የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም። ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም።

ሕዝቤ ሆይ :- ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም። የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም።

Image may contain: 3 people , text

ሕዝቤ ሆይ :- ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም።

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – ሕወሓት ወንጀለኛ ነው። ነጋሪ ኣንፈልግም። አሁን የሚያስፈልገው ሕዝቡን በጋራ ኣያይዞ ሕወሓት የሚባለውን ማፊያ መሰሪ በቀለኛ ጸረ ሰላምና ጸ ሕዝብ ሰው በላ ኣገዛዝ ማስወገድ ብቻና ብቻ ነው። ለዚህም ነው የስርዓት ለውጥ ያስፈልጋል ብለን እየጮኽን ያለው።ለዚህም ነው ሕዝባዊ መንግስት ያስፈልጋል ብለን እየጮኽን ያለነው።ለዚህም ነው በዘርና በመንደር መቧደን ቆሞ በጋራ የሕዝቦች እኩልነት የተረጋገጠባት ኢትዮጵያ ትመስረት እያልን የምንጮኸው።ለዚህም ነው በኣንድነት በባንድራ በሃገር ወዳድነት ሽፋን ሕዝብ እንዳይረገጥ በጩኸት በማስፈራራት ከኛ በላይ ላሳር የሚል ስሜታዊ የጡዘት ፖለቲካ ይቁም እያልን ኣምባገነነኦችን ለሜጣል ላሌመፍጠርም እየታገልን ያለነው። ለዚህም ነው ኢትዮጵያውያን በመላው ሃገሪቱ ተዘዋውረው የመስራት መብታቸው ይከበት ብሌን የምንታገለው።ለዚህም ነው ግድያና እስር ቆሞ በመከባበርና በመቻቻል ፖለቲካ ኣገር ትመራ ብለን የምንጮኸው በኣጠቃላይ ለሕዝብ ነጻነትና መብት መከበር ስኬት ለፖለቲካና ኢኮኖሚ ሰላም መረጋገጥ ሕወሓት መወገድ ኣለበት።

የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም። በደሃው ገበሬ ላብ ሲኖር የነበረውን የጥቂት መሳፍንቶችና የራስ ተፈሪ መኮንንን ፊውዳላዊ ጨካኝ የሆነ ኣገዛዝ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከዳር እስከዳር በመንቀሳቀስ ራሱን ንጉስ ኣድርጎ የሾመውን ኣገዛዝ ያስወገደ ቢሆንም በጣልቃ ገብነት የመጡት ወታደራዊ መኮንኖችም ለሃገርና ለወገን ይጠቅማሉ የተባሉ ዜጎችን ደም በመጠጣት በማሰር በማሳደድ ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ በመስራት በሃገር ኣንድነትና በባንድራ ሽፋን በግዳጅ ወጣቱን ለስልጣናቸው ማቆያ በመማገድ ሲተጉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዝም ብሎ ኣላየም በተለያዩ የሃገሪቱ ክፍሎች በተከፈሉ መስዋትነቶች ደርግ ላይነሳ የተንኮታኮተ ሲሆን ይህን ተከትሎ ስልጣን ላይ የወጡት ዘረኛ ዘራፊ መንደርተኛ ተሳዳቢ ገዳይ እጅግ ጨካኝና በመሳሪያ ብቻ የሚተማመኑ የሕወሓት ኣምባገነን ኣመራሮች ስልጣኑን ተቆጣጥረው በዲሞክራሲና በልማት ሽፋን ሕዝቦችን ለከፍተኛ ሰቆቃ ከመዳረጋቸውም በላይ ኢትዮጵያ በዘመኗ ተፈራርቀው የነበሩ መንግስታት ያልሰሩትን ወንጀሎች በሕወሓት እየተሰሩ ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ በዘረኞች እየተፈጸመ ነው።

ስለዚህ እነዚህም ጨካኖች በሰለጠነ ዘመን ያልሰለጠኑ ዘረኞችን ተባብረን ማስወገድና ለመጭው ትውልድ መብት ነጻነት እና እኩልነት የተረጋገጠባትን ኢትዮጵያ ለማስረከብ የዜግነት ድርሻችንን እንወጣ። #ምንሊክሳልሳዊ

24 Comments on “የኢትዮጵያ ሕዝብ በትግሉ ኣምባገነንና ኣሮጌ ስርዓቶችን ለማስወገድ ኣዲስ ኣይደለም። ሕወሓት መራሹን ኣገዛዝ እስካልጣልን ዘንድ የፖለቲካና የኢኮኖሚ ሰላምና ነጻነት አናገኝም።”

  1. ቅድመ ክትትል እና ድህረ ቅየራ እየተደረገ ያሉትን ቀንደኛ የህወሀት ባለስልጣናትን የማጋለጥ ስራውን ከሚኖሩበት ስፍራም ጭምር እየተሰባሰበ ያለ መረጃ ነውና እባካችሁ ሼር አድርጉት ይህን ክትትል የተሳካ ላደረጉ የደህንነት አባሎች ምስጋና ይድረስልን።

    ኮድ 2:80044

    ኮድ 2:ኤ20051

    3:23256

    2:ኤ29787

    2:ኤ28761

    2:ኤ33104

    2:ኤ34650

    2:ኤ50235

    2:ኤ23065

    2-37252

    2-37252

    2:a69394

    2:a21090

    3-51483

    2-72801

    2:ኤ22465

    2:ኤ80060

    2:a21090

    3:53139

    2:ኤ63679

    2:65625

    2:ኤ04700

    3:70835

    3:46583

    3.84214

    2:95363

    2:ኤ79999

    2:ኤ03501

    2:ኤ44767

    2:a82684

    2-99263

    2:a13943

    2:a05520

    2:a03050

    2:a03275

    2:a05520

    3:53139

    2:ኤ84084

    3:ኤ21985

    2:ኤ68410

    2:ኤ39220

    እነዚህ ተሽከርካሪዎቹ አይነት ነጭ v8 ኮብራ ፕራዶ ላንድ ክሩዘሮች ናቸው ህዝብን ገድለው ከህዝብ መደበቅ አይችሉምና ለተፈፃሚነቱ ሁላችንም እንዘጋጅ።
    ሞት ለወያኔ

    ማስታወሻ
    የክትትል ስፍራ ትኩረት
    በቦሌ ክ.ከ
    በንፋ.ስ.ላፍቶ
    በጨርቆስ.ክ.ከ
    ትግሉ ይቀጥላል…..

  2. የእንግሊዝ ተንኮልና ወንጀል አሁንም አብሮን ነው፡፡

    ዘረኛ፣ ተንኮለኛ፣ ሌባ፣ ውሸታም፣ ዘራፊ፣ ወራሪ፣ ቅኝ ገዢ፣ ባንዳ፣ ዘር አጥፊ፣ ወንጀለኛ፣ ሀገር አፍራሽ፣ ጎጠኛና ተነግሮ በማያልቅ ኢሰባዊና ኢሰዋዊ ባሀሪና ድርጊት የሚታወቅ የትግሬ ወሮበላ ቡድን ማንኛውም መስዋዕት ተከፍሎ መጥፋት አለበት፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ለሀገርና ለህዝብ ህልውና ከባድ አደጋ የሚሆን ነው፡፡

    በውጪ ያሉት ህዝቦች እንደ አርአያ በመሆን አንድነትን ፈጥረውና አጠንክረው ከኢምባሲው ጀምሮ በወያኔ የውጪ ማንኛውም ጉዳይና እንቅስቃሴ ላይ በመዝመት ውጤት እያሳዩ በሀገር ላለ ህዝብ አለኝታና መከታ ከመሆን በተጨማሪ ለአንድነት ምሳሌ ሊሆኑ ይገባል፡፡ የእንግሊዝ መንግስት እና መንግስታዊም ሆነ መንግስታዊ ያልሆኑ የእንግሊዝ፣ የአሜሪካና ሌሎችም ድርጅቶችና ተቋማት ከባንዳ ወያኔ ጋር ያላቸውን ዘመናት ያሰቆጠረ ዘር ማጥፋት ወንጀልን ጨምሮ ማጋለጥ በውጪ የሚገኙ ዜጎች ስራ ነው፡፡

    በእንግሊዝ መንግስት መሪነት አውሮፓ የኤርትራን፣ ሶማሊያንና ሱዳንን ስደተኞች ኢትዮጲያ ለማስቀረት በሚል ስም ከባንዳ ወያኔ ጋር እያደረጉት ያለ ህገወጥ እንቅስቃሴ ተቃውሞ ሊደረግበት ይገባል፡፡ ስራ በማጣት ኢትዮጲያኖች በየሀገሩ ስራ ፍለጋ እየተሰደዱና ለአረብ መጫወቻ እየሆኑ እያሉ ነገር ግን በእንግሊዝ መሪነት ከ30.000 እስከ 100. 000 የስራ ቦታ ኢትዮጲያ ውስጥ ላሉ ስደተኞች ለመፍጠር በዝግጅት ላይ ናቸው፡፡ ችግሩ ግን የሚመረተውን ምርት በሀገር በማራገፍ ኢትዮጲያኖች ስራ ፈጥረው ራሳቸው በመስራት የሚገለገሉትን ምርት እንዳያመርቱ የሚያደርግ ነው፡፡ ባንዳ ወያኔ ግን ሀገር ሻጪና የህዝብ ደመኛ ስለሆነ ከነሱ ጋር ግንኙነት መፍጠር ለስልጣን መቆያ ሊሆነው እንደሚችል በማመን በዚህ አይነት አጥፊ ተግባር በጣም ደስተኛ ነው፡፡

    በመሆኑን መላው ሀገሪቱ ህዝብ ወያኔ ትግሬ ምን ያህል የህዝብና የሀገር ጠላት እንደሆነ በማመን በጋራ ሊያሰወግደው ይገባል፡፡ ሀገር አቀፍ አመፅና የትጥቅ ትግል ብቸኛው ወያኔን ማባረሪያ መንገድ መሆኑ ታውቆ ህዝብ በጋራ ሊነሳ ይገባል፡፡ እንግሊዝና የውጪ ድርጅቶች ከወያኔ ትግሬ ጋር ያላቸውን ዘመናት ያሰቆጠረ በወንጀል ላይ የተመሰረተ ግንኙነት ምንም ሳይቀር ሁሉንም ጎልጉሎ በማውጣት በአለም ፊት ማጋለጥና መክሰስ ግድ የሚል ነው፡፡ በወያኔ የዘር ማጥፋት ወንጀል እነሱ እና ቴዎድሮሰ አድሀኖም ከመለስ ጋር ሆነው ከአመታት በፊት ምስጢራዊ ስምምነት ካደረጉ በኋላ ነው በአማራ ህዝብ ላይ እንዲፈፀም የተደረገና እየተደረገም ያለ፡፡

  3. as far as shewa amhara is not join free ethiopian strugle from mercenery tgrea it will be diffcult journey for us please shewa amhara stand up you know it tgrea killed 17 million amhara next you will be

  4. @ ሚኒሊክ ሳልሳዊ
    የዶሮ ጭንቅላት ነው ያለህ። ምን እያልክ እንደሆነም ኣታውቅም።
    – “ኢትዮጵያውያን በሙሉ በኣገሪቷ ተዘዋውረው ይስሩ ነው የምንለው” በሺ የሚቆጠሩ በጎንደር የነበሩ የትግራይ ሰዎች ሲገደሉ፥ ሲፈናቀሉ እና ንብረታቸው ሲዘረፉ ጮቤ የረገጥክ መሆንህን ኣትርሳ።
    – “ስሜታዊ የጡዘት ፖለቲካ ይቁም” ካንተ ጀምሮ እዚህ ሲሞነጫጨር የሚውለውን ማየት ነው።
    – “ዘረኛ ተሳዳቢ” የላይኛውን ኣስተያየት ተመልከት
    -” ታሪክ ይቅር የማይለው ግፍ እየተፈጸመ ነው” ኣዎን በጎንደር ኗሪ በነበሩት የትግራይ ተወላጆች የደረሰው ግድያ እና ቅሚያ ግፍ ነው ታሪክም መዝግቦት ኣልፏል።
    – “በሰለጠነ ዘመን ያልሰለጠኑ” ይህ በጣም የሚመለከታቸው 30 እና 40 ኣመት ኣመሪካ ተቀምጠው የዲሞክራሲ ጭላንጭል ኣጠገባቸው ያላለፈባቸው፣ ከስድብ እና ፉከራ በስተቀር ሌላ ነገር የማይውቁትን ነው። ኣንትና መሰሎችህ በዚህ ካቴጎሪ ትመደበላቹ።
    ማውራት ሌላ ነገር ነው፣ ሆኖ መገኘት ደግሞ የተለየ ነው።

    • Smu Tazabi yemil
      krfatam tgrie woyanie neh.
      5 million amara be tgrie woyanie stgedluna bzu million amara keyebotaw be etiopia stafenaqlu bedestana bachenafinet feri amara, shintam amara eyalachuh stfokru neber. Amaran gelenewal, merietun yetgrie menoriya yihonal bemalet stmokru nurachual.
      Tadiya gedayuna zerafiw tgrie betegeday oromo, amara, gambiela, sumalie menor endemaychl mawoq tesnoachuh keneber, ahun teredut.
      Yetebedelu hulu benante lay beqelun madreg alebet. Yemegelutn hzb akababi leqachuh wode tgrie hidu.
      Ketgrie woyanie mot behuala be etiopia sletesera bedel hisab mawerared yichalal.
      Tazabi: tlqu kfu tgrie woyanie neh.
      Bahunu seat bedestana be ebrit besat slemtlebelbut sew, asrachuh shintam amara bemalet seqoqa slemtadersubachew, benante tekaushoch akale snkul slehonutna merietachewn sleqemachuhachew sewech alazenkm.
      Azenietah begeday tgriewoch lay lemiders yebeqe ermja new.
      Des aybelhna, Yebeqel ermjaw ejig yemiberetata yenante mawdemiya slehone ejig bertten metegber alebn.

  5. amor kemale tgrea,

    You have no idea what you are talking about. You look like someone jumping on the fire or river without understanding the….

    What we need is all Ethiopians must stand up and wage wars together against TPLF/Tigres/EFFORT all over the country. Amhara, Oromo, Afar, Somali, Gurage, Gambella and all Ethiopians must stand up.

    Stop saying wollo this or Shewa that. They know what is going on and the situation in the country more than you do. Do you think they are happy about it?

    Just think a little deeper and further before talking about others faults/mistakes. What about you? Are you doing all the things you can and suppose to do?

  6. ታዛቢ

    ወያኔ ትግሬ በአማራ ህዝብ ላይ ለ43 አመታትና በተለይም ላለፉት 25 አመታት ምን ያህልና እንዴት የከፋ በደል እንደፈፀመና እንዳስፈፀመ አለምም እያወቀውና እያወራው ያለ ዘግናኝና የከፋ ወንጀል ጉዳይ ነው፡፡
    ወያኔ ትግሬ ተፈጥሯዊና ከጥንት ጀምሮ ድንበር የሆነን ተከዜን ተሻግሮና ሸለቆውን አልፎ በመምጣት የጎንደር መሬት የሆነን ቃፍታ ሁመራ፣ ወልቃይት፣ ጠገዴና ጠለምት እንዲሁም ከወሎ ራያን በወረራ መልክ ይዞ በኗሪዎች አማራ ህዝቦች ላይ ያደረሰው ጭፍጨፋ፣ ዘር ማጥፋት፣ ዝርፊያና ሌላውስ በደል ተረሳ ማለት ነውን፡

    ሁሉንም የወያኔ በአማራ ህዝብ ላይ ወንጀል በቅደም ተከተልና በዝርዝር ከነማስረጃው የሚገልፅ መፅሀፍ በቅርቡ ታትሞ ምንም እንኳ ወያኔ ትግሬ በሀገር የከለከለው ቢሆንም በአለም ላይ እየተሰራጨ ነውና ስለናንተ ወንጀል አለምም እያወቀና እያወራው ያለ ሀቅ ነው፡፡

    የናንተ በደል ግን የሆነ ሀይል መጥቶ በናንተ ላይ በከባድ መአት ካልመለሰው በስተቀር ሰው በሆነ የሚመለስ አይደለም፡፡ ጉዳተኛ ለመምሰል መሞከርህ የሚያሳፍርህ እንጂ ስለናንተ ምንነትና ማንነት ግን ሁሉም ያውቃል፡፡

  7. Tazabi; Ante Neffet, Nifttam, Woyane terrorist. First, unlike your delusional mind tells you no honest and peaceful Tigrean died. If there were Tigreans that died they must be treasonous and treacherous Woyanes. Secondly, the treasonous and murderers Woyanes have been murdering, raping, and terrorizing Ethiopians for the last twenty five years. Ethiopians from Gondar to Sidamo- Konsso and from Gambela to Ogaden have suffered and still suffering from Woyane’s murdering rampage of innocent citizens. Thirdly, Woyanes divided Ethiopians into ethnic enclaves, created ethnic apartheid, divided and made citizens to fight against each other. Fourthly, Woyanes committed extra judicial killings, state sponsored terrorism, treasons against Ethiopia and Ethiopians. Even today Woyanes are carrying out extra judicial murders of children, students, democrats, and innocent citizens.

    Currently each and every citizen know the henious and criminal nature of Woyanes and Ethiopians everywhere are committed to the demise and destruction of Woyane and its fake parties and government in addition to its murdererous army, commandos, spies, and police. Within the next a year or so Ethiopians and Ethiopia will be free of Woyanes and build democratic, law abiding, respectful, and sustainable government by the people and for the people. Very soon our night mare will be over and Woyanes will be one of the darkest experience of our country. Long live Ethiopia and Ethiopians. Death and demise to Woyanes.

  8. Inform the people . information leads to action. many people do not act because they do not know the truth/what is going on.

    that is why the fascist tplf thugs spend millions of dollars to prevent information AND news reaching Ethiopia. tplf thugs destroyed the local free independent media completely so that only they can dominate the scene by preaching their lies, fabrications, and hollow propaganda. that is why tplf is scanning the whole world to get the most sophisticated jamming equipment to block sattelite tv ,such as ESAT and others, reaching Ethiopia.
    Whilst other countries spend millions of dollars to enable internet access to their citizens, tplf thugs use the aid money they get to deny our people access to information.

    The fascist woyane criminals, fear the media, they want to control what people listen to. recently, the woyane puppet prime minister complained to the UN about the internet and the impact it is having in Ethiopia. the woyane thugs are being exposed, their lie and fabrication is being exposed , as people come to know about the facts, about their crimes, their looting, the murders they are committing, the secret deals they are making with Ethiopian enemies. these things are making the fascist thugs sleepless. they know they are being watched. ever atrocity they commit is being spread around the world without their knowledge. they cannot control the flow of information, no matter how they try.

    our job should be to spread the truth, the crimes the woyane thugs are committing every day. use the internet , mobile phone, and social media to keep our people alert to woyane crimes and activities.

    Well armed with information, the people know what to do.
    WOYANE HAS BEEN BLIND FOLDING AND RAPING OUR COUNTRY for decades. people were not allowed to hear anything on the news except woyane lie and propaganda. the woyane non stop propaganda about development is nothing other than a hollow propaganda to distract from huge famines that affect 15 million people every year in the country.

    our job should be to publish the truth, to make sure that everybody gets access to information , spread the network, use social media and messaging to get information across to the people.

    alert the people about impending danger from the fascists on the population, using any means.

    the woayne thugs use huge network of spies and informers in the community to stop people from taking action against them.

    we have to use the people as eyes and ears to collate information and alert the community from impending acrimes planned by the fascist tplf.

  9. Yes, I concur with Abbebe. Information is power. Citizens armed with the relevant information are powerful and will have options to select from and apply the required pressures to the challenges and opposition coming from the conniving Woyanes. Information is one of the few resources that our patriots in Amhara, Oromia, Sidamo, Ogaden, and Gambela require and utilize effectively.

  10. Gregory stantun,the international genocide president made a warning statement about the woyane genocide criminals ,what they did to the promos and amaharas is a genocide.Especially the killings of wolkayets in soooo many secret prisons in tigray.Wel the judgement day is upon us and we shall revenge on those criminals sooner.

  11. MUST WATACH : Interview with Fitawrari Mekonnen Dori – SBS Radio Amharic ፊታውራሪ መኮንን ዶሪ፤ የአፍሪካ ሰላም፣ ድርድርና ዕርቅ አንደኛ ተቀዳሚ ፕሬዚደንት፤ ስለ ብሔራዊ ዕርቅ ለኢትዮጵያ አሥፈላጊነት ይናገራሉ። (NileTube.net Courtesy of Australia SBS Radio, August 15, 2016)

    http://www.niletube.net/?a=vVid&vidId=380&vidCId=5

    NileTube.net

    • Smu Tazabi yemil
      krfatam tgrie woyanie neh.
      5 million amara be tgrie woyanie stgedluna bzu million amara keyebotaw be etiopia stafenaqlu bedestana bachenafinet feri amara, shintam amara eyalachuh stfokru neber. Amaran gelenewal, merietun yetgrie menoriya yihonal bemalet stmokru nurachual.
      Tadiya gedayuna zerafiw tgrie betegeday oromo, amara, gambiela, sumalie menor endemaychl mawoq tesnoachuh keneber, ahun teredut.
      Yetebedelu hulu benante lay beqelun madreg alebet. Yemegelutn hzb akababi leqachuh wode tgrie hidu.
      Ketgrie woyanie mot behuala be etiopia sletesera bedel hisab mawerared yichalal.
      Tazabi: tlqu kfu tgrie woyanie neh.
      Bahunu seat bedestana be ebrit besat slemtlebelbut sew, asrachuh shintam amara bemalet seqoqa slemtadersubachew, benante tekaushoch akale snkul slehonutna merietachewn sleqemachuhachew sewech alazenkm.
      Azenietah begeday tgriewoch lay lemiders yebeqe ermja new.
      Des aybelhna, Yebeqel ermjaw ejig yemiberetata yenante mawdemiya slehone ejig bertten metegber alebn.

      • ñ ende seño= monday

        Be wonjeleñaw zereña worobela worari tgrie woyanie eneman endetafenu, yet endegebu lemawena lemeketatel miyaschl mela aqrbu bakachu.
        Lemasaweq bietesebachew weym guadochachew alu, gn leman endiet amnew liyasawqu yichlalu?
        Lemeketatel endiet yichalal?
        Bedbq yihn sra lisera yemichl man liyon yichilal?
        Yetgrie woyanien miqawemu (bedbq) yehaymanot abatoch, yeteqawami drjitoch, manñawm yewoyanie teqawami gleseb yihn madreg yichlal gn chigru yederesebachew leman endemiyasawqu endiet maweq yichlalu? Bezih bekul misera sra slale mela zeydu gobez.

  12. የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው።

  13. እኔ የሚገርመኝ ወያኔን ለምን መርሽ እንደምትሉት ይገርመኛል ወያኔ ኣድህርሃሪ ነብሰገዳይ ውሸታም ሌባ ቡድን ነው ስለዚ መራሹ የወያነ መንግስት የሚለው ትክክል ኣይደለም

  14. ወልቃይት የጎንደር ተፈጥሯዊና ጥንታዊ አካል የሆነ የአማራ መሰረታዊ ቦታ ነው፡፡

    የኢህዴን መስራች ሊቀመንበር በ1970ቹ፡

    በየትኛውም ዘመንና ከጥንት ጀምሮ በታሪክ ውስጥ ትግራይ ተከዜን ተሻግሮ ከጎንደር ግዛት ለአንዴም የመሬት ይዞታ ኖሮት አያውቅም፡፡ እውነታው ይህ ሆኖ ሳለ ግን የትግራይ ግዛት በሚል ወያኔ ካርታ ሰርቶ ተከዜን በመሻገር ወልቃይትንና ከወሎ ደግሞ ራያን የትግራይ አካል አድርጎ በተመለከትን ጊዜ ሁላችንም የኢህዴን አባላት ውሸትና ትክክል አንዳልሆነ ስለምናውቅ ስለጉዳዩ ማብራሪያ ይሰጡ ዘንድ ወያኔዎችን በስብሰባ ላይም ሆነ በግል ጠይቀናል፡፡

    የነሱም መልስ ይህ ስህተህ እንደሆነና በማንም ዘንድ ተቀባይነት እንደሌለው በማመን ነገሩ እንደ ቀልድ የተሰራ በማስመሰል ለማጣጣልና ለማሳመን ከመሞከር አልፈው ከአሁን ወዲያ ሊኖር አንደማይችል አሳወቀው ለማለፍ ሞከረዋል፡፡ በሌላ በኩል ግን ስለትግራይ በሚያወሩበት ጊዜ የተከዜ ወንዝና ወንዙን ተሻገሮ የጎንደርን መሬት እንደ ብቸኛ አለኝታቸው እያደረጉ በትግሬዎች መካከል ማውራትን ተያያዙት፡፡

    እኛም ይህን አካሄድ በመቃወም ግልፅ የሆነ አቋም ለመያዝ በሚል ስም አፋጠን ያዝናቸው፡፡ እነሱም በውሸት ላይ የተመሰረተ ማስተባበልና ካለፈው የተለየ ሌላም አቅጣጫ ያዙ፡፡ በመጨረሻ ላይ ግን ማንኛውም የኢትዮጲያ ግዛት ወልቃይትንና ራያን ጨምሮ መወሰን ያለበት እኛንና እነሱን ጨመሮ በማንም ቡድን ሳይሆን በህዝብና በህዝብ በተመረጠ መንግስት በገለልተኛነት አስተባባሪነት መሆን እንዳለበት ተግባብተን የጋራ አቋም ያዝን፡፡

    ይሁንና ስልጣን ሲጨብጡና ሁሉም ነገር በነሱ ቁጥር ሲሆን ግን ህዝቡን ሳያማከሩና ሳይስመማ እንዲሁም በህዝብ የተመረጠ መንግስት ሳይኖር በነሱ ስልጣን ብቻ የተከዜን ወንዝ ተሻግረው የጎንደር ታሪከዊና የአማራ መሰረታዊ ግዛት የሆነንና ከወሎ ደግሞ ራያን በወረራ መልከ ለመያዝ ቻሉ፤ እስካሁንም በቅኝ ግዛት መልክ ይዘውት በዝርፊያ ላይ ይገኛሉ፡፡ ለምን ይህን እንዳደረጉ ለማንም ግልፅ ሲሆን ይህ መሬት ከውሀ ጀምሮ በጣም ለም፣ ሀብታምና ሰፊ ሲሆን በሱዳን በኩል የውጪ በር ለማግኜትም ነው፡፡ ይህ ግን የነሱ ከባድ ወንጀል ሲሆን በምንም መንገድ ትግራይ ተከዜን ተሻገሮ የቦታ ይዞታ በጎንደር መሬት ሊኖረው አይችልም፤ የራያም ጉዳይ እንደዚሁ ነው፡፡

    ታምራት ለአይኔ፤

    ተከዜን ተሻግረው በጎንደርና ከወሎ በራያ የፈፀሙት የመሬት ወረራ በምንም መንገድ ተቀባይነት የሌለው ህገወጥና በአንድም ታሪካዊ መረጃ የማይደገፈ በውሸትና በማጭበርበር ላይ የተመሰረተ የነሱ ያልሆነን ለራስ ለማደረግ እየተደረገ ያለ ሙከራ ነው፡፡ ሙከራው ግን በምንም መንገድ ተግባር ሊሆን የማይችል ታሪካዊ ወንጀል እየፈፀሙበት ነው፡፡ ማንኛውም ሀገራዊ ጉዳይ በህዝብ ውሳኔና በህዝብ በተመረጠ መንግስት መካሄድ ሲገባው እነሱ ግን በማን አለብኝነት ነው በሽግግር መንግስት ወቅት ራሳቸው ሁሉንም ሙሉ በሙሉ ተቆጣጠረው ከጥቅማቸው አኳያ እንደፈለጋቸው እየሆኑ ወልቃይትንና ራያን በግላቸው ውሳኔ የትግራይ ክልል አካል ለማድረግ የደፈሩ፡፡

    በአሁኑ ወቅት ግን ህዝብ ሊወስን አይችልም፡፡ በህዝብ የተመረጠ መንግስትም ስለሌለ በመንግስት ስም ማንም ስለምንም ማድረግ አይችልም፤ እውነቱን በመቀበል የወረሩትን ቦታ ለቀው ከመውጣት ውጪ፡፡ ምክንያቱም ላለፉት 43 አመታትና በተለይም 25 አመታት የቦታውን ባለሀብቶችና ኗሪዎችን አጥፍተውና መሬታቸውን ወረው ከ600.000 በላይ ትግሬዎችን ከትግራምይ አምጥተው አስፍረውበታል፡፡ እነዚህ ሰዎች የቦታው ነዋሪዎች ሳይሆኑ ወራሪዎችና ቅኝ ገዢዎች ናቸው፡፡ በመሆኑም ከቦታው ጋር ታሪካዊም ሆነ ህጋዊ ግንኙነት ስለሌላቸው የቦታውን እጣ ለመወሰን ምንም አይነት መብት የላቸውም፡፡ ያም ሆነ ይህ ግን ወልቃይትና ራያ የአማራ መሬቶች ናቸው፡፡ ህዝቡ ደግሞ ኢትዮጲያዊ ነው፡፡ ትግራይና ትግሬ ለብቻው ግን ከነዚህ ቦታወች ምንም አይነት የተለየ መብት የላቸውም፡፡

    ጁኔይዲ ሳዶ፡

    ይቅርታ ሲጠይቅ ይቅርታ ይደረግለት ዘንድ የሚያደርግን ተግባር በእውነትናትና ንፁህነት ያደርጋል የሚል እምነት አለ፡፡ ከዚህም ውስጥ በጣም ብዙ የሆኑ የወያኔ ትግሬዎችን ምስጢራዊ ወንጀሎችና ጉዶችን ስለሚያውቅ በአደባባይ በማጋለጥና ከህዝብ ጋር በመሆን ወያኔ ትግሬዎችን በጋራ ማባረር ጭምርም ይገኝበታል፡

    አሁን የምንሆነው ሁሉ ለወደፊት የሚሆን ነውና በፊት ለፊት ላይ ማተኮር እንጂ ካለፈ በመማር ስህተትን ማስተካከልና በደህናው ለመቀጠል ሳይሆን ባለፈ ጉዳይ ላይ በማነጣጠር አሁንና ወደፊት ችግር ለመፍጠር የሚደረግ የአንዳንዶች ኋላቀር አስተሳሰብ ጉዳይ ሊቆምና ተቃውሞ ሊገጥመው ይገባዋል፡፡ ከሁሉ ከሁሉ ወያኔ የሚፈራ የህዝቦችን ሰላም፣ አንድነትና በጋራ ጠላት ላይ በጋራ መነሳት ሲሆን በተለይም የአማራ፣ ኦሮሞ፣ ጉራጌና አፋር አንድነት ከኢኮኖሚና ሚሊተሪ ጀምሮ በተለያየ መንገድ ከምድረ ገፅ ስለሚያጠፋው ይህ እንዳይሆን በተለያየ መንገድ የሚዋጋውና ሻጥር የሚሰራበት የቀን በቀን ዋነኛ ስራው መሆኑ መታወቅ አለበት፡፡

    ጁኔይዲ ሳዶ ላለፈ ይቅርታ ሲጠይቅና ለወደፊቱ ደግሞ ከህዝብ ጋር በመሆን መልካም ስራ ለመስራት ሲዘጋጅ ከያዘው የወያኔ በሽታ ስለዳነ መመስገንና መደገፍ የሚገበው ነው፡፡ ወያኔን ለመጉዳትና ለማባረር የሚረዳ ከሆነ የወያኔ ሰይጣን ይዞት የነበርና አሁን ግን የዳነ ብቻ ሳይሆን ራሱ ሰይጣኑም ቢመጣ መቀበልና አብሮ መስራት ነው ያለበን፡፡ ከወያኔ ትግሬዎች የከፋ ጠላት የለም፡፡ ይህ ግልፅ መሆን አለበት፡፡

  15. @አምባ ጊዮርጊስ
    የወልቃይትም ሆነ የራያ ጉዳይ በህዝብ በተመረጠ መንግስት መፍትሄ እስኪሰጥበት ድረስ አሁን ትኩረታችን መሆን ያለበት ወያኔን አስገድደን እንዴት ወደ ድርድር ማምጣት እንደምንችል መሆን አለበት። ብዙ አጀንዳ ስንይዝ አንዱንም ሳናደማው እንባክናለን። አዲሲቱ ኢትዮጵያ የሁላችንም እንድትሆን እንስራ። ይህ ማለትም ወያኔንም ሰይጣኑን አስለቅቀንና ይቅርታ ከጠየቀ ይቅርታ ሰጥተን በማንም ጠባብ ቡድን የማትሰቃይ አገር መመስረት ማለት ነው።

    ወያኔን ወደ ድርድር እንዲመጣና ድርድሩ ለሱም እንደሚጠቅመው ማሳየት መቻል አለብን። አጥፍቶ ጠፊ እንዳይሆን የሰላሙን በር እናሳየው።

  16. Bullshit CIA propaganda !

    Is the author a CIA agent ?

    What we have now is a popular struggle, not a CIA covert operation.

    !!! But what we had against Derg was a CIA covert operation.

    !!!!!! More so what we had against the great Haile Selassie. It was no doubt a CIA covert operation.
    The author MUST BE a CIA agent for comparing the past two CIA operation with the popular struggle now. Many have already suspected this and other USA based sites if they are run by CIA agents. This article is one proof.

    Never call the CIA operations of the past popular struggles.

  17. ESAT, Shabia lover Ethiopians and leftists MUST change their narrative about the “Ethiopian Revolution” and start calling it a CIA COVERT OPERATION, otherwise people will start calling them CIA agents.

    The author was a retard and a CIA agent for calling the great Haile Selassie era “ambagenen ina aroge”.

  18. Particularly the term “aroge” indicates that the retarded authir is a ferenji amlaku italian slave eritrean.

    How dare he say great Ethiopian traditions aroge ?

    One has to be an italian slave retarded shabia to call the great Ethiopian traditions aroge.

    These mental slave ferenji amlakus are so disgusting.

    We however hold high our traditions and not call them aroge like werada italian slave shabians do.

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*