የናይጀሪያ ምርጫ እና የአውሮጳ ህብረት ታዛቢ ቡድን DW Amharic January 29, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በናይጀሪያ አጠቃላይ ምርጫ ሊጀመር ሶስት ሳምንታት ገደማ በቀሩት ባሁኑ ጊዜ የአውሮጳ ህብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላት ወደ ናይጀሪያ እንደሚልክ አስታውቋል፣ ይሁንና፣ ታዛቢዎቹ የፀጥታ ችግር ወደሚታይበት ሰሜናዊ የሀገሪቱ ከፊል እንደማይሠማሩ የታዛቢው ቡድን መሪ ሳንቲያጎ ፊሳስ ገልጸዋል።