ሕይወት እምሻው በፌስቡክ DW Amharic February 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic ሁላችንም ከልጅነት አንስቶ የምናስታውሳቸው ፤ አስቂኝ፤ አሳዛኝ ወይም አስገራሚ ገጠመኞች አሉን። እነዚህን ታሪኮች ግን ስንቶቻችን ዋጋ ሰጥተን፤ በቃላት አስውበን ወረቀት ላይ እናሰፍራቸዋለን። ከትምህርት ቤት ዘመኔ አንስቶ መፃፍ ያስደስተኝ ነበር የምትለው ሕይወት እምሻው፤ በትርፍ ጊዜዋ አጫጭር ታሪኮች እየፃፈች የብዙዎችን ትውስታ ቀስቅሳለች።