አውሽቪትዝ፤ የጀርመናውያን ዘግናኝ ቃል DW Amharic January 29, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ከ 2 ቀናት በፊት ፣ አያሌ መገናኛ ብዙኀን በሰፊው ያወሱት ርእሰ ጉዳይ ቢኖር ፤ ከ 70 ዓመት በፊት በዛሬዋ ፖላንድ የምትገኘው አውሽቪትዝ የተባለችው ፣የህዝብ ማጎሪያና፣ ሰው በሰው ላይ በዓለም ታሪክ ታይቶ ያልታወቀ ግፍ የሠራባት ቦታ ነጻ