የሕፃናትን እና ወጣቶች ችግሮችና መፍትሄያቸው

በማህበራዊ ኑሮ ጉዳዮች ላይ የኢትዮጵያ የሕፃናት፣ ወጣቶች እና ሴቶች ጉዳዮች ሚንስቴርን እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችን የምታማክረው ወጣት ናርዶስ ቹታ በከተማ እና በገጠር በመዘዋወር አዳጊ ህፃናት እና ወጣቶች የሚያጋጥማቸውን የተለያዩ ችግሮችን ምክንያት በመመርመር አንድ ጥናት አዘጋጀች።