* የአርቱስት ጌዲዮን ጉዳይ ካስተማረን በማህበራዊ የመረጃ አቅርቦቱ የትስስር መድረክ በተለይም በ Facebook የሚሰራጩ ጭብጥ መረጃ የሌላቸው መረጃ ዎች information  አደገኛ እየሆኑ እየመጡ ነው ። በመረጃ የሚቀርቡትን የመረጃ ግንአቶች ጭምር አደጋ ላይ የጣሉበት ዋንኛ ምክንያት መረጃዎች ከሙያ ስነ ምግባር ውጭ በሚን ቀሳቀሱ ፣ በተለይም ሃላፊነት  በማይሰማቸው ወገኖች የሚለ ቀቁት መሆናቸው ነው ።  ይህም ጠቅለል ብሎ […]

The post የማለዳ ወግ … የመረጃ አቅርቦቱ ተአማኒነት ፈተና ! -ነቢዩ ሲራክ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

* ” እናንተስ በምርጫ ትወርዱ ይሆን? ” አልኩ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ቢያስገርመኝ ምርጫ በቀረበ ቁጥር የእኛ ሀገር የውስጥና የውጭ ፖለ ቲካ ምህዳር ይደማምቃል፣ ይተረማመሳል ። በዘመኔ በሀ ገሬ እውነተኛ ሆኖ ብዙሃን የተሳተፉበት ምርጫ አላየሁም ። ” ያን የከፋ መስዋዕትነት የተከፈለበትን ትግል ጠረጴ ዛ ላይ ሆነህ ምርጫ በመቀስቀስ ልትወስደው ትፈልጋለህ? ” የሚል ጋን ጩር ፖለቲከኛ በሞላባት […]

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራውና  በምርጫ ቦርድ ዕውቅና የተነፈገው የአንድነት አመራር ጥር 29 ቀን 2007 ዓም የብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሰባ ለማካሄድ እንዲሁም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ቀበና በሚገኘው ቢሮ ጋዜጣዊ መግለጫ ለመስጠት ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ቢሆንም፣ ቢሮው በፖሊስ በድንገት በመከበቡ ሳይሳካ ቀርቷል። የብሄራዊ ምክር ቤቱ ሰብሳቢ አቶ አበበ አካሉ …

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ገዢውን ፓርቲ በሃይል ለማንበርከክ በትግል ላይ የሚገኙ የአርበኞች ግንቦት7 ሴት አባላት ጥሪያቸውን ያቀረቡት የመስክ ጉብኝት ለማድረግ ለተንቀሳቀሱት የኢሳት ጋዜጠኞች ነው። ሴት አርበኞቹ በአገሪቱ ውስጥ እየተካሄደ ያለው አፈናና የመብት ጥሰት በስልጣን ላይ ያለውን የህወሃት/ኢህአዴግ መንግስት በሃይል ለማንበርከክ  ነፍጥ እንዲያነሱ እንዳስገደዳቸው ገልጸዋል። ለሁለት ወራት ያክል ከኢህአዴግ ታጣቂ የሰራዊት አባላት …

ጥር ፳፪(ሃያ ሁለት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በአማራ እና በትግራይ አዋሳኝ ቦታዎች ካለፉት ሁለት ወራት ጀምሮ የሚታየው ውጥረት እንደቀጠለ ሲሆን፣ ገዢው ፓርቲ የአካባቢውን ህዝብ ለአመጽ ያነሳሳሉ ያላቸውን ሰዎች ለመያዝ መመኮሩ ብዙ ወጣቶች ቀያቸውን እየተዉ እንዲሸፍቱ አስገድዷቸዋል። የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች የአካባቢውን ወጣት እየሰበሰቡ የግንቦት7ትን መመሪያ እያስፈጸማችሁ ነው በማለት እያስፈራሩዋቸው ሲሆን ፣ …

የሕወሃት ታጥቂዎች የአንድነት ፓርቲን ጽ/ቤት በኋይል ተቆጣጥረዉታል። ጥዋት ሥራ አስፈጻሚው ስብሰባ አደረጎ የነበረ ሲሆን፣ ከሰዓት በኋላ ምክር ቤት ሊሰበሰብ ታስቦ የነበረ ቢሆን፣ ደህንነቶች ጽ/ቤቱን ከበው ማስገባትና ማስወጣት ስላልተችለ፣ የምክር ቤቱ ስብሰባ ሳይደረግ ቀርቷል። ሆኖም የሥራ አስፈጻሚው ጠዋት ባደረገው ዉስኔዎችን አስተላልፏል። የመጀመሪያ ዉሳኔ በአገሪቷ ክፍል ያሉ የንድነት አባላትና ደግፊዎች በሕወሃት ለተቋቋመው ተለጣፊ ቡድን ምንም ኣይነት እውቅና […]

The post የሕወሃት ታጥቂዎች የአንድነት ፓርቲን ጽ/ቤት በኋይል ተቆጣጥረዉታል። appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

በአዲስ አበባ 11 ሰዎች መጫን የሚችሉ ከ10,000 በላይ የታክሲ አገልግሎት የሚሰጡና በተለምዶ ‘ሚኒ-ባስ’ ተብለው የሚጠሩ መኪናዎች መኖራቸውን በከተማዋ የትራንስፖርት አገልግሎት ላይ የተሰሩ ጥናታዊ ጽሁፎች ይጠቁማሉ።

የህብረቱ ኮሚሽን ሊቀመንበር ንኮሳዛና ድላማኒ ዙማ ባሰሙት ንግግር ከናይጀሪያ አልፎ ወደ አካባቢው አገራትም እየተስፋፋ በመጣው በቦኮሃራም ላይ የጋራ ውጤታማና ወሳኝ እርምጃ መውሰድ እንደሚገባ አሳስበዋል ።

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ መላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ በተመለከተ መግቢያ በቦርዱ ዕዉቅና ያገኘዉና በስራ ላይ ያለዉ የፓርቲው መተዳደሪያ ደንብ የ2001 ዓ.ም ስለመሆኑ፣ ደንቡ የፓርቲዉ አመራሮችም ሆነ አባላት መብትና ግዴታቸዉን አዉቀዉ በእንቅስቀሴዉ ዉስጥ ተሳታፊ እንዲሆኑ ለማስቻል እንደሆነ፣ በአመራሩ/በበታች አካሎችና አባሎች መካከል ዴሞክራሲያዊ የሆነ መከባበር ላይ የተመሰረተ አሰራር ለመፍጠር እንደሆነ በግልጽ ሰፍሮ ይገኛል፡፡ መኢአድ በአሁኑ ጊዜ በሁለት ቡድን በመከፈሉ የፓርቲዉ የስራ እንቅስቃሴ ተገቷል በሚባል ደረጃ ያለ ስለመሆኑ እንረዳለን፡፡ አሁን ተመርጠናል በሚሉት በእነ አቶ ማሙሸት አማረ ቡድን የተፈጸሙ የህግ ጥሰቶችን እንደሚከተለዉ ማንሳት ይቻላል፡፡ 1ኛ. የፓርቲዉ ፕሬዚደንትን ከጠቅላላ ጉባኤ አባላት መካከል መመረጥ እንዳለበት፣ የፓርቲዉ ተ/ምክትል ፕሬዚደንት ደግሞ የጠቅላላ ጉባኤ አባል መካከል ከመሆኑ ባሻገር የማዕከላዊ ምክር ቤት አባል መሆን እንዳለበት የፓርቲዉ ደንብ በአንቀጽ 7.4 እና 4.2.2 ስር ተደንግጎ ይገኛል፡፡ ይሁንና አሁን የተመረጡት ግለሰቦች በ2003 ዓ.ም ከፓርቲዉ አባልነት የተሰረዙ ከመሆኑም በላይ ለሶስት ተከታታይ ወራት የአባልነት መዋጮ ያልከፈለ አባልነቱ ቀሪ እንደሚሆን ስለሚደነግግ ለዚህ ኃላፊነት መስፈርቱን የማያሟሉ ሰዎች በመመረጣቸዉ የህግ ጥሰት ተፈጽሟል፡፡ 2ኛ. ፓርቲዉ አካሂጃለሁ የሚለዉን የጠቅላላ ጉባኤ ዉጤት ሪፖርት፣ የምርጫ መወዳደሪያ ምልክት ጥቆማ ሲያደርግ እና ሌሎች የፓርቲዉን ወሳኝ ክንዉኖችን ሲያሳዉቅ በፓርቲዉ ማህተም የተረጋገጠ ሰነድ ማቅረብ እንዳለበት የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2000 አንቀጽ 20/1/ በግልጽ ያስቀምጣል፡፡ ይሁንና ፓርቲዉ በዚህ አግባብ አረጋግጦ ሊያቀርብ አልቻለም፣ ይባስ ብሎ ህጋዊ ማህተም በሌሎች የፓርቲዉ ቡድን እጅ መኖሩ እየታወቀ ተመሳሳይ […]

ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የተሰጠ መግለጫ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ በተመለከተ የፓርቲዉ የቦርድ ዕዉቅና ያለዉ መተዳደሪያ ደንብ የ2004 ዓ.ም ስለመሆኑ፣ ቦርዱ የrፓርቲዉን እንቅስቃሴ ከዚሁ የቦርዱ ዕዉቅና ካለዉ ደንብ አንጻር ሲመረምር እንደቆየና አሁንም ከዚያዉ አኳያ የመረመረ ስለመሆኑ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡ ከፓርቲው ውስጠ ደንብ መግቢያ ስንነሳ፡- መግቢያ አንዱና ዋነኛዉ የህግ አዉጭዉን አካል ሃሳብ የምንረዳበት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከፓርቲዉ መተዳደሪያ ደንብ መግቢያ መረዳት እንደሚቻለዉ መተዳደሪያ ደንቡ የፓርቲዉ አመራሮችና አባላት የሚመሩበትና የሚገዙበት እንደሆነ፣ በፓርቲዉ አደረጃጀት መሰረት የተለያዩ አካላት ጤናማና ዴሞክራሰያዊ የሥራ ግንኙነት እንዲኖራቸዉ የሚያስችል፣ የስራና ኃላፊነት ክፍፍል የሚፈጥር እና ግልጸኝነትና የተጠያቂነት መርህ የሚፈጥር እንደሆነ በግልጽ ሰፍሮ ይገኛል፡፡ ነገር ግን ይሄንን የህግ አዉጭዉን ሃሳብ ተከትሎ ስራዎች ሲተገበሩ አይታዩም፡፡ ደንብ የሚያወጣዉ የፓርቲ ጠቅላላ ጉባኤ ነው፡፡ ሌላ አካል ቦርዱን ጨምሮ ማንም ሊያወጣላቸዉ አይችልም፣ አይገባምም፡፡ ነገር ግን ደንብ ከወጣ እና ለቦርዱ ቀርቦ ዕዉቅና ካገኘበት ጊዜ ጀምሮ የፓርቲዉ አመራርም ሆነ አባላት ለደንቡ ተገዥ መሆን ይጠበቅባቸዋል፤ ቦርዱም በተሻሻለው የኢትዮጵያ የምርጫ ሕግ አዋጅ ቁጥር 532/1999 ዓ.ም. እና በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2ዐዐዐ ዓ.ም. መሠረት ይሄንን ደንብ የማስከበር ኃላፊነት አለበት፡፡ አሁን ተመርጠናል በሚሉት በእነ አቶ በላይ ፈቃዱ ቡድን በኩል የተፈጸሙ ዋና ዋና የህግ ጥሰቶች የሚከተሉት ናቸዉ፡፡ 1ኛ. የፓርቲዉ ፕሬዝዴንት ጨምሮ ኃላፊዎች አመራረጥ በተመለከተ በፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 572/2000 አንቀጽ 8/2/ረ/ እና በፓርቲዉ ደንብ አንቀጽ 13.3.1 መሰረት በጠቅላላ ጉባኤ መመረጥ […]

http://www.eaglewingss.com/%E1%89%A0-%E … %E1%8B%AD/

በ ኖርዌጅያንዋ የሶስት ወር ፀሃይ
January 30, 2015
በ ኖርዌጅያንዋ የሶስት ወር ፀሃይ
Samson K.

By Samson K.

በሶስት ወሯ የፀሃይ ድምቀት
ሰዉ ራሱን ከፍቶ ሊያሳርግ የራስን ድብርት፤
ተደርድረዉ ውበት እና ድብርት
ዉስጠትና ዉጭ – ሊሆኑ የምድር ትዕይንት ፤
አንዱ ሊያራግፍ የታፈኑ የወራትን ድብርት ፣
የታፈነች ፅጌረዳም ድንግል የዉበት አሸት ፣
ራስዋን ፈልቅቃ አንደ ባህሩ እምቡጥ ቀንድ ኣውጣ –
ራሰዋን ልታሳይ -ራስዋን ልጣ – ከደመና ጋግርት ፤ዉበትን ልታዋጣ

የነፍሳት ህብረት በዝግመተ ጋግርት ላይ- – ለዚያ ድብርት፤ለጣዉንቱ ጭጋግ ጭንቀት
ለዚያ ቅዠት አዚም-፣ ዉግምት፣ ዝጋት፣ ግዚያዊ ስንብት
ሕይወት ጓጉታ ራስዋን ልተነፍስ ዉስጣዊ ስቃይዋን
ፍላጎትዋን ለሶስት ወርዋ ፀሐይ ንግስት፤

ፀሃይን ለመሞቅ የመሞቅ ግርግር -ለዉጭ ብርሃን ጨረር እሽቅድምድም
ሁሉ ራሱን ሰጥቶ ራሱን ከፍቶ ፀሀይቷን ሊቆዝም
የሰባን ፅልመት የደመና ጋግርት -ሊያቀልጥ ከራስ ላይ የራስ አዚም ፤
ሽብሽብ ቁርፍድ ቆዳ ከራስ ለጋ እንቡጥ ፅጌረዳ
መሳ ለመሳ ፣ስጋ ከነፍስ፣ ሳቅ ካዘን ፣ መደዳ- ለመደዳ
ታፍነዉ የከረሙ ከዛ ጋግርት ጭፍጝግ- የደመና ጓዳ ፤

ሁሉም ራሱን ፈታ- እሷን አምኖ ፀሃይቷን- ያችን….. ባዳ
ራሱን ሊያራግፍ ከራሱ ያዚም ኣቁማዳ
ቢፍታታ ቁርፍድ ቆዳ ከራስ ፅገረዳ ፣በሶስት ወሯ የፀሃይ ማለዳ፤
ነፍሳት እስዋን አምነው ሊ ሞ ቋ ት – ሁሉም ራሱን ሰጥቶ ሊታደላት
በራስ ናፍቆት ጉጉት፣ እስዋን ጥበቃ ራሱን ስጥቶ፣ ሊሞቃት
እስዋን ሙቆ ፣እስዋን ጠጥቶ፣ እስዋን ተጠርቅቶ ፣ እስዋን ሊፈነዳት ፤

እውነትና ሐሰት ፣ ደስታና ስቃይ
ፍቅርና ኩነኔ፣ ገመናና ሃፍረት
በሙቀትዋ -በብርሃንዋ -በስዋ አደባባይ እንዲያ ተበረግደዉ ፣
በግለትዋ ግለዉ ነፍሳት ተዘናግተዉ
መሸሽጊያ ሳይኖራቸዉ ፣
ምነዋ ማዝገሟ ቁ…ል..ቁል – ድንገት ሳይታሰብ – ደግሞ ………ሳትነግራቸዉ ፤

Ray1

ነካስ ለጋስ ኖሯል ..ይሄ ጋግርት የጭጋ ግ ደመና
ጭጋግ ሆኖ ራስን መሸሸጊያ
ራስን መደበቂያ -በራስ ዉስጥ- የራስን ገመና
በወራት የበረዶ ጝጝር- በፅልመተ የጭጋግ ደመና ፤

ግዜና መከራ አስኪያልፍ በደመና ራስን ድብብቆሽ
ራስን ሊያሳርፉ -ራስም ፣የራስን አንድዮሽ
በጭፍጝጝ ደመና በፅልመት -ዉሸታሙን ዉጩን ድብብቆሽ
ራስን በራስ ቀብሮ – ራስ ሲያምጥ ፣ ራስን ሊያቆይ – በራስ ዉስጥ -የብርሃን ግርዶሽ ፤

አስተማረኝ አሳየኝ ፣ባዳዋን ዉሸታሟን የፀሃይ ንግስት
አንዱ ግሎ ገሎ ሲዝናናባት – አንዱም ግሎ ገሎ ሲታይባት
አንዱም ዉስጡ በርዶ ዉጩን ሲቀልጥባት- እስዋን ቆሞ ሲቃጠላት ፤
ራስ ቆሞ በራስ ተዋርዶ
ለራስ አዛኝ አልቃሽ ጠፍቶ
ስም በሰዉ ሐገር – ሐገር በሰዉ ተሸልቶ
በሰዉ ሐገር ፀሃይ ራስ ተበርግዶ፤

የዘር ዕምነት እዚም እዚያም- ታስሮ- – በራስ አንገት -የሰዉ ማተብ
በሰዉ ሐገር ፀሃይ፣ እንተፍ እንተፍ፣ የመምሰል -ዱብ ዱብ
ሰዉ ሲሮጥ ራሱን ጥሎ ሊያሳይ -መፈጠሩን በሰው አምሳል
ሰዉ -ለሰዉ አድሮ ራሱን ጥሎ ሲልሹዋሽዋ- -እንደነዚያ የበረዶ ዉሾች ያንገት ፅናፅል፤
አየነዉ… ከደመና ያንን በሰዉ አርጥባን ድግስ ደጋሹንም ስሙን ፋቂ ስደተኛ – ባላገሩን ፖለቲከኛ
ነግሮ ኣስገዳይ የጁን በጁ ፣ ኣደግዳጊ ባዶ የምላስ ዳንኪረኛ- ባላገሩን ዘመንተኛ
ኣየነው ያዉም ከጨለማ ፤ በሶስት ወራ ፀሃይ እስዋን ታምኖ ሲጫወት አርበኛ

‘ሀ’
-ብታማላት
ለ-‘ ሁ’ ፣
‘ሁ’ም
ብታሳብቅ ለ- ‘ሂ’ ፣

ሂ -ግን ይኸዉ አለች
‘ሀ’ ብላ አፍዋን ሳትከፍት
እንደሳቀች ሂሂሂሂሂ ……..እንዳለች
ምን ይጠቅም ? ብላ ማሰማቱ የራስ.
አ..ሄሄ…. እህ ህን
….አ..ሆ.ሆ.ን..
እኔስ እኖራለዉ ዉስጤ – በራስ አምባዬ
በእዮሃ አበባየ -መስከረም ጠባዬ
በቀዳማዊ አፍሪካዊ ንግስት ያስራሶስት ወራ ፀሃዬ
እኔስ እደምቃለዉ ገና ከዚህም ከፅልመተ ደመና
ከራስ አምባየ በዚያች አፍሪካዊት
የጨረቃ ድምብል ቦቃ –
አፄ ቤት ከገባችዉ አዉቃ፤
እንዲህ…እንዲያ… እያለ እያዋዛ የነገረኝ
ያ -የራስ ሃሳብ የደመና ጓደኛዬ ፣
ነካስ ዕውነት ኖሯል መ ሻ ሉ
ያ በጭፍጝጝ ደመና ያለዉ የራስ መብራት ጓዳዬ።

ShareThis
Share this:

* ” እናንተስ በምርጫ ትወርዱ ይሆን? ” አልኩ የምርጫ ቦርድን ውሳኔ ቢያስገርመኝ ምርጫ በቀረበ ቁጥር የእኛ ሀገር የውስጥና የውጭ ፖለ ቲካ ምህዳር ይደማምቃል፣ ይተረማመሳል ። በዘመኔ በሀ ገሬ እውነተኛ ሆኖ ብዙሃን የተሳተፉበት ምርጫ አላየሁም ። ”  ያን የከፋ መስዋዕትነት የተከፈለበትን ትግል ጠረጴ ዛ ላይ ሆነህ ምርጫ በመቀስቀስ ልትወስደው ትፈልጋለህ?  ” የሚል ጋን ጩር ፖለቲከኛ በሞላባት […]

The post የማለዳ ወግ … ምርጫ ፣ የሀገሬ ፖለቲካና የህዝብ ድምጽ ! – ነቢዩ ሲራክ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

እንሆ ለቅምሻ አቶ ትግስቱን… (አሁንማ ሊቀመንበር ናቸው እናቅርባቸው እንጂ… ) ምርጫ ቦርድ እና ኢህአዴግ ግን የምራቸውን ነው በቃ አንድነትን ያክል ፓርቲ ለኒህ ሰውዬ ሸጡላቸው…. ይደንቃል። አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው ማለት አሁን ነው!!!

The post የሚያስቀው ነገር አቶ ትግስቱም እኮ ባቅማቸው ከርሳቸው ወገን ሆኖ ከኢህአዴግ ጋር ይሰራል ብለው የሚጠረጥሩት አለ – ከአቤ ቶኮቻው! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

አብርሃም ሰለሞን ይባላል ፡፡ በነ ዘላለም ወርቃለማው የክስ መዝገብ ከአራቱ የፓለቲካ አመራሮች በተከሰሱበት መዝገብ ስድተኛ ተከሳሽ የሆነው አብርሃም ሰለሞን መምህር ነበር ፡፡ አብርሃም ከመታሰሩ በፊት ቤተል ትምህርት ቤት መምህር ነበር ፡፡ በሞያውም የፈጠራ ስራዎች ላይ ማተኮር ይወድ ስለነበር አገር አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ከተመረጡ መምህራንም መካከል አንዱ ነው ፡፡ ነሃሴ ላይ ከታሰረ […]

The post “ሽብርተኛውን“ ተዋወቁት – appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

የሕወሃት የደህንነት ሃላፊዎች፣ አንድነት መወዳደር የለበትም የሚል ዉሳኔ ካሳለፉ ቆይተዋል። ከዚህ በፊት፣ ፓርቲ እንደ ኢንጂነር ግዛቸው ባሉ ደካማ አመራር ሥር ስለነበረ ፣ የትም ገፍቶ እንደማይሄድ ተረድተው ነበር። ኢንጂነሩ በአባላት ግፊት ከሃላፊነታቸው ተነሱ። አዲስ ፣ ለዉጥ ፈላጊ አመራር መጣ። ችግሩ የአመራር ችግር ስለነበረ፣ አዲሱ አመራር ሃላፊነቱን በያዘ በሶስት ወር ጊዜ ዉስጥ ብቻ፣ የአገሪቷን ፖለቲካ አነቃነቀ። ፓርቲው […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ /አንድነት/ በተመለከተ የፓርቲዉ የቦርድ ዕዉቅና ያለዉ መተዳደሪያ ደንብ የ2004 ዓ.ም ስለመሆኑ፣ ቦርዱ የፓርቲዉን እንቅስቃሴ ከዚሁ የቦርዱ ዕዉቅና ካለዉ ደንብ አንጻር ሲመረምር እንደቆየና አሁንም ከዚያዉ አኳያ የመረመረ ስለመሆኑ ግንዛቤ ሊወሰድ ይገባል፡፡ ከፓርቲው ውስጠ ደንብ መግቢያ ስንነሳ፡- መግቢያ አንዱና ዋነኛዉ የህግ አዉጭዉን አካል ሃሳብ የምንረዳበት እንደሆነ ይታወቃል፡፡ ከፓርቲዉ መተዳደሪያ ደንብ መግቢያ መረዳት እንደሚቻለዉ […]

አዲስ ዜና 
ሶስት ዞኖች እነዳሉት የሚታወቀው የቅሊንጦ ማረሚያ ቤት በአስቸኳይ አራተኛ ዞን እየተገነባ እንደሆነ ታወቀ፡፡ በሶስቱ ዞኖች ውስጥ በአማካይ ከ100 በላይ ያልተፈረደባቸው የፍርድ ቤት ጉዳያቸውን የሚከታተሉ እስረኞች ሚገኙበት ሲሆን አሁን አራተኛው ዞን ግንባታ በፍጥነት እየተካሄደ ይገኛል፡፡ 

News update – Ethiopian government prison administration is expanding kilinto prison. according to the sources the prison is establishing new 4th Zone in addition to those three zones existing now. Currently, more than 100 male cell mates are under custody in each existing Zone.

‪#‎FreeZone9bloggers‬ ‪#‎FreeEdom‬ ‪#‎FreeTesfalem‬ ‪#‎FreeAsemamaw‬ ‪#‎Ethiopia‬

ሰበር ዜና —–ክሱ ተሻሻሏል ሲል “ፍርድ ቤቱ” ወሰነ smile emotለስድስት ወራት የክሱን ፎርማት ይዘትና ህጋዊ መሰረት ሲያጠና የከረመው “ፍርድ ቤት” ክሱ ተሻሽሏል የሚል ብያኔውን ዛሬ በተደረገው 16ተኛ የዞን9 የጦማርያን እና ጋዜጠኞች ችሎት ላይ በንባብ አሰምቷል ፡አንዲሻሻሉ ከታዘዙት አራት ነጥቦች መካከል ሶስቱ መሻሻላቸውን አይቻለሁ ያለው “ፍርድ ቤቱ “
1. ቡድን በሚል የተጠቀሰው ተከሳሾቹ ያቋቋሙት የህቡህ ቡድን አንደሆነ ፍርድ ቤቱ ተረድቷል ቡድኑ ዝርዝር ሁኔታ በማስረጃ መስማት ወቅት ተቀባይነት ሊኖረው ወይም ደግሞ ውድቅ ሊሆን የሚችል ስለሆነ ክሱ ውስጥ መካተት አለበት ሲል ወስኗል ፡፡
2. ስልጠናን አስመልክቶ ‹‹ተከሳሾች ከ2004 ጀምሮ እጃቸው እስከተያዘበት ጊዜ ድረስ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት በግንቦት 7 አመቻችነት ስልጠና መውሰዳቸውን የተሻሻለው ክስ አስፍሯል፡፡ ስለሆነም ጊዜውና በማን የሚለው ስለተጠቀሰ ክሱ መሻሻሉን ፍርድ ቤቱ ተቀብያለው ብሏል፡፡
3. ለሽብር ተግባር ዋለ የተባለውን 48.000 ብር አስመልክቶ ክሱ ውጨ አገር የሚገኙ የቡድኑ አባላት ናቸው በሚል ስለሚያብራራው ተቀባይነት አግኝቷል ያለ ሲሆን ስራ ክፍፍልን አስመልክቶ በቂ ዝርዝር ባለመቀረቡ ከስራ ክፍፍል ፍሬ ነገር ውጪ ያሉት የክሱ ፍሬ ነገሮች ተካተው ተከሳሾች የእምነት ክህደት ቃላቸውን ለመስጠት ዝግጁ መሆን አለመሆናቸውን ፍርድ ቤቱ ጠይቋል፡፡
በተከሳሾች ጠበቃ የፍርድ ቤቱ የሶስቱን ፍሬ ነገሮችን መቀበል ያልተጠበቀ መሆኑን ገልጸው ከደንበኞቻቸው ጋር ለመመካከር ጊዜ ጠይቀዋል ፡፡ በዚህም መሰረት ችሎቱ ለከሰአት 8.00 በድጋሚ ተቀጥሮ የጠዋቱ ችሎት ተጠናቋል፡፡
በፍርድ ቤቱ ውሳኔ ብዙም ያልተገረሙት ተከሳሾች ወንዶቹ የምሳ እረፍታቸውን በልደታ ፍርድ ቤት ውስጥ ሲያሳልፉ፣ ሴቶቹ ወደ ቃሊቲ ተመስደው ተመልሰዋል፡። በጠንካራ መንፈስ ላይ የነበሩት እስረኞች ብይኑ በችሎት ሲሰማ ከፈገግታ እና ሳቅ ባለፈ ምንም አይነት መደናገጥ አልታየባቸውም ፡። በቆይታቸውም እርስ በርሳቸው ሲያወሩ ሲወያዬ እና ወዳጅ ዘመዶችን ሰላም ሲሉ ተስተውለዋል፡፡
በከሰአቱ ችሎት በቂ የመወያያ ግዜ ለማግኘት ስላልተቻለ ጠበቃ አምሃ አጭር ቀጠሮ በመጠየቃቸው ችሎቱ ለሚቀጥለው ማክሰኞ ለጥር 28 ተቀጥሮ ተጠናቋል፡፡
ማስታወሻ
የዞን9 ጦማርያን ፍርድ ቤቱ እድሉን ተጠቅሞ የፍትህ ስርአቱን ነጻነት የሚያረጋግጥበትን ወርቃማ እድል አንዲጠቀም ደጋግመን መጠየቃችን ይታወሳል፡፡ ከማስረጃው 90 በመቶው ጦማራችን ላይ የወጡ ጽሁፎች በመሆናቸው ክሱ ሃሳባቸንን በነጻነት በመግለጻችን ብቻ የተቀናበረ ፓለቲካዊ ክስ መሆኑን ግልጽ ያደርገዋል ፡፡ አሁንም አልረፈደምና ዞን9 ጦማርያንን እና ጋዜጠኞችን በነጻ በማሰናበት የፍትህ ስርአቱ ራሱን እንደቁምነገር የሚያስቆጥርበትን እድል አንዲጠቀም ደግመን እናሳስባለን፡፡ የፍትህ ስርአቱ መስተካከል ከጦማርያኑ እና ጋዜጠኛ ወዳጆቻችን ከታሰሩለት አገራዊ አጀንዳ አንዱ ነውና !

አንድነት ዛሬ ተላለፎ መሰጠቱን ተረጋገጠ! የኢህአዴግ ምርጫ ቦርድ አንድነት በእነ ቱግስቱ እየተመራ ወደ ምርጫ እንዲገባ ተወሰነበት፤ እንዲህ ነው ጨዋታ ሆደ ሰፊ ነኝ የሚለው የወያኔ ምርጫ ቦርድ በተደጋጋሚ በ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ላይ እያሳረፈ ያለውን ሸፍጥ በመቀጠል ጭራሽ ህጋዊ ላልሆኑና ከአንድነት ና ከመኢአድ ፓርቲ ለተገነጠሉት ገንጣይ ወንበደዎች አሳልፎ ሰታቸዋል ሙልውን ዘገባ ከታች ያገኙታል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ […]

The post ሰበር ዜና ቦርዱ በአቶ ትዕግስቱ ለሚመራው የአንድነት ፓርቲ እና በአቶ አበባው ለሚመራው መኢአድ ፓርቲ ዕውቅና ሰጠ appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የቦርዱ ሰብሳቢ ፕሮፌሰር መርጋ በቃና እና የቦርዱ ጸሀፊና ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ ነጋ ዱፊሳ በጋራ ዛሬ ጥር 21 ከቀኑ 10፡00 ሰኣት በአዲስ አበባ ሒልተን ሆቴል በሰጡት መግለጫ በእነአቶ በላይ ፍቃዱ የሚመራው አንድነት፤ የፓርቲውን ደንብና የምርጫ አዋጁን የጣሱ ተግባራትን እንደሚያከናውን፣ ፓርቲው ያካሄደውን ጉባዔ ለሰባት ወራት ሳያሳውቀው መቆየቱን፣ የቀድሞ …

ጥር ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ድርጅቱ ባወጣው የ2014 አለማቀፍ የሰብአዊ መብት አያያዝ ሪፖርት ላይ እንደጠቀሰው መንግስት ጋዜጠኞችን፣ ጸሃፊዎችን እና  የተቃዋሚ ፓርቲ ደጋፊዎችን እንደፈለገ  ያስራል፣ በሰላም ተቃውሞአቸውን ለመግለጽ በወጡ ዜጎች ላይ ፖሊስ የሃይል እርምጃ ይወስዳል፤ እንዲሁም ለማፈኛነት እየዋሉ ያሉትን በአለማቀፍ ማህበረሰብ ዘንድ የተወገዙትን አዋጆችን ለመለወጥ ምንም ምልክት አላሳየም ብሎአል። ባለፈው አመት የኢትዮጵያ …

አብርሃም ሰለሞን ይባላል ፡፡ በነ ዘላለም ወርቃለማው የክስ መዝገብ ከአራቱ የፓለቲካ አመራሮች በተከሰሱበት መዝገብ ስድተኛ ተከሳሽ የሆነው አብርሃም ሰለሞን መምህር ነበር ፡፡ አብርሃም ከመታሰሩ በፊት ቤተል ትምህርት ቤት መምህር ነበር ፡፡ በሞያውም የፈጠራ ስራዎች ላይ ማተኮር ይወድ ስለነበር አገር አቀፍ የሳይንስና ቴክኖሎጂ የፈጠራ ሽልማት አሸናፊ በመሆን ከተመረጡ መምህራንም መካከል አንዱ ነው ፡፡ 
ነሃሴ ላይ ከታሰረ በኋላ ጥቅምት ላይ በተደረገው አገር አቀፍ የሳይንስ ቴክኖሎጂ እና ፈጠራ ሽልማት ተሸላሚ በመሆኑ በጥቅምት ወር በተደረገው የሽልማት ስነስርአት እናቱ ወክለውት ሽልማቱን ተቀብለዋል ፡፡ ይህ በሽብር የተከሰሰ ወጣት አስተማሪ አይሲቲን በቀላሉ እና በሚገባ መልኩ ማስተማር የሚረዳ የፈጠራ ውጤት ባለቤት በመሆኑ ነው ሽልማት ያገኘው ፡፡ የሽልማቱ ቲሸርት እና ሜዳልያን ይዘው ሊጠይቁት የሄዱት እናቱ ሜዳልያውን ማስገባት ባይችሉም ቲሸርቱን አስገብተውለት ተመልሰዋል ፡፡ በማስተማር እና በፈጠራ ስራ የተሰማራው ይህ መምህር አንድም እውነተኛ ሽብተኛ ተከሶበት በማያውቀው ክስ ቅሊንጦ ማረሚያ ቤት ዞን2 ይገኛል፡፡ በእርሱ የመምህርነት ደሞዝ ይተዳደሩ የነበሩ ቤተሰቦቹም እሱን ቅሊንጦ ድረስ እየሄዱ በመጠየቅ እየተንከራቱ ይገኛሉ ፡፡ 

ቢያንስ ኢንተርኔት ላይ ሼር በማድረግ የማናውቃቸው ብዙዎች ለሚከፍሉት ዋጋ እውቅናን እንስጥ

የፕሮግራም መግለጫ

ወደ 98 ሚሊየን የሚጠጋ ሕዝብ ባላት ኢትዮጵያ አማርኛ ብሔራዊ የሥራ ቋንቋ ነው፡፡ በቅርብ የተካሄዱ የቅኝት ጥናቶች እንደሚያሳዩት አዋቂ በሚባለው የዕድሜ ክልል ውስጥ ካለው ሕዝቧ አንድ አምስተኛ የሚሆነው የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያን (የቪኦኤን) ሥርጭቶች ያዳምጣል፡፡ ይህ ቁጥር ቪኦኤ በዓለም ዙሪያ ከሚያሠራጭባቸው ቋንቋዎች ሁሉ ጋር ሲነፃፀር ግዙፍ ከሚባሉት የአድማጭ ብዛት አንዱ ነው፡፡

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ ከሚያሠራጨው የ60 ደቂቃ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች በተጨማሪ ከሰኞ እስከ ዐርብ ከምሽቱ 1 ሰዓት እስከ 1 ሰዓት ተኩል በአማርኛ የሚተላለፍ የግማሽ ሰዓት ሥርጭት በ1431 መካከለኛ ሞገድ ላይ አለው፡፡

የቪኦኤ የአማርኛ ፕሮግራሞች በተጨማሪም በናይል ሳት ይተላለፋሉ፡፡

ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት

ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)

ቅዳሜ፡- ከዚህም ከዚያም፤ የሙዚቃ ቃና

ዕሁድ፡- ራዲዮ መፅሔት፣ መስተዋት (የወጣቶች ፕሮግራም) – ሁለቱ ዝግጅቶች በየሣምንቱ ይፈራረቃሉ፡፡

ለሁሉም የዕድሜ ክልሎች የታሰቡት የሣምንቱ የመጨረሻ ቀናት ዝግጅቶቻችን የሃሣብ ማንሸራሸሪያ መድረኮችንና የመዝናኛ ቅንብሮችን ያካተቱ ናቸው፡፡

የአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጣቢያ በአሜሪካ መንግሥት በጀት የሚንቀሣቀሱ ትክክለኛና ተዓማኒነት ያላቸውን ዜናዎች እንዲሁም ሰፋፊ ፕሮግራሞችን እያደራጀ በራዲዮ፣ በቴሌቪዥን፣ በሞባይል መሣሪያዎችና በኢንተርኔት በ45 የዓለማችን ቋንቋዎች የሚያሠራጭ ዋና መቀመጫው ዋሺንግተን ዲሲ የሆነ የዜና ተቋም ነው፡፡

ቪኦኤ በአማርኛ በሣምንት የዘጠኝ ሰዓት ተኩል ሥርጭት ያስተላልፋል፡፡

የተመድ የሰብዓዊ መብት ተመልካች ኮሚሽን ቡድን የኤርትራ መንግሥት በዜጎቹ ላይ ይፈፅመዋል የሚባለውን የመብት ጥሰት ለማጣራት በብሪታንያ ምርመራ ጀመረ። ቡድኑ ሁለተኛ ሳምንት የያዘውን ምርመራውን በብሪታንያ የሚኖሩ ኤርትራውያንን በማነጋገር በማካሄድ ላይ ይገኛል።

ከ 2 ቀናት በፊት ፣ አያሌ መገናኛ ብዙኀን በሰፊው ያወሱት ርእሰ ጉዳይ ቢኖር ፤ ከ 70 ዓመት በፊት በዛሬዋ ፖላንድ የምትገኘው አውሽቪትዝ የተባለችው ፣የህዝብ ማጎሪያና፣ ሰው በሰው ላይ በዓለም ታሪክ ታይቶ ያልታወቀ ግፍ የሠራባት ቦታ ነጻ

በናይጀሪያ አጠቃላይ ምርጫ ሊጀመር ሶስት ሳምንታት ገደማ በቀሩት ባሁኑ ጊዜ የአውሮጳ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላት ወደ ናይጀሪያ እንደሚልክ አስታውቋል፣ ይሁንና፣ ታዛቢዎቹ የፀጥታ ችግር ወደሚታይበት ሰሜናዊ የሀገሪቱ ከፊል እንደማይሠማሩ የታዛቢው ቡድን መሪ ሳንቲያጎ ፊሳስ ገልጸዋል።

ምርጫ ቦርድ አንድነትን ለእነ ትግስቱ አወሉ፣ እንዲሁም መኢአድን ለእነ አበባው መሃሪ መስጠቱን ዛሬ ጥር 21/2007 ዓ.ም በሂልተን ሆቴል በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ አሳወቀ፡፡ ምርጫ ቦርድ በመግለጫው ‹‹የእነ በላይ በፍቃዱ ቡድን›› በጠቅላላ ጉባኤ እንዳልተመረጠ፣ አምስት አባላት ያሉት አስመራጭ ኮሚቴ አባላት እንዳልመረጠ፣ የተመረጡበትም 51 ሲደመር አንድ መርህ አለመሆኑን፣ ጠቅላላ ጉባኤ ሲያደርግ ሪፖርት አለማድረጉንና ለአባላቱና ለፓርቲው ክብር የሌለው በመሆኑ […]

በብቸኝነት አህጉራዊውም ሆነ ዓለም አቀፍ ውድድሮችን በማስተናገድ ከሚታወቀው የአዲስ አበባ ስታዲየም በተጨማሪ፣ በመጠናቀቅ ላይ ያለው አዲሱ የባህር ዳር ስታዲየም በዓለም አቀፉ እግር ኳስ ማኅበር (ፊፋ) ዕውቅና ማግኘት ይችል ዘንድ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ለፊፋ ጥያቄ ሊያቀርብ መሆኑ ተሰማ፡፡ አዲሱ የባህር ዳር ስታዲየም ዕውቅና ከተሰጠው በውድድር ዓመቱ ኢትዮጵያን በመወከል በአፍሪካ የክለቦች ሻምፒዮናና ለአፍሪካ ክለቦች ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ […]

The post ፌዴሬሽኑ ለባህር ዳር ስታዲየም ከፊፋ ዕውቅና ሊጠይቅ ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.

*በ300 ሚ. ዶላር ኢትዮ አሜሪካን ዶክተርስ ስኩል ሊገነባ ነው 

መታሰቢያ ካሳዬ…

Minilik Salsawi እየተፍረከረከ ያለውና የመተማመን መንፈስ የጠፋበት የወያኔው ጁንታ ባለፈው ወር ያደረገውን የደህንነት ሃላፊዎች ስብሰባ ውስኔን ተከትሎ ከትግራይ ክልል ብቻ የተመለመሉ 2800 ሰዎች ለደህንነት ስልጠና አዲስ አበባ ገብተው መጠቃለላቸው ተሰምቷል::በደህንነት ሃላፊዎቹ ውሳኔ መሰረት በሌላው ክልል ዜጎች ላይ ያለው እምነት የሞተ ስለሆነ በደህነንቱ ስራ ላይ ስልጠና እንደማይሰጣቸው ታውቋል::ከክልሎች የደህንነት ተቋሙን የሚቀላቀሉ ማንኛቸውም ዜጎች እድሉ እንደማይሰጣቸው እና ያሉትንም ከደረጃቸው ዝቅ ያሉ ቦታዎች በመመደብ ሃገራዊ እና መንግስታዊ የምስጢር መረጃዎችን እንዳያገኙ መከላከል ያስፈልጋል የሚሉት የደህንነት ሃላፊዎቹ የደህንነት ተቋሙ ውስጥ መተማመን እንዲስፋፋ አድርገዋል ሲሉ ከክልሎች የመጡ ደህንነቶችን ወንጅለዋል::

መረጃውን የሰጡኝ ለኢሚግሬሽን እና ደህንነት ቢሮ ቅርብ የሆኑ ምንጮች እንዳሉት አዳዲስ ስልጠና ተሰቷቸው የሚመደቡ ደህንነቶች አስፈላጊውን ጥቅማ ጥቅም እና በፈለጉበት አገር ላይ ለወደፊት ኑሮ የሚሆን መኖሪያ ቤት ሳይቀር እንደሚገነባላቸው ቃል ተገብቶላቸዋል::በደህንነት ተቋም ውስጥ ከፍተኛ የሆነ አለመተማመን መንገሱን ያወሱት ምንጮቹ በገሃድ ከምናየው የባለስልጣናቱ ውንብድና በተጨማሪ የሃገር (የብሄራዊ ጥቅም)ምስጢር ሳይቀር ለውጪ ሃይሎች እየተሸጠ መሆኑን ገልጸዋል::እንዲሁም ህገመንግስቱን እና ተቃዋሚ ሃይሎችን በተመለከተ የሚነሱ ጥያቄዎች የደህንነት ሃላፊዎቹ በደህንነት አባላቱ ላይ ያላቸውን እምነት እንዲሸረሸር ያደረገ መሆኑን ሲናገሩ ራሳቸው ሃላፊዎቹ የሚፈጥሩት ጫና አለመተማመኑን አስፍቶት እያለ የትግራይ ተወላጆች ባልሆኑ ዜጎች ላይ መደፍደፉ እንደማያዋጣ ምንጮቹ ጠቁመዋል::

የሕወሓት የደህነንት ተቋሙ የትግራይ ተወላጆችን መልምሎ ወደ አዲስ አበባ ያመጣበት ሌላው ምክንያት ከዚህ ቀደም የደህነንት ተቋሙ አባላት የነበሩ የትግራይ ተወላጆች በጦር ሰራዊቱ እና በፖሊስ ሰራዊቱ ውስጥ ከተራ ወታደርነት እስከ መኮንንነት ማእረግ ተሰቷቸው ሰርገው እንዲገቡ የተደረገ መሆኑን ምንጮቹ ተናግረዋል::በተለይ በፖሊስ ሰራዊቱ ውስጥ የፖሊስ ሳይንስ ሙያ ሳያጠኑ በከፍተኛ የአመራር ቦታዎች ላይ እና በየፖሊስ ጣቢያ አዛዥነት ላይ የተመደቡ የደህንነት አባላቱ በዜጎች ላይ ከባድ የሆነ ሰቆቃ እየፈጸሙ መሆኑን ምንጮቹ ገልጸዋል::