ዋጋችን ስንት ነው? “ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን በቅናሽ ዋጋ ይፈልጋሉ? .. ታላቅ ቅናሽ በኢትዮጵያውያን ቤት ሰራተኞች ላይ አድርገናል !!”
ዋጋችን ስንት ነው? – አቶ ቴዎድሮስ ዳኜ ከኣትላንታ
“ኢትዮጵያውያን ሰራተኞችን በቅናሽ ዋጋ ይፈልጋሉ? .. ታላቅ ቅናሽ በኢትዮጵያውያን ቤት ሰራተኞች ላይ አድርገናል !!”
ባህሬን የሚገኘው የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር ገርሞት የለጠፈውና እዚያው ባህሬን የሚገኝ ስራተኛ አስቀጣሪ ድርጅት ማስታወቂያ የሚለው ነው ከላይ የተጠቀሰው። ምናልባት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጦች ሁሉ የታተመ ሊሆን ይችላል። እንዲህም ይላል . ኬንያውያን ቤት ስራተኞችን በ600፣ ኢትዮጵያውያንን ግን በ500 የባህሬን ዲናር መቅጠር ይችላሉ .. ለአንድ ወር የሚቆይ ታላቅ ቅናሽ !
ድሮ ለዕቃ እንጂ ለሰው እንዲህ በአደባባይ ዋጋ ወጥቶለት አይሸጥም ነበር። የባሪያ አሳዳሪ ጊዜ በባህሬን ተመልሶ የመጣ ይመስላል። እኛ ላይ መቼም የማይበረታ የለም። የሥራ ችሎታ እንደግለሰብ የሚለያይ ቢሆንም ድርጅቱ ግን ለኢትዮጵያውያን ሁሉ አንድ ዓይነት ከሁሉም ያነሰ ዋጋ ሰጥቶ በአደባባባይ እያሻሻጠን ነው። ለነገሩ ከጥቂት ዓመት በፊት ሳውዲ አረቢያ “ይህን ያህል ኢንጂነሮች ከህንድ፣ ይህን ያህል የቤት ሰራተኞች ደግሞ ከኢትዮጵያ ላስመጣ እፈልጋለሁ” ስትል ማስታወቂያ ያወጣች ጊዜም ነው ውርደቱ የጀመረው። ከኢትዮጵያ ያለ ጽዳት ሠራተኛ ሌላ ባለሙያ አይወጣም ማለቷ ነው። እኔ መንግስት ብሆን፣ ይህን ማስታወቂያ ካላረምሽ በቀር አንድም ስው አንልክም እል ነበር።
ኮሎኔል መንግስቱ ሃይለማርያም “ተደፍረናል፣ ተዋርደናል” አሉ እየተባለ በምርም በቀልድም ይነሳል። እሳቸው አሉም አላሉም፣ በርግጥም ግን ተደፍረናል፣ ተዋርደናል። እንደ አገር ተዋርደናል .. የትም ብትሄዱ ድሮ የነበረን ዝናና ክብር የለም፣ .. ትኑር አትኑር ብዙም የማናውቃት፣ ብናውቃትም ባናውቃትም ምንም የማትመስለን ማላዊ፣ ወይም ማሊ፣ ወይም ታንዛኒያ .. ብትሄዱ፣ አንድ የነዚህ አገር ፖሊስ በርካታ ኢትዮጵያውያንን አስሮና አንበርክኮ ፣ ለጋዜጠኞች “አገራችን በህገወጥ መንገድ ገብተው አገኘናቸው” አያለ ሲደሰኩር ብዙ ጊዜ እየሰማን ነው። የተከበረ አገር ቢኖረን ፣ ቢያገኘን እንኳን ቀስ ብሎ ኤምባሲ ምናምን ነገሮ ይሸኘን ነበር። መንግስት የሌላቸው የመን እና ሊቢያ እንኳን ብንሄድ፣ ችግርና መከራ ያለበት ቦታ እኛም አለንበት። መቶ ኢትዮጵያውያን ባህር ገብተው ሞቱ ቢባል የሚደነግጥ የዓለም መንግስት የለም። 5 አሜሪካውያን ከሞቱ ደግሞ ዓለም ቀውጢ ይሆናል። አልፈርድባቸውም።
በግላችንም ራሳችንን አስንቀናል፣ አዋርደናል። እዚህ አሜሪካ ብናይ፣ አበሻ በዛ ያለበት መስሪያ ቤት ሄደን ብንጠይቅ፣ “አንዱ ሌላውን እያጋፈጠ” ከሥራ የሚያስወጣው፣ ወሬ እያቀበለ እገሌ እንዲህ አርጓል የሚለው ራሱ ኢትዮጵያዊው ነው። ርስ በርስ መጠላለፋችን (ማንም ሳያስገድደን)፣ በማያውቁን የሌላ አገር አስሪዎች ዘንድ ቢያስንቀን ምን ይገርማል?
ራሳችን፣ የራሳችንን ሰለማንናከብር፣ ራሳችንን በማስናቃችን ማንንም ልንወነጅል አንችልም። የአበሻ መዝናኛ መጥቶ በአንድ ቢራ ያዙኝ ለቀቁኝ የሚለው፣ አስተናጋጆቹን እያመናጨቀ ፣ ሲፈልግም ደረትና መቀመጫ ካልነካሁ የሚለው፣ ሁለተኛ ቢራ ሲደግም ደግሞ ጠርሙስ እየወረወረ ካልተፈናከትኩ የሚለው ሰው፣ ፈረንጅ መዝናኛ ሲሄድ 20 ቢራም ጠጥቶ አንገቱን ደፍቶ ነው የሚወጣው። የራሱን ፣ የአገሩን ሰው መዝናኛ ስለሚንቅ ነው። አሁን አሁንማ ሶማሌውም ፣ ናይጄሪያውም ድብድብ ሲያምረው አበሻ መዝናኛ እንሂድ ሳይል አይቀርም።
“አበሻ ሌባ ነው አትቅጠር ይሰርቁሃል” ብሎ አንዱ አንድ ነዳጅ ማደያ ያለው ህንድን ሲመክር የሰማ ሰው ነግሮኛል። አንድም የጅምላ ፍረጃ ነው .. ሁለትም ደግሞ የራስን ገመና በማሳጣት ደሞዝ ለማስጨመር፣ ለመወደድ መሞከር ነው ! የራስን ችግር በራስ መንገድ መፍታት አይቻልምን? ከዚያ በኋላ ህንድ የተባለ ሁሉ አበሻ አንቀጥርም ቢል “ዘረኛ” ልንለው ነው?
በየንግድ ቦታው በግል ባህሪያችን አስቸጋሪነት የተነሳ “ከአበሻ ጋር ቢዝነስ ይቅርብን” የሚሉ ባለሙያዎች ብዙ አሉ። የራስን ሰው ሥራ እናናንቃለን። ለራሳችን ሰው፣ ለራሳችን ባለሙያ 100 ብር ከምንከፍል ለተመሳሳይ ሥራ ለአሜሪካዊው 300 ብንከፍል የሚሻለን አለን። ብዙ አሰርተን፣ ብዙ ጠይቀን ክፈሉ ስንባል ወገቤን የምንል ብዙ እንዳለን ይነገራል።
አንዳንድ ጊዜ እንደ አገር መናቃችን እና ክብር ማጣታችን እንዳለ ሆኖ፣ እኛም ለራሳችን የምናሰጠውን ክብር የምናስቀንስ አለን። ማንም አለው ማን “ተዋርደናል፣ ተንቀናል”
ጥሩነቱ ልናስተካክለው እንችላለን። ሁላችሁም ከኔ የተሻለ ዕውቀት አላችሁ – መፍትሄውን ለናንተ ልተወው … እንዴት?
ወይ ባህሬኖች፣ “አበሻ በቅናሽ ከፈለጋችሁ!! ” አሉ ?

Very sad and shameful! NileTube.net
http://niletube.net/?a=vVid&vidId=410&vidCId=5&t=v
ቆይ ግን ለስራ ወደ አረብ ሀገር መሆድ ከተከለከለ ሁለት አመት በላይ አልሆነውም እንዴ? ይህ ቢሮ ታዲያ እንዴት ነው ሠራተኞቹን የሚያስመጣው?
አዎ ስራ አገናኝ ኤጀንሲዋች በድለዋል፣በዝባዘዋል ተብሎ ህጉን አፍርሶ(አዋጅ ቁ632/2001) ከዘጋቸው በኃላ የጊዜው ተጠቃሚ የሆኑ ጥቂት ግለሰቦች ግን እንደውም ግልፅ ሽፋን ተደርጎላቻው አሁንም እየሰሩና ከመቸውም ጊዜ በላይ ሠራተኛም እየጎረፈ መሆኑ ማስረጃም ሌላው ቢቀር ይ የባህሬኑ ማስታወቂያም ነው።
ይህን ስራ የሚመራው ፡ ማን ሆነና ፡ ማን ሊከለክል? በአረቦች አገር ውስጥ ወያኔን የወከሉ ሰዎች ናቸውና ፡ የባርያ ንግዱን ፡ በተዘዋዋሪ ፡ የሚሰሩት ፥ ተከለከለ የሚባለውን እርሱት!
ሀገሪቱ በቅኝ ግዛትና በወረራ መልክ የተያዘች በቅማላም ዘራፊ ወያኔ ትግሬዎች፡፡ እየተሰቃዩና እየተሰደዱ ያሉ ሌሎች ህዝቦች፡፡ ትግሬዎች ግን እንደፈለጋቸው እየተንቀሳቀሱ በአሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ አውሮፓ በተዘረፈ ገንዘብ የሚማሩ፣ የሚንደላቀቁና በኤርትራ ስም ስደተኛ የሚጠይቁ ናቸው፡፡ የሀገሪቱን ኢምግሬሽን ቢሮ እንደ ጉምሩክና ሌሎችም ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠሩት እነሱ ናቸው፡፡ ወያኔ ካልጠፋ ገና ብጉ ገዩ እንስማለንና ስቃይ አናያለን፡፡
በረከት ሲሞንን የሚያስወግድ ጀግና
ሲዘከር ይኖራል እንደ ታላቅ ዝና
ሀገሪቱ በቅኝ ግዛትና በወረራ መልክ የተያዘች በቅማላም ዘራፊ ወያኔ ትግሬዎች፡፡ እየተሰቃዩና እየተሰደዱ ያሉ ሌሎች ህዝቦች፡፡ ትግሬዎች ግን እንደፈለጋቸው እየተንቀሳቀሱ በአሜሪካ፣ አውስትራሊያ፣ ካናዳ፣ አውሮፓ በተዘረፈ ገንዘብ የሚማሩ፣ የሚንደላቀቁና በኤርትራ ስም ስደተኛ የሚጠይቁ ናቸው፡፡ የሀገሪቱን ኢምግሬሽን ቢሮ እንደ ጉምሩክና ሌሎችም ሙሉ በሙሉ የሚቆጣጠሩት እነሱ ናቸው፡፡ ወያኔ ካልጠፋ ገና ብዙ ጉድ እንስማለንና ስቃይ እናያለን፡፡
በረከት ሲሞንን የሚያስወግድ ጀግና
ሲዘከር ይኖራል እንደ ታላቅ ዝና
ወገኔ ዝም አትበል ተነስ ለህልውናህ
ለጠላት አትራራ በለው እየጨከንህ፡፡
የወያኔ ትግሬን ዘግናኝና እጥፊ ወንጀልና ጉድ በቅርበት እየተከታተሉና አየጎለጎሉ በማውጣት በስፋትና በተደጋጋሚ ማወቅና እስከ መላው አለም ማሳወቅ በጦርነት ከሚደርስባቸው የከፋ ክስረት የሚያደርስባቸው ነው፡፡ ይህ ባይሆን ኖሮማ ያ እንደ አይኑ ልቡና መንፈሱም የታወረ የወያኔ ውሻ ጠቅላይ ሚኒስተር ተብዮ በተባበሩት መንግስታት ፊት የሚሰራውን ወንጀል እየተከታተለ የሚያጋልጠውን ሚዲያ በተመለከተ መች ያለቅስና በአለምም ፊት መሳቂያና መሳለቂያ ይሆን ነበር፡፡
ደቡብ ኮሪያ 100 ፐርሰንት የኢንተርነት ሽፋን አላት፡፡ ያደጉ ሀገሮች ከ95 በመቶ በላይ የኢንተርነት ሽፋን አላቸው፡፡ ሞባይልንም በተመከተ እንደዚሁ ነው፡፡ ሰይጣን ያወረደብን ወያኔ ደግሞ ኢትዮጲያን ከአለም በመጨረሻ ደረጃ ላይ አድርጓታል፡፡ አለ የሚባለውም የማይሰራና ጥራቱ የትም ቦታና ምን ጊዜም ታይቶ የማይታወቅ የወደቀ ነው፡፡ ይሁንና 5 በመቶ የሚሆን ህዝብ ኢንተርነት በማያገኝበት ሀገር መሪ ነኝ ባይ ኢንተርነትን ለማዳረስ በርትቶ መስራት ሲገባው ነገር ግን የኢንተርነትን ጉዳት በአለም ፊት በማቅረብ ሲያጣጥል መታየት ምን ያህል ደንቆሮና ከሰይጣን የወደቀብን መአት መሆኑን የሚያመለከት ነው፡፡ ይህም የወያኔ ትግሬዎች ሀሳብ ሲሆን እሱ እንደተለመደው አንብብ የሚባለውን የሚያነብ፣ ተናገር የሚባለውን የሚናገርና አድርግ የሚባለውን የሚያደርግ የወያኔ ትግሬዎች ኋላቀር ሮቦት ነው፡፡
ወያኔ ትግሬ የሚሰራውን ወንጀል ሁሉ እየተከታተሉ ማጋለጥ እሱ የሚፈራው፣ የሚጠላውና የሚሸነፍበት ነው፡፡ በመግደልማ ከሆነ የወያኔ ትግሬ ዋነኛው ችሎታና የስልጣን መፈናጠጫ መንገድ ነው፡፡ በመሆኑም ወያኔ ትግሬን እያጋለጡ ያሉትን ሜዲያዎች ሁሉ ማመስገንና መደገፍ ግድ የሚል ነው፡፡ የኢትዮጲያ ህዝብ ሜዲያዎች የወያኔን ህይዎት ሲኦል ለማስገባት ትልቅ እገዛ የሚያደርጉና የቀን በቀን የራሳቸው ምታት ናቸው፡፡ ኢቢሲን ጨምሮ ትግሬዎች የሚቆጣጠሩት የወያኔ ትግሬዎች ሜዲያ ደግሞ የህዝብ ጠላት ነው፡፡
Megbabiya: moon = cereqa, sweets = xafacoch, correct = tkkl, monday = seño, buyer=geþ
1 gleseb weym budn hunen lemanm sanasawq bedbq beyetm bota bameche gizie ye tgrie woyaniewochn eskiyalqu engdel.
Megdeya sltna mesariya:
dngay, yetesale bilawa, gejera, mexrebia, shul ankasie, merz, bomb, xyit, sat, kewha masmex, maneq, mafen, wede gedel melqeq, gudguad mektetena, beliela megdeyam.
Yin snaderg yetgrie woyanien awedem new. Selam nexanetn awejn new.
አቶ ቴዎድሮስ ዳኜ ከኣትላንታ
Thanks, your message is touching.
You wrote:
“ጥሩነቱ ልናስተካክለው እንችላለን። ሁላችሁም ከኔ የተሻለ ዕውቀት አላችሁ – መፍትሄውን ለናንተ ልተወው … እንዴት?
In my humble opinion: EDUCATION EDUCATION EDUCATION AND EDUCATION!!!!! Than ks to eduction, I become a Finance Manager ጨዋ and used to make upto 200KUSD yearly.But I used to work upto 18 hours a day.
ይህ ህዝበ ዱያስፖራ በጥቂት ሰዎች የፈጠራ ወሬ ይናወጣል። እረ እንመርምር። ይህ ትውልድ ያሳዝናል…
Min yasaznaal? Ke lemena keshermutna serto meblat ayeshalm? Be Europ..America yetesededwem yaw Chiger yabererew Lemagn new…Egzer ke lemena yawtan….
Agerachn lemashashal taglen yalewn sreat aswegden be adis sreat sntekaw new.
tgrea are responsible for the ethiopia mesery if tgrea wasnot we could be reach
ወያኔ ካጋጠመው የፖለቲካ ውጥረት ለማስተንፈስ አስቦ የውጭ ሀገር ስራን ለአመታት አፍኖ ለቆታል