የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች: ለመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን
የሕዝባዊ አሻጥር ሥራዎች: ለመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን –Tadesse Biru Kersmo
በ2009 የትምህርት ዓመት በመለስተኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች መምህራን ተግባራዊ ሊደረጉ የሚችሉ የሕዝባዊ አሻጥር ዓይነቶች
1. የምታስተምሩት የትምህርት ዓይነት ምንም ይሁን ምን ስለሰብዓዊ መብቶች ሉዓላዊነት እና ስለ ሰለሰው ልጆች ክብር አስተምሩ፤ በተግባርም አሳዩ። የትምህርቱ መርሀግብር (curriculum) አይፈቅድልኝም የሚለውን ሰበብ አስወግዱ። ራሱ “ትውልድን ገዳይ“ የሆነው ካርኩለም ላይ ነው አሻጥር መሥራት ያለባችሁ።
2. የምታስተምሩት የትምህርት ዓይነት ምንም ይሁን ምን ተማሪዎች እውነትን ራሳቸው እንዲሹ፣ ብዙ ጥያቄዎችን እንዲጠይቁ፣ እንዲመራመሩ፣ እንዲሞግቱ አበረቷቷቸው። የትምህርት ቤቱ ህግ ባይፈቅድም ተማሪዎች የተሰማቸውን በነፃነት እንዲናገሩ፣ እንዲጽፉ፣ እንዲዘምሩ ፍቀዱላቸው።
3. ተማሪዎች “እኔ ማነኝ?” “ማንን መምሰል እፈልጋለሁ?” “ምን ማድረግ እችላለሁ?” ብለው እንዲጠይቁና ራሳቸው ፈልገው እንዲያገኙ፤ እያንዳንዳቸው Potentially ዓለምን መቀየር የሚችሉ ሰዎች መሆናቸውን እንዲረዱ አበረቷቷቸው።
4. የምታስተምሩት የትምህርት ዓይነት ምንም ይሁን ምን ተማሪዎች ከግላቸው አልፈው ስለማኅበረሰብ እንዲያስቡ “ይህች አገር የማናት?” “ማን ጠግቦ፤ ማነው የሚራብባት?” “ማን ዘፍኖ ማነው የሚያለቅስባት?” “መጪው 20, 30, 50 ምን ሆኖ ማየት እንፈልጋለን?” “የምንፈልገው እንዲመጣ አሁን ምን ማድረግ እንችላለን?” ብለው እንዲጠይቁ አበረቷቷቸው።
5. በትምህርት ወቅት የምትሰጧቸው ምሳሌዎች ሁሉ አገራዊና ወቅታዊ ይሁኑ። ለምሳሌ በሂሳብ ክፍለ ጊዜ የ EBC “ልማታዊ ዜና” ውሸትነት በቀላል ሂሳብ ማረጋገጥ በመልመጃነት ይቅረብ (ለዚህ የሚሆን ማስረጃ በገፍ ነው ያለው)።
6. ምሳሌዎቻችሁና ቀልዶቻችሁ የህወሓት አገዛዝ ብልሹነት ቢቻል በቀጥታ ካልሆነም በተዘዋዋሪ የሚገልጹ እንዲሆኑ አድርጉ።
7. በፓሊስ፣ በፍርድ ቤት፣ በወታደር፣ በደህነት (ጆሮ ጠቢዎች)፣ በምርጫ ቦርድ፣ በእምባጠባቂ፣ በ EBC፣ በዋልታ ኢንፎርሜሽን፣ በ EFFORT … ወዘተ ቀልዱ። በእነዚህ ተቋማት ላይ እንዲቀለድ አበረታቱ።
8. በዘር፣ በፆታ፣ በሀይማኖት መተራረብና መከፋፈል ጊዜ ያለፈበት አስተሳሰብ እንደሆነ አስተምሩ። ጊዜው ባለፈበት አስተሳሰብ የሚመሩት የኢህአዴግ ካድሬዎች መሆናቸው አስረዱ።
9. ኢህአዴግን ከወቅቱ ጋር መቀየር ባለመቻሉ ከጠፋው ዳይኖሰር ጋር አመሳስሉት፤ በ 2009 የትምህርት ዘመን ዳይኖሰሩ ይጠፋል ብላችሁ አስተምሩ።
10. የትምህርት ቤቱ አፋኝ ደንቦችን በእናንተ ክፍል ውስጥ ተግባራዊ አይሁኑ። በአገሪቱ ያሉ አፋኝ ህጎችም በእናንተ ክፍል ውስጥ ይጣሱ።
11. ለአካዳሚ ነፃነት፣ ለተሻሻለ የትምህርት ሥርዓት፣ ለመምህራን መብት፤ ለተሻለ ክፍያና የደረጃ እድገት እድሎች ታገሉ። በወያኔ የተጠለፈውን የመምህራን ማኅበርን አውግዙ፤ የራሳችሁን ነፃ ክበባት ፍጠሩ።
12. ከለውጥ ፈላጊ ተማሪዎች ጋር አብሩ፤ በሃሳብ፣ በቁሳቁስ፣ በተግባር እርዷቸው። በትምህርት ቤቱ ውስጥ ፀረ ህወሓት/ኢህአዴግ ምስጢራዊ ድርጅት አቋቁሙ።
13. ተማሪዎች የፍትህ፣ የእኩልነት፣ የነፃነት፤ የማኅበራዊ ወይም የፓለቲካ ጥያቄዎች ሲያነሱ ከጎናቸው ቁሙ።
14. የኅበረተሰቡን የነፃነት፣ የፍትና የእኩልነት ጥያቄዎች በመደገፍ ታገሉ፤ ለትግሉ የሙያ ድጋፍ ስጡ።
15. የአቃጣሪ ተማሪዎችና የካድሬ መምህራንን የሞባይልና የቤት ስልኮችን ለምስጥራዊ ድርጅታችሁ ስጡ።
16. በማኅበራዊ ሚዲያዎች (ፌስቡክ፣ ቱተር፣ ኢንስታግራም፣ ዩቱብ) የአቃጣሪ ተማሪዎች፣ የካድሬ አስተማሪዎችና ሠራተኞች ስብዕና የሚያንቋንሽሹ ጽሁፎችንና ምስሎችን አሰራጩ።
17. የነፃነት ታጋዮችን የሚያሲዙ ካድሬ መምህራንና ተማሪዎችን ተግባር ከትምህርት ቤታቸው አልፎ የሰፈራቸው ሰዎች እንዲያውቁ አድርጉ። እንዴት ክፉ ሰዎች እንደሆኑ ወንድሞቻቸው፣ እህቶቻቸው፣ ልጆቻቸው፣ ሚስቶቻቸው፣ ዘመዶቻቸውና ጎረቤቶቻቸው እንዲያውቁ አድርጉ።
18. የተለያዩ የተቃውሞ መግለጫ መንገዶችን በማስተዋወቅና ተግባራዊ በማድረግ ረገድ ግምባር ቀንበር ሁኑ።
19. “ቀበሌና ፓሊስ ትምህርት ቤታችንን አይርገጥ” በሉ።
20. የትምህርት ቤቱን የተለያዩ ክበባት ተማሪዎችን ለትግል ማዘጋጃነት አውሉ። ሚኒ ሚዲያ፣ ድራማ፣ ስነጽሁፍ፣ ቅርፃ ቅርጽ፣ ስፓርት፣ ሙዚቃ፣ … የሂሳብና የፊዚክስ ክበባት ሁሉ ሳይቀሩ ተቃውሞ ማሳያዎችና አሻጥር መሥሪዎች ይሁኑ።
21. ተማሪዎች በግጥም፣ በልበወለድ ታሪኮች፣ በድራማዎች፣ በዘፈኖች፣ በስዕሎች … የተቃዉሞ መልክቶቻችሁን እንዲያስተላልፉ አስተባብሩ፤ እናንተም ተሳተፉ።
22. የስፓርት ሜዳዎች የትግል ሜዳዎች ይሁኑ። የስፓርት ሜዳ መዝሙሮች ፀረ-ህወሓት/ኢህአዴግ የትግል መዝሙሮች ይሁኑ። የስፓርት ክበባት የአሻጥር ጥናትና ሙከራ ማዕከላት ይደረጉ።
23. የነፃነት ታጋዮች የሚያትሟቸው ወረቀቾችን በትምህርት ቤት ውስጥ አሰራጩ።
24. የነፃነት ታጋዮችን ስም አወድሱ። በእስር ላይ የሚገኙ፤ በትግል ላይ የሚገኙ ብሄራዊ ጀግኖችን አወድሱ። በአንፃሩ፣ የኢህአዲግ ሹማምንትን አራክሱ።
25. በተገኘ አጋጣሚ ሁሉ ወረቀት፣ ኮምፒውተር፣ ማባዣ እና የመሳለሉትን ውሰዱና የነፃነት ትግል መልዕክት ማባዣ አድርጓቸው።
26. የኢሳትና የ OMN ቴሌቪዥኖች ዜናዎችንና ፕሮግራሞችን ተከታተሉ፤ በየትምህርታችሁ መሀል የኢሳትና OMN ዜናዎች በማንሳት የሰማችሁ ላልሰሙት አዳርሱ።
27. ስለ እውነትና ውሸት ስትናገሩ ምሳሌዎቻችሁ EBC እና ኢሳት ይሁኑ። ውሸት እና EBC አቻ ቃላት ይሁኑ። የውሸት ማምረቻዎች በተማሪዎች ተለይተው እንዲታወቁ አድርጉ: የጠቅላይ ሚኒስትሩ ጽ/ቤት፣ የጠቅላይ ስታትስቲክስ ጽ/ቤት፣ የሚኒስትር መሥሪያ ቤቶች፣ EBC፣ ዋልታ ኢንፎርሜሽን፣ የክልል መንግሥታት ቢሮዎች …
28. ፓሊሶች ሰው ሲደበድቡ፣ ሲያንገላቱ፣ የድሆች ቤቶች ሲፈርሱ፣ ፍትህ ሲጓደል አይታችሁ ዝም አትበሉ፤ ተማሪዎቻችሁን አስተባብራችሁ ጩኹ።
29. ማኅበረሰቡ በሚያደርገው ተቃውሞ – ሰልፍ፣ የቤት ውስጥ መቀመጥ፣ የግዢ ማዕቀብ … ወዘተ. – በንቃት ተሳተፉ።
30. ተቃውሞዎች ሲበስሉ ከምን በላይ ነፃነት ነውና ትምህርት በማቆም አምባገነኑን ሥርዓት ለማንበርከበብና የፓለቲካ ሥርዓት ለውጥ ለማምጣት ግንባር ቀደም ሁኑ።
31. 2009 የትምህርት ዓመት የውጤታማ ፀረ-ህወሓት/ኢህአዴግ ትግል ዓመት እንዲሁን ትጉ።
መልካም ምክርና አመለካከት ነው፡፡ በተግባርም ለመፈፀም ቀላል ሲሆን የሚያስገኘው ጥቅም ታላቅና ዘርፈ ብዙ ነው፡፡
stop being cheer leaders of woyane thugs
woyane has a purpose, THAT PURPOSE BEING to loot and plunder and destroy Ethiopia. we know what their plans are , what their agenda is.
schools should not be places where opportunists and servants of tplf dominate.
opprtunists in ANDM, OPDO, SEPP are employed to accomplish woyane agenda, they do not have an agenda of their own, woyane hatched and reared them. they take all their orders from tplf and in retun they are paid enough to fill their bellies. they have no brain of their own. TPLF BROUGHT THEM INTO EXISTENCE to carry out work they assigned to them.
The opportunists in ANDM, OPDO, SEPP are cheer leaders of the fascist woyane. woyane wanted cheer leaders to praise and applaud, support, justify every murder, torture, injustice that they commit. they watch the people they supposedly represent being killed, suffer injustice, get evicted etc etc and yet they even approve this barbarism, because they are only accountable to tplf. they are not accountable to the people.
We see Hail MARIAM DESALEGN BARKING LOUDER than the woyane themselves justifying every attrocity, murder and all forms of atrocious crime on the Ethiopian people. he has nothing in his brain that he calls his own. the looting, murder, injustice, of tplf is okay, is right in the eyes of Hailemariam desalegn and all the other woyane cheer leaders.
they disapprove when the people demand for better treatment and violently suppress the people.
there cannot be schools when we do not have a country. schools and teachers should say NO to woyane.
እናስተምራለን!!!ቃላችንን እንጠብቃለን!!!!!
ትምሕርት ከድል በሁዋላ ። ሁሉም ነገር ሲኖሩ ነዉ ። በወያኔ ዘመን ከመማር አለመማር የሚሻል ይመስለኛ ፡ ምክንያቱም ቢያንሥ ከዉሸት ንፁሕ የሆነ አዕምሮ ይኖርሐልና ።
የህዝብ ጥያቄ ስልጣን በአንድ አንስተኛ ጠባብ እጅ ስለወደቀ እኩል ተካፍለን አገራችን በጋራ እናስተዳድር ነው። የ 100 ሚሊዮን ህዝብ አገር በጥቂቶች መተዳደር ይብቃ። የአደራ መንግስት ሁሉንም ያካተተ ይቋቋም ነው ያለው ህዝቡ። ጥገና ሳይሆን ለውጥ። ሰው መቀያየር ሳይሆን የስርዐት ለውጥ። አባ ድላን አንስቶ ተሾመ ቶጋን መተካት ሳይሆን ምሁራንን የአገር ሽማግሌዎችን ተቃዋሚዎችን ያካተተ የአደራ መንግስት በአስቸኳይ ይቋቋም ነው ጥያቄው መልሱም እሱ ብቻ ነው። ወያኔ መሽቶብሃል።
Yes Esat needs to evaluate his reporters, who showed their partnership with Aba Melaku missionaries on the September 19 protest. Biruk Ibas is one of the messangers to Woyane through Tehadisso. Check your move guys. There is fire every where Woyane is not a simple Enemy TAKE CARE of your selves.
ፈቃዱ ጥሩ ታዝበሃል!!!
ብሩክ ይባስ ዓይን ያወጣ ጠባብ ነው። እኔ የሃዋሳ ልጅ ነኝ ብታምኑም ባታምኑም ከተስፋየ መቆያና ከአባ መላኩ ጋር
የጠበቀ ግንኙነት እንዳለው አውቃለሁ ይህ ሁሉ ሴራ የሚቦካው በአልማዝ ዘፋኙዋ ቤት ነው። የሚገርመው ኢሳት የመንግስትን በደል በማዉራት ከሆነ ዝና ያገኘው የራሱን አባላት ነውር በመደበቁ ይወድቃል ህዝብ የማያውቀው ጉዳይ የለም ንቁ
there are a lot of news coming esat have many tgrea jurnalist when i heard this i shocked the amhara life in ethiopia are a serious grave danger
Fitih awoq
tgrie woyanie has killed 5 mikkion amaras, displaced millions amaras, triggered popular uprising in gonder when tgrie security forces kidnapped innocent welqait amaras.
When those tgrie security forces were destroyed by some self-defence forces, then by tgrie governors order two interprovince amara drivers and their assistants were kiiled and their buses were burnt in shire. Houses of amharas in shire were burnt, and two gojam teachers who were attending summer course were killed in adigrat. Since then agazi has killed around 200 amaras and wounded thousands. Thousand amaras were kidnapped and arrested. Now tgrie governors organize a terrorrist group to kill amara people and burn their property. By all these antiamara acts you tgries are proud, boasting and glad.
The amara resistance/revenge will come soon learning from and copying of your uncivilized devil deeds.
No amount of boast will save you from your destruction by amara heros.
2009 ethiopia is broken like USSR.ethiopia must divided in to 170 villages.dirty habesha
Ethsat, the Ethiopian Satellite Television and Radio is a voice for the voiceless. How did I know that? For one, TPLF is spending Billions of dollars to get it off the air. A complete failure and waste of the Ethiopian people tax payers money. Second, Reliable, responsible and accurate information. For example the death of the late murderer meles zenawi was first reported by Ethsat despite Bereket’s counter claim that zenawi was on vacation. Third, the people of Ethiopia are calling Ethsat everyday with evidences of human rights abuses by TPLF. Need more? Didn’t think so.
ENANTE GEGEMOCH ENEDE WEYANE MASEB JEMERACHU EKO!!! GULICHA BIKEYER…..!!!
ኢሳትን ለቀቅ ፡ ለመሆኑ የኢሳትን ያክል ለኢትዮጵያ አሥተዋፅኦ ያደረገ ተቁዋም ካለ እኪ በስም ጥሩልኝ ።
hey we all know that ESAT have many tgrie journalists but REMEMBER shabias can also speak tigregna!!!