Amharic ዩክሬይን፤ ፕሮሼንኮ ቃለ ማሃላ ፈፀሙ DW Amharic Jun 7, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic አዲስ ተመራጩ የዩክሬይን ፕሬዚዳንት ፔትሮ ፕሮሼንኮ፤ ቃለ ማሃላ ፈፀሙ። በበዓለ ሲመቱ ላይ ከ50 በላይ የዉጭ ሀገር ልዑካን የተገኙ ሲሆን ከመካከላቸዉ የጀርመኑ ፕሬዚዳንት ዮአሂም ጋዉክ፤ የአዉሮጳ ኅብረት ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሄርማን ቫን ራንፖይ እንዲሁም የዩናይትድ ስቴትስ ምክትል ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን ይገኙበታል።