ሱዳን እና አወዛጋቢው የሞት ቅጣት DW Amharic June 7, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic «የፍትሁ አውታር የሞት ቅጣት ለተበየነባት የማርያም ያህያ ኢብራሂም ይስሀግ ጉዳይ ፣ የሚመለከታቸውን ወገኖች ሁሉ የሚያረካ መፍትሔ እንደሚያስገኝለት እናምናለን። » ነው የሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚንስትር አሊ አህመድ ካርቲ ያሉት።