreg alebachew.
Beqer kewoyanie ayleyum.
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል ቶሎ ፍጠን ሳትበላ።
Oromogna temaru? Lemin?nege Demo somaligna weym tegregna temaru libal eko new..Amargna yemnmarew be melaw Ethiopia selemyagbaban enji Lekeld..weym Amargna yeteleye selhone ayedelem…Englizgnam endihu slemitkmen enmarewalen..oromigna ..tegrigna etc…yetekmegnal yemilm be gilu memar yechilal….enji ye ahunu oromigna Temaru keld new..yaw ye ajirewoch deba yemslal…lemyhon neger ye hager habt..gize..ena gulbet aybaknem. Atkeldu.
ተምረው ተምረው
ሰልጥነው ሰልጥነው
አስተማሪ ሆነው
ፕሮፌሰር ሆነው
በተማሪ መማር ምን ይሉት ፈሊጥ ነው?
ፍሬ ከርስኪ (መሰረታዊ ያልሆነ) ወሬ ከማውራት መሰረታዊ የሆነን የህዝብን ጥያቄ ለመመለስ ምን ይሆን ያገደው???
መንግስት ህዝብን የናቀና በሀይሉ እየተመካ መሆኑን ያረጋገጥኩ ስለሆነ ከአሁን በኃላ መንግስትን አልደግፍም።