Amharic የፈረንሳይ እና የአፍሪቃ ሀገራት ጉባዔ ፍፃሜ DW Amharic Feb 9, 2015 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የፈረንሳይ እና የአፍሪቃ ሀገራት ጉባዔ ባለፈው የሳምንት መጨረሻ በፓሪስ ተካሄደ። በዚሁ « ሁሉን የሚያሳትፍ እድገት » የሚል ርዕስ በተሰጠው ጉባዔ ላይ ከአፍሪቃ ጋር ያላትን የኤኮኖሚ እና የንግድ ግንኙነት የማጠናከር ፍላጎት ያላት