የቱርክ ሠራተኞች በጀርመን ሃምሳኛ ዓመት DW Amharic November 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከ 2ተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ በጀርመን ግብዣ የልዩ ልዩ ሃገራት ዜጎች ከመንግስታቶቻቸው ጋር በተደረጉ ስምምነቶች ጀርመን ውስጥ ሲሰሩ ቆይተዋል ።