ዛሬ ደሴ ላይ ከምሽቱ ኣንድ ሰኣት ጀምሮ ወረቀት በመበተን ላይ ይገኛል።

ኢትዮጵያ የጥቂቶች ብቻ አይደለችም።

ዛሬ ደሴ ላይ ከምሽቱ ኣንድ ሰኣት ጀምሮ ወረቀት በመበተን ላይ ይገኛል።ወረቀቶቹ የያዙት ጽሁፍ ፤ #Ethiopia #Dessie #AmharaResistance #MinilikSalsawi

የናንተ ልጅ ጠግቦ
የኛ ልጅ ያለቅሳል፦
የናንተ ቤት ሲሞቅ
የኛ ቤት ይፈርሳል፦
የናንተ ልጅ ሲማር
የኛ ይሰደዳል፦
ወይ ከናንተ ወይ ከኛ
ያንዳችን ቀን ደርሷል፦
ጊዜ መድሀኒት ነው
ይሰራል ያፈርሳል፦፦፦ ኢትዮጵያ የጥቂቶች ብቻ አይደለችም።

እኛ ሁልጊዜ የተረፈ አግኝተን የሞተ አየረሳን፣
ፈሪ በምላሱ ሰላም ከሚነሳን፣
ገዳይ ብቻ ማድነቅ አይሁንብን ሱሱ፣
ሞቶ ማሸነፍን እንማር ከነሱ።
≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅≅
ኢትዮጵያ የጥቂቶች ብቻ አይደለችም።