የሙዩኒኩ ዓለም አቀፍ የፀጥታ ጉባዔ DW Amharic February 6, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በዛሬው ዕለት በደቡብ ጀርመን ርእሰ ከተማ ሙዑንሸን(ሙዩኒክ) ለተከፈተው ጉባዔ መላው ዓለም ዐቢይ ግምት ሰጥቶታል። ለዚህም በቂና አንገብጋቢ ምክንያት አለው። ጸጥታ ተመልካቹ ጉባዔ ፣ ለዋና ዋና አወዛጋቢ ጉዳዮች ፣ በስብሰባው ወቅት ፥ አለያም ከዚያ