“ስለ አማርኛ ቋንቋ ቃላት በማንሳት መከራከር … ከኔ ይራቅ… ስለ ሃይማኖት ያነሳሃውን ግን በግዴለሽነት፣ በማናለብኝነት፣ …ባለፈው…” ከሚል ቀረርቶ ጋር ጥበበ የሱስ የሰብቁብኝ ጦር… ጭቃ የማይወጋ…ቄጠማ ኖሯል። በከበደ ሚካኤል ግጥም እንጀምር። ፍቺው እርስዎ እንዳሉት፣ ያ መሆኑን (በኮሚኒዝም ስም ያለቀው፣ ሃይማኖት የለሾችን …

ጠቢቡ ሰለሞን፣ ጥበበ የሱስን ተመስሎ መጣ እንዴ? – ገላነው ክራር Read more »

ስማ ወገኔ! ለእኛ ለኢትዮጵያውያን ከዚህ በላይ ክፉ ቀን የለም!! ቀን ሳለ የጨላለመብን፣ የህይወት ጣዕም ጠፍቶብን ምሬትና ሐዘን ሲፈራረቁቡን፣ በገዛ ምድራችን ባሮች በስደትም ባሮች፣ በገዛ ምድራችን ምጻተኞች በእንግድነት የሰፈርንባት ምድርም እንዲሁ ስደተኞች፣ በገዛ ምድራችን ተገፍተን እና አልቅሰን በስደትም በኃሳብ ማቀን እስከመቼ …

እሪ በይ ሀገሬ! – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርኤል Read more »

የኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችና በአካዳሚክ ማህረሰቡ ለአምባገነኑ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስተር የወይዘሪት ብርቱካንን እስር በተየመለከተና ሌሎች ተያያዥ የሰባዊ መብት ጥበቃ ለቀረበለት ጥያቄ የቀድሞውን እስርና የይቅርታ ሂደት ከተንተነ በኋላ በዳግም የይቅርታ ጥያቄ ካቀረበች የመፈታት እድሏ ከፍተኛ እንደሆነ ገለጸ። በስብሰባው ላይ የተገኙ የውስጥ ምንጮች …

ብርቱካን ይቅርታ ከጠየቀች የመፈታት ዕድል አላት – መለስ ዜናዊ Read more »

ከህገሪቱ መዲና ዋና ከተማ ዋሽንግተን ዲሲ በአሁኑ ወቅት በደረስን ዘገባ መሰረት 3 አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭነው እንደተንቀሳቀሱና ሌላ ተጨማሪ አውቶቡስ ተሳፋሪውን እየጫነ መሆኑ ተረጋግጦል። እንዲሁም ከቦስተን ከተማ አንድ መለስተኛ አውቶቡስ ሰልፈኛውን ጭኖ የለቀቀ ሲሆን እንዲሁም መጠናቸው 15 ሰው የሚይዝ ሚኒባሶች ውደ …

ኢትዮጵያውያን ከያካባቢው ለተቃውሞ ሰልፍ ወደ ንዮርክ እያመሩ ነው። Read more »

ግፍኛውና ጨቋኙ የኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስተር መለስ ዜናዊ በኒዮርክየሚገኘው ኮሎምቢያ ዩኒቨርሲቲ ባደረገለት ጥሪ መሰረት እንደሚገኝ ተረጋግጦል። ይህንን ጥሪ በመቃወምና እንዲሁም የዲሞክራሲ አርብኛ የሆነችው ዳኛ ብርቱካን ሚደቅሳና ሌሎችም የፖለቲካ እስረኞች ከስር እንዲለቀቁ ድምጻችንን ለማሰማት እንድንችል የቦስተንና አካባቢው የአንድነት ድጋፍ ድርጅት ዝግጅት አድርጓል። …

በቦስተንና አካባቢው ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን በሙሉ!! Read more »

መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም
አዲሱ አመት በገባ በአንድ ሳምንት ዉስጥ፣ ዛሬ ከሰዓት በኋላ መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም፣ አዲስ አበባ በሚገኘው የመብራት ኃይል አዳራሽ፣ ከአምስት ሺሆች በላይ በተገኙበት፣ መድረክ ታላቅ ሕዝባዊ ስብሰባ ማድረጉን ከስፍራዉ የደረሰን ዜና ያመለክታል።
ትላንት አርብ መስከረም 7 ቀን እና ዛሬ መስከረም 8 ቀን ጠዋት፣ በትልቁ የተዘጋጀ የብርቱካን ሚደቅሳን ፎቶ በመያዝ፣ […]

ለ እህት አዜብ! “ያለወትሮዬ በአንድ ሳምንት ግዜ ውስጥ ለሁለተኛ ግዜ ከውድ አንባቢያን ፊት ቀርቢያለሁ።” ስትዬ ሐተታሽን ለጀመርሽ እህት አዜብ ያለ ወትሮሽ ሁለት ጊዜ ብቅ ማለትሽ መርፌ መሆንሽን ለማሳወቅ ከሆነ አክባሪሽም ያለወትሮዬ በእንዲህ ዓይነት መልኩ ለምጻፍ መገደዴ ስትመለከቼ በአንጻሩ ክር መሆንህን …

አንቺ መርፌ እኔም ክር ነኝ!! – ዲ/ን ሙሉጌታ ወልደገብርል Read more »

ከሸንቃጣዉ ዘካሊፎርኒያ ወያኔዎች ስልጣን ላይ ሲወጡ አብዮታዊ ዲሞክራሲንና ነጻ ገበያን በራሳቸዉ የፍልስፍና ፈለግና ርዕዮተ ዓለም አዋህደዉና አስታረቀዉ ለዓለም ህብረተሰብ የአመራር ችሎታቸዉንና አርቆ አስተዋይነታቸዉን ለማስመስከር ያልነፉት ጉራና ያልጎሰሙት ነጋሪት አልነበረም። ረሀብን እናጠፋለን፡ እንዲያዉም “…እህል ወደ ዉጭ አገር እንልካለን” እያሉ ነበር ሲመጻደቁ …

እስከ መቼ ከርሞ ጥጃነት? Read more »

መስክረም 5 ቀን 2003 በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ የሚመራዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲን ጨምሮ የበርካታ ድርጅቶች ጥምረት የሆነዉ መድረክ፣ መስክረም 8 ቀን 2003 ዓ.ም ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ መጥራቱን ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመልከታል። መድረኩ ከአዲስ አበባ ባለሥልጣናት የሚያስፈልገዉን ፍቃድ ያገኝ ሲሆን …

አቡጊዳ – መድረኩ በአዲስ አበባ ታላቅ ህዝባዊ ስብሰባ ጠራ Read more »

ከኢትዮጵያ ፌዴራል ዴምክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) የኢህአዴግን ስርአት ባለፉት 20 ዓመታት እንዳየነው አቋሞቹ ላይ ከፍተኛ መዋዠቆች የሚታዩበት ዛሬ ያዝኩ ያለውን አቋም አምኖና በርሱም ተማምኖ ምንም ነገር በግልም በቡድን ማቀድ የማይቻልበት ሁኔታ ላይ እንገኛለን፡፡ ይህም ሆኖ “በእቅድ የምመራ ነኝ በዚሁም ፈጣን …

ኢህአዴግ የሀገራችን የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታን አዳፍኖ ለማለፍ ያቀደው ሴራ በሕዝባችን ሠላማዊ ትግል ይከሽፋል! Read more »

ግርማ ካሳ አቶ መለስ ዜናዊ ለጋዜጠኞች በቅርቡ በሰጡት ቃለ መጠይቅ የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ጉዳይ የሕግ ጉዳይ እንደሆነ ነዉ የገለጹት። ከተለያዩ ማእዘናት ይችን ሴት እንዲፈቱ ጥሪ ቢቀርብላቸዉም «እምቢ አሻፈረኝ » በማለት የማንንም ነፍስ ያላጠፋችን፣ ገንዘብ ያልሰረቀችን፣ ጉቦ ያልበላችን፣ አመጽን ያልሰበከችን ወጣት …

የብርቱካን መታሰር የኛንም መታሰር ነዉ የሚያመለክተዉ Read more »

ሞት እኔ አልፈራህም አንተ ልማን ቀርተህ! ግን ብትሰማ አድምጠኝ አለ የምጠይቅህ! መጣደፍ፤ መቸኮል ትወዳለህና፤ ተንሽ አደብ ሰጥቶህ ሕ ሊና ግዛና፤ ቢቻልህ አትቸኩል፤ አትሩጥ ፤አትገስግስ፤ የልቤ እስኪሞላ ትንስ ጊዜ ታገስ። ጊዜ ያበቀለው እሾህ ፤አሜኬ1ቅላ፤ የሕዝብ፤የሐገር ጠንቅ፤እንክርዳድ አተላ፤ የዘመኑን ኒሮ፤ ፋሽስት አረመኔ፤ …

ሞት ! እንዳትቀድመኝ! – ይፍሩ ኃይሉ Read more »

ማስተዋል አዳነ ጊዜዉ በአገራችን ክረምት ሊገባ ጥቂት ጊዜያት የቀሩበት ወቅት ነበር፤ የአሁኑ ክረምት። ወደአገር ቤት ለመሄድ የወሰንኩት ቤተሰብ፣ ጓደኛና ዘመድ ለመጠየቅና በአጠቃላይ የአገራችን የኑሮ ሁኔታ በጣም ስለናፈቀኝ፤ ይህንን ደግሞ ከተወሰነ አመት የትምህርት ቆይታ በኋላ ተመልሼ ማየት አለብኝ የሚል ዉሳኔ ላይ …

“ነብይ በአገሩ አይከበርም” … እዉነት!? Read more »

አቡጊዳ – ነሐሴ 28 ቀን 2002 ከመቶ ሃምሳ በላይ የሚሆኑ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ አደራጆች፣ የተዘጋጁ ቃለ መጠይቆችን በመዉሰድ፣ ከሕዝቡ አስተያየት ሲሰበስቡ ቆይተዉ፣ የሥራቸዉን ዉጤትና የሕዝቡን አስተያየት የያዘ ዘገባ በአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ምክር ቤት በቅርቡ ያቀርባሉ ተብሎ ይጠበቃል። ሕዝቡን …

ሕዝቡ በአንድነት ፓርቲ ላይ ያለዉን ቅሬታና ድጋፍ ገለጠ Read more »

አቡጊዳ – ነሕሴ 22 ቀን 2002 ወደ አንድ ሺህ የሚጠጉ የኢትዮጵያ ወታደሮች በሶማሊያ የሚገኙ በለድሃዋና ኤልዋክ የተሰኙ ከተሞች እያመሩ እንደሆነ፣ በዶሎ (ኢትዮጵያ ዉስጥ ያለች ለሶማሌና ለኬንያ ቅርብ የሆነች ከተማ) ያሉ ምንጮችን በመጥቀስ አዲስ ነገር ድህረ ገጽ ዘገበ። በተጨማሪ ወደ ስድስት …

የኢትዮጵያ ወታደሮች ሶማሊያ እንደገቡ ተዘገበ Read more »

አቡጊዳ – ነሐሴ 18 ቀን 2002 ዓ.ም ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ የተሰኘዉ የፖለቲካ ድርጅት በወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ከሚመራዉ የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ጋር ለመዋሃድ ማመልከቻ እንዳሰገባ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ይጠቁማል። በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ ብርሃን ለአንድነትና ለዲሞክራሲ ፓርቲ የያዘዉ የፖለቲካ ፕሮግራም፣ …

በወጣት ምሁራን የተቋቋመዉ የብርሃን ለአንድነት ለዲሞክራሲ ፓርቲ የአንድነት ፓርቲን ሊቀላቀል ነዉ ! Read more »

ይህንን ጽሁፍ ከምርጫው በፊት በድረገጽ ላይ ለማስፈር አስቤ ነበር የጀመርሁት። የምርጫውን ቀን ዘንግቼ ኖሮ ልክ ስጨርስ ምርጫው በማግስቱ መሆኑን ተረዳሁ ! ዓላማዬ አንዱን ወገን ለይቼ ለመደገፍ ስላልነበር ምርጫው ቢአልፍም ይነበብ ብዬ እነሆ አሰፈርሁት። የምርጫው ማለፍ ከጽሁፉ ውስጥ የቀነሰው ወይም የጨመረው …

ለሰይጣንም የሚገባውን አትንፈጉት ! በካፋ ኃይለ የሱስ Read more »

ከግርማ ካሳ እሁድ እለተ ሰንበት ቀን ነበር። አምላካቸዉንና ፈጣሪያቸዉን ሊያመሰግኑ ምእመናን የቤተ ክርስቲያኒቱን አዳራሽ አጣበዉታል። በአዳራሹ የነበረዉ ምእመን ፊቱን ወደ መንበረ ታቦቱ አዙሯል። በመንበረ ታቦቱ በቀኝና በግራ በኩል ነጭ የለበሱ ዲያቆናት ቆመዋል። በዲያቆናቱ መካከል ከመንበረ ታቦቱ በኋላ ምእመኑን ፊት ለፊት …

ኢትዮጵያ ውስጥ ኦስካር ሮሜሮዎች፣ አርተር ሱሌማኖቮች፣ አሊ ሲስታኒዎች አሉን? Read more »

አቡጊዳ — የጅቡቲ መንግስት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በጅቡቲ እንዳያርፍ መከልከሉን አዲስ ፎርቱን የተሰኘዉ በኢትዮጵያ የሚታተም የእንግሊዘኛ ጋዜጠ ዘገበ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከሐምሌ 27 (ኦገስት 1) ጀምሮ በርራዉን በጅቡቲ ያቀመ እንደሆነ የዘገበዉ አዲስ ፎርቱን በኢትዮጵያና በጅቡቲ መካከል ድርድሮች እየተደረጉ መሆኑንም ዘግቧል። …

ጅቡቲ የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዳያርፍ ከለከለች Read more »

አቡጊዳ – ነሐሴ 9 ቀን 2002 ዓ.ም እራሱን ገለልተኛ አድርጎ የሚቆጠረዉ፣ ግን በብዙዎች የገዢዉ ፓርቲን ጥቅም የሚያስጠብቅ እንደሆነ የሚነገርለት፣ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ፣ ከ2002 ምርጫ በፊት ሕገ ወጥ በሆነ መንገድ ገንዘብ ለድርጅቶች እንደሰጠ የሚዘግቡ ዘገባዎች በአዲስ አበባ እየተሰሙ ነዉ። የሪፖርተር ጋዜጣ፣ …

ምርጫ ቦርድ ሕገ ወጠ በሆነ መንገድ ገንዘብ እንዳከፋፈለ ተዘገበ ! Read more »

ከዮሐንስ እ፡ ተመስገን ከሰሞኑ በአሜሪካ ውስጥ በሚገኘው የቻይና ኤምባሲ በጥቂት ኢትዮጵያውያን የተደረገው የተቃውሞ ሰልፍ ያለቦታው ጉልበት ግዜና መዋዕለ ንዋይ የማባከን ሁኔታ ሆኖ ነው የታየው:: ተቃውሞው ኢሳትን ለማፈን ቻይና ቴክኖሎጂ ለኢትዮጵያ መንግስት ሸጠች በሚል ሲሆን ያንን ጉልበትና ግዜ ያላቸው ወገኖች ተቃውሞአቸው …

ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ Read more »

ማንም ሰው ቤተሰቡን ወይም ጎሳውን ፣ እንዲሁም ሊኖረው የሚሻውን የቆዳ ቀለምና የአፍ መፍቻ ቋንቋውን ተጠይቆና መርጦ እንዳልተወለደ(ወደዚህ ዓለም እንዳልመጣ) ሁላችንም የምንጋራው እውነት ነው። በዚህ መሠረተ ሀሳብ ከተስማማን፣ ሰዎች በተወለዱበት አካባቢና ጎሳ፣ ቋንቋና የቆዳ ቀለም ለጥፋትም ሆነ ለልማት በጅምላ መፈጅ አግባብ …

“ለስሟ መጠሪያ ቁና ሰፋች” – የትናየት ዓለሙ Read more »

ተክሌ – ከአምስተርዳም ስፖርትና ፖለቲካ፡ ከቫንኩቨር እስከ አምስተርዳም መቼም ሰዊትዘርላንድና ኮለን ተጫውተው ሰዊትዘርላንድ ዋንጫ በላ፡ በዝግጅቱም ላይ በአስር ሺህ የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን ተገኝተው ነበር፡ ከጣሊያን እስከ ኖርዌይ እስከ እንግሊዝ የመጡ ቡድኖች ተጫውተው … የሚል ጽሁፍ አትጠብቁም። ከዚያም ጠልቀን መሄድ አለብን። ፈርዶብኝ፡ …

በአምስተርዳም እንዳየነው፥ የተሳካ የስፖርት ፌስቲቫል፤ ያልተሳካ የባህል ትእይንት Read more »

አሜሪካኖች ከፍተኛውን እጣ ወስደዋል። ካናዳዎችና አውሮፓዎችም ከእጣው ተጋርተዋል፡ የእጣውን ቁጥሮች ይዘናል። ከጁላይ 29 እስከ ጁላይ 31 በአምስተርዳም በተካሄደው 8ኛው የኢትዮጵያዊያን አውሮፓውያን ስፖርትና ባህል ፌስቲቫል ላይ እንዲወጣ ታስቦ ለኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን (በምህጻረ ቃሉ “ኢሳት”) መርጃ የተዘጋጀ ቶምቦላ ቅዳሜ ጁላይ 31 ቀን …

የ”ኢሳት” ቶምቦላ ወጣ Read more »

አቡጊዳ – ሐምሌ 24 ቀን 2002 ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ እንደሚገልጸዉ ከእያንዳንዶቹ የመድረክ አባላት፣ ሰባት ሰባት ሰዎችን የያዘዉ የመድረክ ምክር ቤት፣ መድረክ ከቅንጅት ወደ ግንባር እንዲሸጋገር ወሰነ። የመድረክ አባል ድርጅቶች ከመቼዉም በበለጠ በመከባበርና በመግባባት የሚሰሩ መሆናቸዉን የገለጹት አንድ ያነጋገርናቸዉ የፖለቲካ …

መድረክ ከቅንጅትነት ወደ ግንባርነት እንዲሸጋገር ምክር ቤቱ ወሰነ ! Read more »