የሽግግር መንግሥት ለደቡብ ሱዳን DW Amharic June 6, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በደቡብ ሱዳን የሽግግር መንግሥት ለመመሥረት፤ ያስችላል የተባለለት ከደቡብ ሱዳን ሁሉንም የማኅበረሰብ ክፍል ያካተተዉ ስብሰባ ይደረጋል ከተባለለት ቀን ዘግየት ብሎ ዛሬ በአፍሪቃ ኅብረት ስራዉን ጀምሯል።