ኣዲስ ኣበባ በፍተሻ እየተናጠች ነው።
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=9WGoJD1Bylw]
ኣዲስ ኣበባ በፍተሻ እየተናጠች ነው። ሴቱ ወንዱ ኣሳቻ ስፍራ ላይ ድንገት ቁም እየተባለ ቀልቡ አየገፈፉ አየፈተሹት ይገኛሉ። ወያኔ ምን ያህል በፍርሃት እየራደ እንደሚገኝ ያመለክታል።ሲ ኤም ሲ በታችኛው መንገድ (ሳፋሪ/ፊጋ) አካባቢ በርካታ ፖሊሶችና ፌደራሎች መኪና እያስቆሙ በመፈተሽ ላይ ናቸው።የህዝብ ማመላለሻ መኪኖች ሳይቀር በማስቆም ሁሉንም ሰው እየፈተሹ ነው። መብራት አገልግሎትም ተቋርጧል። #MinilikSalsawi
[youtube http://www.youtube.com/watch?v=NbyBQhp3Nsg]
In any period of time/at any moment, TPLF will face the public rath in Addis?
TPLF will be burried for ever without any trace. All pertening to it shall go away like nothing has ever occurred.
እናንት ግብስብስ ወያኔዎች ምነው
ጥቂት ጸረ ህዝቦች ና ጸረ ሰላም ሀይሎች ስትሉ አልነበረም እንዴ? አሁን ምን መጣና ነው ሰፌውን ህዝብ ያውም መርጦናል የምትሉትን መፈተሽ ምን እባታችሁ አመጣው? መላው የኢትዮጵያ ህዝብ አንቅሮ ተፍቷችሃል ወደዚያው ወደ ደረቁ አገራችሁ ግቡ ከመሸ በሁላ ግን ማንም የሚመራችሁ የለም። ሀይለማርያም ደስ አለኝ እንደሆነ የአይኑ ፈርጥ እንኳን በጭለማ በቀንም አያይም አትሞኙ
the fascist woyane thugs have no peace, will have no peace , cannot sleep in peace while they continue to disturb the peace, to harrass and intimidate citizens, to muurder and torture our people.
the woyane thugs live by the sword and will die by the sword. the crime they are committing haunts them , giving them sleepless nights. the more crime they committ the more disturbed they become like arabid dog. they start attacking each and every thing and become afraid of their own shadows.
these criminal thugs , soaked in blood know that they have to pay for this, one way or another. they swim in the pool of human blood.
these criminal thugs are on the run, they are trying to hide , they are disturbed mentally, that is why they are afraid. they are afraid that any time soon a crushing wave is going to sweep them away. they are trying to hold back the tide, but they wont be able to. the inevitable is coming at them. their house is built upon sand like the foolish man , they are on their own , they rely on their bullets and guns to save them. every day the sand on which they stand is being eroded.
Now addis abeba, tomorrow Dessie, after tomorrow it will be harar, gambella. the fascists do not know which way the tide is coming at them to drawn them. they know they are surrounded and there is no escape. they are doomed.
Thank you Ashenafy.Your description of woyanne’s mindset is fantastic.
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል።
No one of tplf leaders escape from justice no place to hide.They may assume to go to Tigray,didn’t they know Tigray is the land of Ethiopia?
Woyanes! you can not run away on that Judgment day .
የወያኔ ትልቁ ውድቀት ኦሮሞው አማራው ደቡቡ ዶማ ራሶች ናቸው ብሎ ማመኑ ላይ ነው። እማማ ስብሀቱ እንኳን አማራውን ህዝብ ያነሰ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ብላ እምነቷን ስትገልፅ ሌላው ማእከላዊው ህወሀት ምን እንደሚያስብ መገመት ይቻላል። በቀደም የተወለደች አንድ ወያኔያዊ እንስት እንኳ ከቤተሰቦቿ የተቀበለችውን ጥላቻ በፌስቡክ በኩራት ለቃዋለች። ደደቦች ሆዳሞች ይሉናል። ሀብቱንም ሀገሩንም ይዘው ጥላቻቸው እየጨመረ እንጂ አይቀንስ። ያዲሳባን ህዝብ በመፈተሽ ኦነግን ነው ወይስ ግንቦት 7ን? እንደ ምስጥ ሰርታችሁ እዚህ እንደደረሳችሁ ህዝባችንም እንዲህ ምስጥ ሆኖ ነው የሚመጣባችሁ። ለደደብነት እንኳ ከመጥበብ የሚያንስ ምን አለ? ሞት ለገዳዮች።
@minilik salsawi
First your knews is very good for to read.but if you read the knews it is always the same.
ዱሮም ቢሆን በራሱ ከማይተማመን መንግስት ምን ይጠበቃል። ከእባብ እንቁላል እርግብ መጠበቅ እንደማለት ነው።
ቅማልን ኢትዮጵያን ልቀቂ ብለው ቢጠይቋት ህዎሃትን ለማን ትቸ አለች እንድሉ……
State terior is not the answer at 21th centurey.TPLF find your way out.We know that you are moving your family out of the country while you are killing the Oromo and Amhara children.MAKE notice of it!!!!!!!!!!!!!!!!!.
ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና ይድረስልን።
ኮድ 2:80044
ኮድ 2:ኤ20051
3:23256
2:ኤ29787
2:ኤ28761
2:ኤ33104
2:ኤ34650
2:ኤ50235
2:ኤ23065
2-37252
2-37252
2:a69394
2:a21090
3-51483
2-72801
2:ኤ22465
2:ኤ80060
2:a21090
3:53139
2:ኤ63679
2:65625
2:ኤ04700
3:70835
3:46583
3.84214
2:95363
2:ኤ79999
2:ኤ03501
2:ኤ44767
2:a82684
2-99263
2:a13943
2:a05520
2:a03050
2:a03275
2:a05520
3:53139
2:ኤ84084
3:ኤ21985
2:ኤ68410
2:ኤ39220
እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።
ሞት ለወያኔ
አሁን ኢህአዴግን እያልነው ያለነው፣ እባክህን በፈጣጣ አታድርቀን ብዙ ጊዜ ሞክረንሃል እንዲያውም ዕድለኛ ነህ ይህን ያህል ዓመታት የታገስንህ። ስለዚህ ዕድላችን እንደ ሎተሪ ደግሞ እንሞክርበት፣ የተሻለ ደግሞ ያገኘን እንደሆነ ነው እያልን ያለነው። ከኔ የተሻለ ፓርቲ ስለ ሌለ አገሪቱን ሊረከብ የሚችል ጠንካራ ምናምን የለም ትሉናላችሁ እየደጋገማችሁ። ቀድሞ ነገር እንዴት ተብሎ ነው ጠንካራ ፓርቲ ሊወጣ የሚችለው በየጊዜው ቀና ያለውን በተለያዬ የተንኮል ሴራ እያበጣበጣችሁ፣ አስርጋችሁ አፍራሽ ግብረ ኃይልን በማስገባት፣ ጠንካራ አመራሮችን ሰበብ እየፈጠራችሁ እስር ቤት መወርወር ወዘተ በመጠቀም አይደለም ጠንካራ ፓርቲ ሌላም አጠገባች ሁ እንዳይደርስ ያላደረጋችሁት ሸርና ተንኮል የለም።
ጥሩ፤ እንደዚያም ሆኖ ጠንካራ ፓርቲ ልናፈራ አልቻልንም ሆኖም ግን መገንዘብ ያለባችሁ እናንተም እኮ ገና ከበረሃው ስትመጡ የዉጊያ እንጅ የማስተዳደር ልምድ አልነበራችሁም። ያኔ ተቃዋሚዎቻችሁ እንዴት ሊያስተዳድሩ ነው ልምድ የላቸውም ወዘተ እያሉ ሲያብጠለጥሏችሁ፣ ህዝብ ግን ዕድል ይሰጣቸው ነው ያለው እራሴንም ጨምሮ ማለቴ ነው፣ ማንኛውም ዕድል አግኝቶ ስራውንና ችሎታውን እንዲያሳይና ህዝቡ እንዲገመግመው በሚለው አምናለሁ። ስለዚህ ሞከርናችሁ፣ አየናችሁ፣ አሁን ግን ሰለቸን ቀየር ያለ ነገር አስፈለገን ስንል የግለሰቦች መቀያየር አይደለም እያልናችሁ ያለነው፣ እንግዲያ ወረድ በሉና መማር ከፈለጋችሁ ወርዳችሁ ትምህርት ውሰዱ፣ ከዚያም ተምረናል እና ሞክሩን ብላችሁ ወደፊት ተመለሱ ከዚያም አይተንና ገምግመን ደግሞ የምታስፈልጉ ከሆነ መልሰን እንመርጣችሁ ይሆናል። ይህንን ዕድል ተጠቀሙበት አደራ፤
ሳትጠቀሙበት የቀራችሁ ከሆነ ግን አይደለም እንደ ፓርቲ ለመወዳደርና እንደ ግለሰብም አገር ቤት መኖራችሁ ችግር ይሆንባችኋል ባይ ነኝ።
እልህ ለጥሩ ነገር ሲሆን እንጅ፣ አገር ለማፍረስ ሲውል ዕርባና የለውም። ለራሳችሁ ብቻም ሳይሆን ለልጆቻችሁ እና ልጅ ልጆቻችሁ ማሰብ የሚገባችሁ ይመስለኛል።
ለህዝብ ብለን ነው የምንደክመው ካላችሁ፣ ያን ያህል ጥረታችሁ ደግሞ ሰዉን ይህን ያህል ካስመረረው፣ ለምንድነው ህዝብ ይህን ያህል እየጠላን የምንሰራው ብላችሁ በመሸነፍ ስሜት ሳይሆን ኃላፊነት በተሞላው ሁኔታ ሰላማዊ ሽግግር የማታደርጉት።
እኔ የህዝብ ተመራጭ ከሆንኩኝና ያ ህዝብ ደግሞ በስራህ ደስ አልተሰኘሁም ካለኝ፣ አንዳች ጥቅም ከሌለኝ በስተቀር እንኳንስ ይበቃሃል ዉረድ ተብዬ ቀርቶ ሳይሉኝም ደክሜያለሁና ሌላ ደግሞ አምጡ በኔ ቦታ ነው ማለት የሚገባኝ።
ስለዚህ መቼስ ሁላችሁም መጥፎዎች ባትሆኑም አንዳንዶች ብልጦች ግን በህዝብ ስም ህዝቡን እያስመረሩት ነው ያሉት በመሆኑም ተሰላችተናል። ዞር ብላችሁ አዕምሮአችሁንም አድሱና ዕረፍት ወስዳችሁ ስትመጡ፣ ትመለሱ እንድሆነና እንዳልሆነ ነብስያችሁ ትነግራችኋለች።
በኃላፊነት ለረዥም ጊዜ መቆየት አዕምሮም ይደክማል፣ ጥሩ የሰራ ነው የሚመስለው ምክንያቱም ክህዝብ እየተራቀ በሚኬድበት ጊዜ እና የተለያዩ ምቾቶችን ስታገኝ ሌላውም እንደራስህ ተመችቶት የሚኖር ነው የሚመስልህ። ስለዚህ ወንድምና እህቶቻችን ሆይ ስለ እግዚኣብሄር ብላችሁ በሰላም የስልጣን ዝውውር አድርጉ፤ ነገሮች ተቀያይረው ያሁኑ ዕድል ሳያመልጥ ማለቴ ነው እንጅ፣ በሃቅ ነው የምነግራችሁ ምናለፋችሁ፣ የፈለገውን ዓይነት ለውጥ ብታመጡም ምንም ጠብ የሚል መፍትሄ ስላልሆነ ዕድሉን ተጠቀሙበት።
ጊዜ ሊረዝም እንደሁ እንጅ ከመውረዳችሁ አትዘሉም ስለዚህ በክብር ይሁን አወራረዳችሁ። ይህን የምለው እኮ ለናንተም በማሰብ ብቻ እንዳይመስላችሁ፣ ስንት ከይሲዎች ጉያችሁ ውስጥ ስላሉ አገሪቷ ብትንትኗ ብትወጣ ደንታ ቢሶች ስለሆኑ፣ ላገሬና ህዝቤ ብዬ ነውና እባካችሁን።
እኛም ዕድላችንን እንሞክር ነው ያለነው እንጅ ከናንተ የተሻለም ያልተሻለም ሊገጥመን ይችላል። በሰላም ካሸጋገራችሁን፣ የተሻለውን ለመምረጥ ዕድል ይኖረናል ካልሆነ ግን የባሰም ሊያጋጥም ቢችል እንኳን፣ እናንተን ላሁኑ አታስፈልጉንም።
ይቅር ባይነት፣ መቻቻል፣ አንተ ትብስ አንቺ ትብሽ፣ ተብሎ ነው እኮ ሰው የሚኖረው እናንተዬ። ድርቅና ምንም ዋጋ የለውም፣ የህጻን ልጅ ጨዋታ አታድርጉት።
በሌላው በኩል ያላችሁ ወንድሞቻችንም እህቶቻችንም፣ ስልጣን ላይ ሊወጣ የሚችለው ወገንን ከወገን በማቆራቆስ ነው የሚል ስሌት ይዛችሁ ከሆነ፣ ዕድሜያችሁ ገና ዘለግ ሳይል ባጭሩ ቀራችሁ ማለት ነው፣ ስለዚህ እንደ አንድ ወገናችሁ ማሳሰብ የምፈልገው ነገር ቢኖር፣ ዘርን እየጠሩ ማንቋሸሽ እና የጥላቻ ፕሮፓጋንዳ አስጸያፊ ብቻም ሳይሆን አደገኛ ነው። ለኛ ለኢትዮጵያውያን ደግሞ በጣም የማይመች ነው። በመሆኑም ሳትውሉ ሳታድሩ እንደዚህ ዓይነቱን አካሄድ የሚጠቀሙ ወገኖቻችንን በማወቅም፣ በንዴትም ሊሆን ይችላል ብቻ መነሻው ብዙ ስለሚሆን፣ ዕርባን የለውምና ይህንን ጸያፍ አነጋገራችሁን አቁሙ ብላችሁ በማያሻማ ቋንቋ ግለጹላቸው። እንደኔ ዕምነት በስልጣን ላለው አስተዳደር ወይ ገዢ ዱላን ማቀበያና ዕድሜ ማርዘምያ የተሰጠው መስሎ ይሰማኛል።
ሁላችንን እግዚኣብሄር በኪነ፡ጥበቡ በያለንበት ይጠብቀን፣ አገራችንን ሰላም ያድርግልን።
የወያኔ ትልቁ ውድቀት ኦሮሞው አማራው ደቡቡ ዶማ ራሶች ናቸው ብሎ ማመኑ ላይ ነው። እማማ ስብሀቱ እንኳን አማራውን ህዝብ ያነሰ ጭንቅላት ያለው ህዝብ ብላ እምነቷን ስትገልፅ ሌላው ማእከላዊው ህወሀት ምን እንደሚያስብ መገመት ይቻላል። በቀደም የተወለደች አንድ ወያኔያዊ እንስት እንኳ ከቤተሰቦቿ የተቀበለችውን ጥላቻ በፌስቡክ በኩራት ለቃዋለች። ደደቦች ሆዳሞች ይሉናል። ሀብቱንም ሀገሩንም ይዘው ጥላቻቸው እየጨመረ እንጂ አይቀንስ። ያዲሳባን ህዝብ በመፈተሽ ኦነግን ነው ወይስ ግንቦት 7ን? እንደ ምስጥ ሰርታችሁ እዚህ እንደደረሳችሁ ህዝባችንም እንዲህ ምስጥ ሆኖ ነው የሚመጣባችሁ። ለደደብነት እንኳ ከመጥበብ የሚያንስ ምን አለ? ሞት ለገዳዮች።በቃ።Enough is enough.TPLF has to go!
the more weyane kill and jail civilian the worst consequence it may have. Never peace and stability will happen in a Ethiopia unless this criminal gang from tigrai must eliminated.