Amharic የኖርማንዲ ዘመቻ 70ኛ ዓመት DW Amharic Jun 6, 2014 No Comments Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፣ አውሮፓን ከናዚ ጀርመን አገዛዝ ነጻ ለማውጣት ተጎዳኝተው የዘመቱት አገሮች ፤ ከምዕራብ በኩል ከኢንግላንድ፤ በብዙ መርከቦችና ጀልባዎች ተሣፍረው ፈረንሳይ ኖርማንዲ ጠረፍ የገቡበት 70ኛ ዓመት በዛሬው ዕለት በደማቅ ሥነ ሥርዓት ታስቦ ዋለ።