ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ማርች 20, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ዐርብ፡- እሰጥ አገባ፣ አፍሪካ በጋዜጦች፡ አጥቢያ ኮከብ (የማኅበረሰብ ጀግኖች)
ባለፈው እሁድ በአዲስ አበባ ከተማ ቁጥራቸው በሺ የሚቆጠሩ ሴቶች ሮጠዋል። ከነዚህም ውስጥ 700 የሚሆኑት የአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ተማሪዎች ናቸው። የሴቶችን ተሳትፎ እና መብት ለማበረታታት በየዓመቱ ስለሚካሄደው የሩጫ ውድድር በዛሬው የወጣቶች ዓለም እንመለከታለን።
ከተለያዩ የአዉሮጳ ሃገራት የተዉጣጡ ኢትዮጵያዉያን በዛሬዉ ዕለት ጄኔቭ ስዊትዘርላንድ ላይ ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል።
የመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ፣ ፓትርያርኩ ከሕግ አግባብ ውጭ ለሾሟቸው ዋና እና ምክትል ሥራ አስኪያጆች የምደባ ደብዳቤ እንደማይጽፉ በዛሬው የቋሚ ሲኖዶስ ስብሰባ አስታውቀዋል፡፡ ቋሚ ሲኖዶሱ ጠቅላይ ሥራ አስኪያጁ አስተያየታቸውን በጽሑፍ እንዲያቀርቡ አዝዟቸዋል፡፡ አሠራሩ፣ ምርጫው እና መመሪያው ተቀባይነት የሚኖረው ሥራ አስኪያጆቹ ‹‹በሀገረ ስብከቱ የፓትርያርኩ ረዳት ሊቀ ጳጳስ ተመርጠው ቀርበው ከጠቅላይ …![]()
የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋምን አሠራር በተመለከተ ለተዘጋጀው ጉባኤ የቀረበ ባሕር ዳር የካቲት 3-5 ቀን 2007 ዓም የአማርኛ ቋንቋ ታሪካዊ ጉዞ የአማርኛ ቋንቋን ጉዞ በአጭሩ ለመመልከት እንድንችል፣ የዚህን ታላቅ…
The post የአማርኛ ቋንቋ ከየት ወዴት፤ ተግዳሮቶቹና መፍትሔዎቹ – የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋ ማበልጸጊያ ተቋምን አሠራር በተመለከተ ለተዘጋጀው ጉባኤ የቀረበ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
የግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱልፋታህ ኤል-ሲሲ የሦስት ቀናት ጉብኝት ለማድረግ አዲስ አበባ እንደሚገቡ ተገልጿል፡፡
Ethiopia, The Sudan, Egypt to sign a tripartite agreement on Monday, 03-23-15 in Khartoum. 03-19-15
Ethiopia Social Security policy – 03-19-15
Interview with Eric Rabe, Marketing Manager of “The Hacking Team” – 03-13-15
Ex-Party leaders pleaded before court 03-19-20
ESAT Radio: Thu 19 Mar 2015
The post ESAT Radio: Thu 19 Mar 2015 appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
‹‹ኢትዮጵያ ውስጥ ብቸኛው አሸባሪ ህወሓት/ኢህአዴግ ነው›› አብርሃ ደስታ ‹‹የጦር ችሎት በሚመስል ችሎት እየተንገላታን ነው›› የሺዋስ አሰፋ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ የተመሰረተባቸው የተቃዋሚ ፓርቲ አመራሮችና ሌሎች በተመሳሳይ መዝገቡ የተካተቱ ተከሳሾች በተከሰሱበት ድርጊት ላይ የእምነት ክህደት ቃላቸውን ሰጡ፡፡ የሰማያዊ ፓርቲ፣ የአንድነት እና የዓረና ትግራይ አመራሮችን ጨምሮ 10 ተከሳሾች ዛሬ መጋቢት 10/2007 ዓ.ም በፌደራሉ ከፍተኛ […]
መጋቢት ፲(አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ ወረዳ በአብርሃ ጅራ ከተማ ተቃዋሚ ናቸው ተብለው የተጠረጠሩት ሁሉ እየተያዙ በመታሰር ላይ ናቸው። ካለፉት ሶስት ቀናት ጀምሮ እየተካሄደ ባለው ጥብቅ ፍተሻ በርካታ የኢህአዴግ አባላትና የጸጥታ ሃይሎች ተይዘው ሲታሰሩ፣ ቁጥራቸው በውል ያልተወቀ ነዋሪዎች ደግሞ አፈሳውን በመፍራት እያመለጡ የትጥቅ ትግል የሚያደርጉ ተቃዋሚዎችን በመቀላቀል ላይ ናቸው። እስካሁን በተደረገው አፈሳ …
መጋቢት ፲(አስር) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- በዘላለም ወርቅአገኘሁ መዝገብ የተከሰሱ የቀድሞው የአንድነት የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ሃብታሙ አያሌው፣ ምክትል የድርጅት ጉዳይ ሃላፊው አቶ ዳንኤል ሽበሺ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የምክር ቤት ምክትል ሰብሳቢ አቶ የሽዋስ አሰፋ እንዲሁም የአረና ፓርቲ አመራር መምህር አብራሃ ደስታ ከሌሎች 6 ተከሳሾች ጋር መጋቢት 10 ቀን 2007 ዓም ፍርድ ቤት ቀርበው …
Ethiopian Movie Trailer Feker Ena Genzeb 2 Coming Soon “ፍቅር እና ገንዘብ-2” ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው YouTube Trailer
Ethiopian Movie Trailer Feker Ena Genzeb 2 Coming Soon “ፍቅር እና ገንዘብ-2” ፊልም ለዕይታ ሊበቃ ነው YouTube Trailer :
በአሸናፊ ደምሴ
በጋላክሲ ፊልም…
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሐሙስ፡- ባሕልና ማኅበረሰብ፣ ሕይወት በቀበሌ፣ የተፈጥሮ አካባቢ፣ ሣይንስና ሕይወት
የጀርመኗ ፍራንክፉርት ከተማ ትናት በዓመጽ ስትናጥ ነበር። መኪናዎች እና ጎማዎች አደባባዮች ላይ ሲነዱ፣ ቁሳቁሶች ሲወረወሩ የተቃውሞ ሰልፉ የተኪያሄደበት የከተማው ክፍልም በጥቁር ጢስ ተውጦ ታይቷል። የግጭቱ መንስዔ ደግሞ በፍራንክፉርት ከተማ አዲስ የአውሮጳ ማዕከላዊ ባንክ መከፈት ነው።
በቱኒዝያ መዲና ቱኒስ ውስጥ ትናንት በደረሰው የሽብር ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱ ተዘገበ። ከሟቾቹ መካከል ኻያው አገር ጎብኚ የውጭ ዜጎች ናቸው ተብሏል።
የኢትዮጵያ ጦር በዚህ ሳምንት መጀመሪያ ከአሸባብ ጋር ግንኙነት አላቸው ያላቸውን የእስልምና ሃይማኖት መምህር ፍለጋ ወደ ሰሜን ሶማሊያ ገብቶ እንደ ነበር ተሰማ። ጦሩ ከገባበት አካባቢ ወዲያው ለቆ መውጣቱ ተዘግቧል።
በምስራቅ አፍሪቃ የልማት በይነ መንግስታት /ኢጋድ/ አማካኝነት ሲካሄድ የከረመው የደቡብ ሱዳን ተቀናቃኝ ሃይሎች ድርድር አለመሳካቱን ተከትሎ በአገሪቱ ሁለት ግዛቶች ተቀስቅሶ የነበረው ግጭት ወደ ሌሎች አራት ግዛቶች መስፋፋቱን የአገሪቱ ባለስልጣናት አረጋግጠዋል። ግጭቱ በተቀሰቀሰባቸው አካባቢዎች ነዋሪዎች ቀያቸውን ጥለው እየተሰደዱ ነው።
«በቆዳ ቀለማችን ለየት ብንልም ልባችን ኢትዮጵያዊ ነዉ ፤ ኢትዮጵያን፤ ኢትዮጵያዉያንን በኔና በቤተሰቤ ስም በጣም ማመስገን እፈልጋለሁ» ትዉልደ አርመኑን ኢትዮጵያዊ ሙዚቀኛ ቫሄ ቲልብያን የዛሬ ወር ኢትዮጵያን፤ አፍሪቃን ብሎም አርሜንያን ወክሎ በግዙፉ የአዉሮጳ ሃገራት የሙዚቃ ዉድድር ላይ ሙዚቃ እንዲያቀርብ ተመርጦአል።
የማለዳ ወግ
ነቢዩ ሲራክ
ወንድም ራያ ጀማል የ5 ወንድ እና የ3 ሴት ልጆች ጎልማሳ አባት ነው። ወደ ሳውዲ የመጣው ድህነት፣ የኑሮ ውድነት፣ የፖለቲካው ሙቀት አልያም የተሻለ ኑሮ ፍለጋ ገፍቶት አይደለም። ሳውዲ የመጣው፣ የእስልምና እምነቱ በሚያዘው መሰረት በህይወት ዘመኑ የሚጠበቅበትን ለማድረግ ከብቶቹን ሽጦ የሃጅ ጸሎት ለማድረግ ነበር …
መጋቤ ብሉይ አእመረ አሸብር በምክትል ሥራ አስኪያጅነት ተመድበዋል ብፁዕ ጠቅ/ሥራ አስኪያጁ ውሳኔውን በአስቸኳይ እንዲያስፈጽሙ በሹመት መመሪያ ታዝዘዋል ሊቀ ማ/ን የማነ ሥራን በመበደል፣ አእመረ አሸብር በሃይማኖታቸው ርቱዕነት ነቀፌታ አለባቸው የፓትርያርኩ አካሔድ በረዳት ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቀሌምንጦስ ከፍተኛ ተቃውሞ እየቀረበበት ነው ቋሚ ሲኖዶስ በከፍተኛ ደረጃ እንደሚነጋገርበት ይጠበቃል * * * ተተኪው ዋና ሥራ አስኪያጅ፣ በወቅቱ በዋና ጸሐፊነት …![]()
(ትርጉም ጌታቸው ረዳ ኢትዮጵያን ሰማይ ድረገጽ አዘጋጅ) የወያኔ እገዛ የሚደረግለት ኢትዮጵያ ውስጥ መሰረቱ ያደረገ “የኤርትራ አገራዊ ደህንነት ግምባር” ብሎ ራሱን የሚጠራ ኢሳያስ አፈወርቂን ከሥልጣን ለማስወገድ የተቋቋመ ሽምቅ ተዋጊ ሃይል በፈረንጆች…
The post አስመራ ከተማን ያጠቃው “የኤርትራ አገራዊ ደህንነት ግምባር” መግለጫ ሰጠ! appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ኢያን ካምፕቤል ፋሽስት ኢጣልያ ኢትዮጵያን በወረረች ጊዜ በደብረ ሊባኖስ ገዳም ላይ ስለ ፈጸመቺው አሰቃቂ እልቂት የሚተርክ ‹The Massacre of Debre Libanos, Ethiopia 1937› የተሰኘ መጽሐፍ አሳትመዋል፡፡ ይኼ ብዙ ጊዜ የማይነገርለት…
The post የደብረ ሊባኖሱ እልቂት – ዳንኤል ክብረ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመሬት፣ የሕንጻ እና የልዩ ልዩ ገቢ ማስገኛ ተቋማት አጠቃቀምና የኪራይ ተመን ጉዳዮችን በመፈተሽ የቤተ ክርስቲያንን መብትና ጥቅም የሚያስከብር ፖሊሲ ለማውጣት የሚያስችል ዝርዝር የመፍትሔ ሐሳብ እንዲያቀርብ በቋሚ ሲኖዶስ ተወስኖ በፓትርያርኩ በተሰጠው መመሪያ መሠረት በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት የተቋቋመው ኮሚቴ በወርኃ ታኅሣሥ መባቻ የጀመረውን ጥናት እንደቀጠለ ነው፡፡ ከጠቅላይ ጽ/ቤቱ እና ከሀገረ …![]()
ኢትዮጵያውያን ለውጥ እንፈልጋለን:: ለውጥ እንፈልጋለን ብለን ለትግል ስንነሳ መንገድ ሁሉ አልጋ በአልጋ ይሆንልናል ማለት አይደለም::በትግሉ ውስጥ የሚከሰቱ እሾህ እና አሜኬላዎች እንቅፋት ሆነው ከስንዴው እኩል እንደ እሸት የሚያብቡ እንክርዳዶች እየሰረጉ በመግባት ትግሉን ለማኮላሸት አሊያም ደሞ ተያይዘው ለመጥፋት በሚያሴሩት ደባ የህዝብ ልጆች በሚያደርጉት ተጋድሎ እነዚህን እንቅፋቶች ማስወገድ እና በጥንካሬ ጋሬጣውን ማለፍ የሚጠበቅበት ወቅታዊ አጋጣሚዎች ሳንዘናጋ ልንጠቀምበት ይገባል:: […]
በየዓመቱ በፈረንጆች ማርች ስምንት ወይም በኢትዮጵያ የካቲት 29 የሚውለው የዓለም የሴቶች ቀን ባለፈው ሣምንት በተለያዩ ዝግጅቶች በዓለም ዙሪያ ተከብሯል።
በዩናይትድ ስቴትስ ደግሞ ማርች ስምንት ብቻ ሳይሆን ወሩ በሙሉ የሴቶች ታሪክ ይወሳበታል።
አዲስ አበባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ይህንኑ ምክንያት በማድረግ ለኢትዮጵያ ሴት ሰዓሊያን እና ቀራፂያን አንድ ልዩ ውድድር ማሰናዳቱን በኤምባሲው ቅጥር ግቢ ውስጥ ባዘጋጀው ሥነ-ሥርዓት ላይ ይፋ አድርጓል፡፡
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
South Sudanese refugees in Gambella, Ethiopia are being relocated. 03-18-15
Female Artists at US Embassy in Addis Ababa, 03-18-15
CPJ expressed concern over the prison handling of Ethiopian Journalist Temesgen Desalegn. 03-18-15
Ethiopia, digital attack, HRW, Citizen Lab and The Hacking Team 03-13-15
Chalachew Mesfin, Ethiopian Paleontologist. 03-18-15
Shimon Solomon, Ethiopia born MK, Israel 03-17-15
opposition parties express discontent over the handling of the elections debate 03-17-15
በሙዚቃ ቃና ፕሮግራም የአድማጮችን የዜማ ምርጫዎችን እና በአሜሪካ የቢልቦርድ ሰንጠረዥ ላይ የበላይነቱን የያዙትን ዜማዎች ያካትታል፡፡
ከቅርብ ቀናት በፊት ኢትዮጵያ ከግብፅ ጋር የምታደርገው ስምምነት ድብቅነት ላይ ያለኝን ስጋት ገልጨ ነበር።ነገሩ እንዳልኩት ነው።በኢትዮጵያ፣ሱዳን እና ግብፅ መካከል በቅርቡ ይደረጋል የተባለው ስምምነት ላይ የግብፅ እና ሱዳን መንግሥታት ከምሁራን፣የፓርላማ አባላት፣የፖለቲካ…
The post የወያኔ መንግስት ስለአባይ ከግብፅና ሱዳን ጋር በሚስጥር ሊፈራረም መሆኑ ተሰማ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
መጋቢት ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በምእራብ አርማጭሆ በአብርሃጅራሃ ከተማ ፀጉረ ልውጥ ሽፍቶችን አስገብተዋል በተባሉ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ፍተሻ እየተደረገ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ተናግረዋል። የከተማው ሕዝብና የአካባቢው ገበሬ በከፍተኛ ሥጋት ላይ የሚገኙ ሲሆን፣ በሆቴሎች በዋና ዋና መንገዶችና መተላለፊያዎች ላይ ፍትሻ እየተካሄ ነው። ነዋሪዎች ደግሞ በሚሄዱበት አካባቢ ሁሉ መታወቂያቸውን እየተጠየቁ ነው። እስካሁን ድረስ በቁጥጥር …
መጋቢት ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢህአዴግ ልዩ ድጋፍ ያስፈልጋቸዋል በሚል ክልሎችን ህወሃት፣ ብአዴንና ኦህዴድ እንዲያስተዳድሩዋቸው ካከፋፈለ በሁዋላ፣ የክልሎችን የመጀመሪያ ሪፖርት ሰሞኑን ተቀብሎአል፡ ኢሳት ቀደም ብሎ በሰራው ዘገባ የሶማሊ ክልል በህወሃት፣ ሃረሪ በኦህዴድና ህወሃት፣ አፋር በህወሃት፣ ቤንሻንጉል በብአዴን እንዲሁም ጋምቤላ በህወሃት እንዲተዳደሩ መወሰኑን ዘግቦ ነበር። እነዚህ አዳጊ የተባሉ ክልሎች ማንኛውንም የስራ እንቅስቃሴያቸውንና እቅዶቻቸውን ለእነዚህ …
መጋቢት ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በተለያዩ አካባቢዎች የሚኖሩ ነዋሪዎች እንደገለጹት በመጪው ግንቦት ወር ምርጫ የምርጫ ካርድ ያልያዙ ሰዎች ስኳርና ዘይት እንደማያገኙ እንደተነገራቸው ለኢሳት ተናግረዋል። አንዳንድ ቀበሌዎች የምርጫ ካርድ ዘይትና ስኳር ለመሸጥ የምርጫ ካርድ አብረው የሚጠይቁ ሲሆን፣ ካርድ ላልወሰዱት እንዲወስዱ እየጠየቁ ነው። መራጮች የመምረጥም ሆነ ያለ መምረጥ መብት ቢኖራቸውም ፣ ገዢው ፓርቲ ከስኳርና ዘይት …
መጋቢት ፱(ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-3 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት መታሰራቸውን ለኢሳት የደረሰው መረጃ አመለከተ። ወጣት ብርሃኑ ተክለያሬድ፣ ወጣት ፍቅረማርያም አስማማውና እየሩሳሌም ተስፋው ካለፉት 2 ሳምንታት ጀምሮ በማእከላዊ እስር ቤት ውስጥ እንደሚገኙ ኢሳት አረጋግጧል። ወጣቶቹ በምን ምክንያት እንደታሰሩ ለማወቅ አልተቻለም። መንግስትም እስካሁን የሰጠው ይፋ መግለጫ የለም። በሌላ በኩል ደግሞ የፓርቲው ሊ/መንበር ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት …