የሚያስቀው ነገር አቶ ትግስቱም እኮ ባቅማቸው ከርሳቸው ወገን ሆኖ ከኢህአዴግ ጋር ይሰራል ብለው የሚጠረጥሩት አለ – ከአቤ ቶኮቻው!
እንሆ ለቅምሻ አቶ ትግስቱን… (አሁንማ ሊቀመንበር ናቸው እናቅርባቸው እንጂ… )
ምርጫ ቦርድ እና ኢህአዴግ ግን የምራቸውን ነው በቃ አንድነትን ያክል ፓርቲ ለኒህ ሰውዬ ሸጡላቸው…. ይደንቃል።
አታምጣው ስለው አምጥቶ ቆለለው ማለት አሁን ነው!!!

The post የሚያስቀው ነገር አቶ ትግስቱም እኮ ባቅማቸው ከርሳቸው ወገን ሆኖ ከኢህአዴግ ጋር ይሰራል ብለው የሚጠረጥሩት አለ – ከአቤ ቶኮቻው! appeared first on ሳተናው (Satenaw) – Latest & Current Ethiopian News, Breaking News,.