Amharic በአሜሪካ ኤምባሲ “ቅምሻ” ተጀመረ – ጃንዩወሪ 31, 2015 VOA Amharic Jan 30, 2015 1 Comment Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic US Embassy in Addis Launched 'Kimsha' blog 01-30-15
የነሱ ኣውራ ማጤን መክተብ ኣቅቶት መርሆ ኣውሮፓ ስትጮህ ኣብረህ በል ይላል ሆ ስለ አዛ ንጉስ ሱሪ ኣዲስ መገዛቱን መንደርተኛ ለጆች መተው ነበር ያወጉን መካሪ ኣስተዋየ ኣቶ አርቃኑን ቢወጣም የራሱ ራስ የሌለው ዓንድ ወዳጀ ኣላጣም ይህችም ወዳጁ ያቺም የጭን ገረድ የተዉት ጓደኞች በቁሙ ሲዋረድ ሊኖሩ የማሉ ከሃገር በማሰደድ ተደማጭ ኣገኙ ጀግናን በማዋረድ መች ታውቆት ያ መሪ ጥሎዓቸው መሮጡ ምክርቤቱን ሰቶ ስራ መዋያ ላጡ ኣክሱም አንደኣገዳ ሊበቅል ለሚያፈጡ ገንቢውን ኣቁስለው ገለው ላሰመጡ በሰሜን ነበረ የገባው ያ ጠላት ኣባብሎ ሸንግሎ ያውም በህትነት ሆነውለት ቆዩ ቆራጥም ለመሞት ሮጦ ስኪወጣ ኣርጓቸው ፍናፍንት በ ፍርድ ዓወቅ ዘለቀ 2013-02-02 Reply
የነሱ ኣውራ
ማጤን መክተብ ኣቅቶት መርሆ
ኣውሮፓ ስትጮህ ኣብረህ በል ይላል ሆ
ስለ አዛ ንጉስ ሱሪ ኣዲስ መገዛቱን
መንደርተኛ ለጆች መተው ነበር ያወጉን
መካሪ ኣስተዋየ ኣቶ አርቃኑን ቢወጣም
የራሱ ራስ የሌለው ዓንድ ወዳጀ ኣላጣም
ይህችም ወዳጁ ያቺም የጭን ገረድ
የተዉት ጓደኞች በቁሙ ሲዋረድ
ሊኖሩ የማሉ ከሃገር በማሰደድ
ተደማጭ ኣገኙ ጀግናን በማዋረድ
መች ታውቆት ያ መሪ ጥሎዓቸው መሮጡ
ምክርቤቱን ሰቶ ስራ መዋያ ላጡ
ኣክሱም አንደኣገዳ ሊበቅል ለሚያፈጡ
ገንቢውን ኣቁስለው ገለው ላሰመጡ
በሰሜን ነበረ የገባው ያ ጠላት
ኣባብሎ ሸንግሎ ያውም በህትነት
ሆነውለት ቆዩ ቆራጥም ለመሞት
ሮጦ ስኪወጣ ኣርጓቸው ፍናፍንት
በ ፍርድ ዓወቅ ዘለቀ 2013-02-02