የአዲስ አበባ ከተማ እቅድ DW Amharic June 5, 2014 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic የኢትዮጵያ መዲናና የአፍሪቃ ሕብረት ማዕከል አዲስ አበባ ከሚያዋስኑ ገጠር ቀመስ አካባቢዎች ጋር የነደፈችው የጋራ ዕድገት መሪ አቅድ ፣ ተግባራዊ ከመሆኑ በፊት፤ ከአንድ ወር ገደማ በፊት፤ በተለይ በመስተዳድር አራት ፣ በተለያዩ ዩንቨርስቲዎች ተማሪዎች ተቃውሞ እንዳሳዩ ፣