UTC 16:00 የዓለም ዜና 09.06.2014
ዜና
በአብዮቱ መባቻ ዓመታት ከደርጉ ‹‹የለውጥ ሐዋርያት›› ጋራ በቁርኝት ሠርተዋል ከደርግ ጋራ አብሮ በመሥራትና ደርግን በማውገዝ መካከል የሚታዩት የፓትርያርኩ የአቋም ጽንፎች ፀረ አማሳኝ መስሎ የአማሳኞች ከለላ ኾኖ የመገኘት ፍፃሜ ነው!! (ፋክት መጽሔት፤ ቅጽ ፪ ቁጥር ፵፱፤ ግንቦት ፳፻፮ ዓ.ም.) ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቤተ ክርስቲያኒቱና መሪዎቿ ከመንግሥት ጥገኝነት ነፃ ሊኾኑ እንደማይችሉና መንግሥት በቤተ ክርስቲያኒቷ የአስተዳደር …![]()
መኢአድ እና አንድነት የውህደት ፊርማ ተፈራርመዋል። የአንድነት የሂሳብ ክፍል ሰራተኛን ሲፈነክቱ አንድ የመኢአድ አመራር ጥርሱን በድንጋይ አውልቀውታል። በዛሬው እለት ከጠዋቱ አራት ሰአት ጀምሮ አዲስ አበባ በሚገኘው የመኢአድ ጽ/ቤት ውስጥ ታዋቂ ኢትዮጵያውያን ፖለቲከኞች ዲፕሎማቶች ጋዜጠኞች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች በተገኙበት የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ እና የአንድነት ለፍትህ እና ለዲሞክራሲ (አንድነት) የውህደት ፊርማቸውን በደመቀ ስነስር ስት […]
ዛሬ ሰኔ አንድ ቀን 2006 ዓ.ም በአዳማ/ናዝሬት የሚሊዮኖች ድምጽ ለመሬት ባለቤትነት እና ለፍትህ በሚል መርህ ፣ የተጠራው ሰላማፊ ሰልፍ እጅግ በጣም በደመቀ ሁኔታ መጠናቀቁ ከስፋራዉ በደረሰን ዘገባ ለማወቅ ችለናል። ሰልፉ በሰላም ተጀምሮ በሰላም የተጠነቀቀ ሲሆን፣ በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ የተለያዩ ቀረርቶዎች ሲሰሙበት እንደነበረም ለማወቅ ችለናል። የተለያዩ መፈክሮች በአማርኛ እና በአፋን ኦሮሞ ሲሰሙ የነበረ ሲሆን፣ የነጻነት […]
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
የዉይይታችንን ጥቅል ይዘት «የኢትጵያ ጠቅላይ ሚንስትር መልዕክት፤ የተቃዋሚ ፖለቲከኞች አፀፋና የሐገሪቱ ወቅታዊ ፖለቲካ» ብለነዋል።
የቀድሞው የግብፅ ጦር ዋና አዛዥ አብደል ፋታህ አል ሲሲ አዲሱ የግብፅ ፕሬዚዳንት ሆነው ዛሬ ቃለ መህላ ፈፀሙ። ከአረብ የፀደይ አብዮት ሶስት ዓመት በኋላ እና የረዥም ዓመታት የሀገሪቱ መሪ ከሆስኒ ሙባረክ በኋላ ዳግም ከሀገሪቱ ጦር በመሪነት ሲሰየም ይህ የመጀመሪያው ነው።
ዛሬ ሰኔ አንድ ቀን 2006 ዓ፣ም አገር ቤት ከሚንቀሳቀሱ አንጋፋዎቹ ድርጅቶች መካከል የሚገኙት የመኢአድ እና የአንድነት ፓርቲዎች የቅድመ ዉህደት ፊርማ ፈርመዋል። በስምምነቱ ወቅት ዱርዬዎች ድንጋይ በመወርወር የነበረዉን ፕሮግራም ለማስተጓጎል ሞከረው ነበር። የቅድመ ዉህደቱን ስምምነት ወቅት አቶ አበባዉ መሃሪ የመኢአድ ሊቀመንበር ንግግር ሰጀምሪ ነበር የድንጋይ እሩምታ በጽ/ቤቱ ላይ የዘነበው። ከስብሰባው አዳራሽ የወጡትን የመኢአድና አንድነት ሰዎች ዱርዬዎችን […]
ሚሊዮኖች ድምጽ – የሚሊዮኖች ድምጽ በአዳማ እና ደብረ ማርቆስ LIVE UPDATE
ሰማያዊ ፓርቲ የ2006 ዓ.ም የምክርቤት መደበኛ ስብሰባ የግማሽ አመት የስራ እቅድ ትግበራ ሪፖርትን ገምግሞ ያፀደቀ ሲሆን በሊቀመንበሩ የቀረበለትን የስራ አስፈፃሚዎች ኃላፊነት ሽግሽግም አፅድቋል፡፡ በመሆኑም አቶ ብርሃኑ ተክለያሬድ ወደ አደረጃጀት ጉዳይ ሲሄዱ አቶ ዮናታን ተስፋዬ ደግሞ ከወጣቶች ጉዳይ ወደ ህዝብ ግኑኙነት ኃላፊነት ተዛውረዋል፡፡ የወጣቶች ጉዳይ ኃላፊ በመሆን የተመደበው ደግሞ አቶ እያስፔድ ተስፋዬ ሲሆን የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ […]
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ (አንድነት) እና የመላዉ ኢትዮጵያ ሕዝብ አንድነት ድርጅት (መኢአድ) ነገ ሰኔ አንድ ቀን 2006 ዓ.ም፣ የቅድመ ዉህደት ስምምነት እንደሚፈረም ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ገለጸ። ፓርቲዎች የነበሯቸዉን ጥቃቅን ልዩነቶች ሁሉ በጋራ የፈቱ ሲሆን፣ በአንድ ወር ጊዜ ዉስጥ ጠቅላላ ጉባኤ ጠርተው ዉህደቱን ለማጠናቀቅ ተስማምተዋል። ዘዝር ዘገባና የስምምነቱን ሙሉ ሰንድ እንዳገኝን ይፋ እናደርጋለን።
ከአክሱም ህዝብ ጋር ለመወያየት ለእሁድ ሰኔ 1, 2006 በከተማው ማጀጋጃ ቤት አዳራሽ ሕዝባዊ ስብሰባ እንደሚደረግ የአራና አመራር አባል አብርሃ ደስታ ዘገበ። በርካታ የአራና አባላት እየታሰሩ እንደሆነ የገለጹት አቶ አብርሃ ደስታ፣ በአክሱሙ ስብሰባ ብዙ ህዝብ ሊገኝ እንደሚችል ጽፈዋል። «እነሱ ያስራሉ፣ እኛ ደግሞ ህዝብን እናስተምራል። ። የነሱ ተግባር ህዝብን መጨቆን ሲሆን የኛ ደግሞ ህዝብ ለነፃነቱ በአንድነት እንዲቆም […]
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ሚሊዮኖች ድምጽ – በደብረማርቆስ ሰላማዊ ሰልፍ የሚያዙ መፈክሮች በከፊል
«የፍትሁ አውታር የሞት ቅጣት ለተበየነባት የማርያም ያህያ ኢብራሂም ይስሀግ ጉዳይ ፣ የሚመለከታቸውን ወገኖች ሁሉ የሚያረካ መፍትሔ እንደሚያስገኝለት እናምናለን። » ነው የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ አህመድ ካርቲ ያሉት።
የሚሊዮኖች ድምጽ ንቅናቄ በሚል መርህ በቁጫ ሊደረግ የነበረው ሰላማዊ ሰልፍ መተላለፉ ታወቀ። ከአዲስ አበባ የቅስቀሳ መኪና፣ ሜጋፎኖች፣ በራሪ ወረቀቶችና ፖስተሮች ይዞ ወደ ቁጭ የሰማራዉ ቡድን ከትላንት በስቲያ ሰላም በር ከተማ የደረሰ ሲሆን፣ ከዞኑና ወረዳዉ የአንድነት አመራርና አባአት ጋር በመሆን፣ ትላንት በማለደ ወደ ቅስቀሳ በሚሰማራበት ጊዜ፣ ፖሊሶች ቅስቀሳዉን አስቆመዋል። ከአዲስ አበባ የሄደው ቡድን እንዳለ እና የወረዳው […]
አዲስ ተመራጩ የዩክሬይን ፕሬዚዳንት ፔትሮ ፕሮሼንኮ፤ ቃለ ማሃላ ፈፀሙ። በበዓለ ሲመቱ ላይ ከ50 በላይ የዉጭ ሀገር ልዑካን የተገኙ ሲሆን ከመካከላቸዉ የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ዮአሂም ጋዉክ፤ የአዉሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሄርማን ቫን ራንፖይ እንዲሁም የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይገኙበታል።
ወርኃ ግንቦት የቀድሞ ወታደራዊ አገዛዝ ከሥልጣን የወረደበትና አሁን አገሪቱን በመምራት ላይ የሚገኘው መንግሥት ወደ ሥልጣን የመጣበት በመሆኑ በየዓመቱ መታወስ ከጀመረ 23 ዓመታት ተቆጥረዋል፡፡ በእግርጥ በግንቦት ወር 1981 ኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያምን ከሥልጣን ለማወረድ ያሴሩ ከፍተኛ መኰንኖች የመፈንቅለ መንግሥት ያደረጉበት ጊዜም ነው፡፡ በዚሁ ወር በዓመቱ በጦር ፍርድ ቤት ሲታይ የከረመው የጄኔራሎቹ የመንግሥት ግልበጣ ወንጀል ‹‹መቋጫ›› አግኝቶ […]
ኤልያስ ገብሩ ጎዳና (አዲስ አበባ)
ሀሳብን በነጻነት የመግለጽ መብታችን ትልቅ አደጋ ላይ ነው
አርብ ግንቦት 15 ቀን 2006 ዓ.ም ከወዳጄ ጋዜጠኛ ዳዊት ሠለሞን ጋር ቀጠሮ ነበረኝ። ረፋድ 5፡25 ሰዓት ላይ የሞባይል ስልኬ ጠራች። ከአምባሳደር ወደአራት ኪሎ በሚጓዝ ታክሲ ውስጥ ተሳፍሬ ነበር። የመስመር (የቢሮ) ስልክ መሆኑን አየሁትና “ሃሎ” አልኩኝ። ‹‹አቶ ኤልያስ፣ የዕንቁ መጽሔት ዋና አዘጋጅ?›› የሚል የሴት ድምጽ ተሰማኝ፡፡ ‹‹አዎን›› ስል መለስኩላት። ብዙ ጊዜ አንባቢዎች ስለሚደውሉ፣ ምን ዓይነት ግብረ-መልስ (feed back) ይኖራት ይሆን ነበር ሀሳቤ፡፡
አፍሪቃ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪቃ ከተጻፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል። የመን ያሉ ህገ-ወጥ ሰው አሸጋጋሪዎች በኢትዮጵያውያንና በሌሎችም የሚፈጽሙት ግፍ የሚል ይገኝባቸዋል።
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
ኢትዮጵያ ውስጥ ወቅቱ በአገር አቀፍ ደረጃ ተማሪዎች ፈተና የሚወዱበት ነው። ፈተና ያጠናቀቁ የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች እፎይ ብለው ውጤታቸውን በሚጠባበቁበት ሰዓት የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የመጨረሻዎቹን ቀናት በጥናት ተያይዘውታል።
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፣ አውሮፓን ከናዚ ጀርመን አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ተጎዳኝተው የዘመቱት አገሮች ፤ ከምዕራብ በኩል ከኢንግላንድ፤ በብዙ መርከቦችና ጀልባዎች ተሣፍረው ፈረንሳይ ኖርማንዲ ጠረፍ የገቡበት 70ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሥነ ሥርዓት ታስቦ ዋለ።
በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፣ አውሮፓን ከናዚ ጀርመን አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ተጎዳኝተው የዘመቱት አገሮች ፤ ከምዕራብ በኩል ከኢንግላንድ፤ በብዙ መርከቦችና ጀልባዎች ተሣፍረው ፈረንሳይ ኖርማንዲ ጠረፍ የገቡበት 70ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሥነ ሥርዓት ታስቦ ዋለ።
በደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት፤ ያስችላል የተባለለት ከደቡብ ሱዳን ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ያካተተዉ ስብሰባ ይደረጋል ከተባለለት ቀን ዘግየት ብሎ ዛሬ በአፍሪቃ ኅብረት ስራዉን ጀምሯል።
የጀርመን አፍሪቃ ኤኮኒሚ ማኅበር እና አንድ በእንግሊዘኛ መጠርያዉ « ቱ ቢ አሄድ » «እንዳትቀደሙ» የተሰኘዉ የምርመራና እና የጥናት ተቋም አፍሪቃ ገብቶ ለመሥራት ግዜዉና ሁኔታዉ ከምንግዜዉም በላይ አመች ነዉ፤
በኢትዮጵያ ያለዉ የስልክ እና የድረ- መገናኛ መሥመር ዝግመትና መቆራረጥ፤ በዘመናዊነት የወጡትን የመገናኛ ዘዴዎች የሚሰጡትን አገልግሎት መጠቀም እንዳላስቻላቸዉ፤
ጠቅላላ ጉባኤው በየዓመቱ የሚካሔድበት በዓለ ጰራቅሊጦስ ‹‹የሰንበት ት/ቤቶች ቀን›› ነው ሰንበት ት/ቤቶች ከአማሳኞች ጋራ የገቡበት ግጭትና አፈታቱ የጠቅላላ ጉባኤው ትኩረት ነው ጥያቄያቸው በአግባቡና በወቅቱ ባለመፈታቱ ወጣቶች በየቦታው እየተንገላቱና እየታሰሩ ነው ከ፳ ሚልዮን በላይ ወጣቶች በሰንበት ት/ቤቶች የታቀፉት ከ፬ ሚልዮን አይበልጡም 60 ሺሕ ወጣቶች በ102 ማኅበራት የተደራጁበት የአ/አ ወጣቶች ማኅበራት ኅብረት ፈቃድ ታገደ (ምንጭ፡- አፍሮ ታይምስ፤ …![]()
አንድ ፎቶ አየሁ። ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ጥቁር ጋዉን አድርጋ፤ ይመስለኛል በማስተር ዲግሪ ተመርቃ። ለርሷም ለቤተሰቦቿም እንኳን ደሳ አላችሁ እላለሁ። ኢ.ኤም.ኤፍ፣ ወ/ት ብርቱካን ወደ ፖለቲካ እንደማትመለስ፣ ምናልባትም ኑሮዋን በዉጭ አገር ልታደርግ እንደምትችል ዘግቧል። ጋዜጠኛ አበበ ገላው በበኩሉ፣ ወ/ት ብርቱካን ሚደቅሳ ለከፈለችው ታላቅ መስዋእትነት አድናቆቱን ገልጾ፣ «You are a truly phenomenal woman that must continue to fight […]
በአዳማ ናዝሬት ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 28 ቀን ቅስቀሳ ሲደረግ እንደነበረ፣ የአንድነት ፓርቲ የአዳም/ናዝሬት ቅርንጫፍ በፌስቡክ ገጹ ገለጸ። የመኪና ቅስቀሳ እንዳይደረግና በትላልቅ ፖስተሮች ማስተወቂያ እንዳይለጠፍ ፖሊሶች ያከላክሉ የነበሩ ሲሆን በቅስቀሳዉ የተሰማሩ፣ ድሬዳዋ ሆቴል አካባቢ፣ ለሰዓታት ታስረው እንደነበረ የአዳማ/ናዝሬት አንድነት ቅርንጫፍ በፌስ ቡክ ገጹ ያቀረበው ዘገባ ያስረዳል። የሰልፉን ሕጋዊነት የሚገልጥ ደብዳቤም ቀስቃሾቹ ለፖሊሶች ቢያሳዩም ፖሊሶቹ ለመልቀቅ ፍቃደኛ […]
ዛሬ ሐሙስ ግንቦት 28 ቀን 2006 ዓ.ም፣ በደብረ ማርቆስ የአንድነት አባላትና ደጋፊዎች በስፋት በራሪ ወረቀቶችን ሲያሰራጩ እንደዋሉ የሚሊዮንች ድምጽ ንቅናቄ ግብረ ኃይል ዘገበ። ከበራሪ ወረቀቶች በተጨማሪ በከተማዋ የተለያዩ ቦታዎች ትላልቅ የማስታወቂያ ፖስተሮች የተለጠፉ ሲሆን፣ በመኪና ዉስጥ በመሆንም ፣ በድምጽ ማጉያ ቅስቀሳ ተደርጓል። ፖሊስ ሕጋዊ ለሆነው ሰልፍ ቅስቀሳ ሲያደርጉ የነበሩ 10 የደብረ ማርቆስ አንድነት አባላትን አስሮ […]
በአፍሪቃ ሀገሮች እአአ አቆጣጠር ከ1990ዎቹ ዓመታት ወዲህ በየተወሰኑ ዓመታት ምርጫዎች ቢካሄዱም ልዩነቶችን በማራገብ በማስፈራራትና የኃይል እርምጃዎችን በመውሰድ ግጭት ቀስቃሽ ቃታዎች የሆኑትን ያህል የገዛ እሴቶቻቸውን እንዳላዳበሩ ተገልጿል።
ዲሞክራሲም በአህጉሪቱ ውስጥ እንዳልሠረፀ ተዘግቧል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የመለስካቸው አምሀን ሪፖርት ያዳምጡ፡፡
Africa governance report 2014
Ethiopia, terror plot, khawarij
ዘወትር ከምሽቱ ሦስት ሰዓት ላይ ኢትዮጵያና ኤርትራ ውስጥ ለሚገኙ አድማጮች በአማርኛ የሚተላለፉ ዜናዎች፣ ቃለመጠይቆችና ሌሎችም ትኩስ ዘገባዎች፤ እንዲሁም በባሕል፣ በጤና፣ በሴቶች፣ በቤተሰብና በወጣቶች፣ በፖለቲካ፣ በግብርና፣ በንግድ፣ በተፈጥሮ አካባቢ፣ በሣይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በስፖርት፣ በሌሎችም አካባቢያዊና የመላ አፍሪካ ጉዳዮች ላይ ያተኮሩ መደበኛ ዝግጅቶች የተካተቱባቸው የአንድ ሰዓት ዕለታዊ ሥርጭቶች
« አፄ- ኃይለሥላሴ የኔ ዘመድ ብቻ ሳይሆኑ፤ የኢትዮጵያዉያን አባት ናቸዉ። የራሱን ዘመድ ለማሞገስ ብቻ ነዉ እንዳይባል እንኳ፤ የጃንሆይን ድላቸዉን ብቻ ሳይሆን ደካምነታቸዉንም፤ ስህተታቸዉንም ለማስነበብ ሞክሪያለሁ» ይላሉ ዶ/ር ልጅ አስፋዉ ወሰን አስራተ ። ጀርመናዉያን ጃንሆይን አሁንም ቢሆን በጥሩ መንፈስ ነዉ የሚያስቡአቸዉ።
የቡድን ሰባት አባል ሃገራት ፤ በአውሮፓው ህብረት ሰብሰቢነት ብራሰልስ፣ ቤልጅየም ላይ ተሰብስበው በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ከመምከራቸውም ፣ ጉባዔአቸውን ሲያጠቃልሉ መግለጫ አውጥተዋል። ስምንተኛ አባል
በቅርቡ ፤ በአውሮፓው ሕብረት አባል ሃገራት በመላ በተካሄደው የአውሮፓ ፓርላማ የህዝብ እንደራሴዎች ምርጫ ፤ ፈረንሳይ ውስጥ ፤ ብሔራዊ ግንባር (ፍሮ ናስዮናል) የተሰኘው የቀኝ አክራሪ ንቅናቄ ሰፊ ድምፅ በማግኘት ለመወከል መቻሉ በአገር አቀፍና
ዛሬ ፤ የተባበሩት መንግሥታት ፤ የተፈጥሮ አካባቢ ክብካቤ መታሰቢያ ዕለት ነው። በሰሜንና ደቡብ የምድር ዋልታ የበረዶ መቅለጥ፤ ከባህር የሚነሳ ብርቱ ነፋስ የቀላቀለ ማዕበል፤ የምድረ በዳ መሥፋፋት፤ አንዳንዴም መጠን ያለፈ
የኢትዮጵያ መዲናና የአፍሪቃ ሕብረት ማዕከል አዲስ አበባ ከሚያዋስኑ ገጠር ቀመስ አካባቢዎች ጋር የነደፈችው የጋራ ዕድገት መሪ አቅድ ፣ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት፤ ከአንድ ወር ገደማ በፊት፤ በተለይ በመስተዳድር አራት ፣ በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እንዳሳዩ ፣