(ዳኝነት መኮንን እና ማስረሻ ማሞ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ አድናቂዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ካተረፉት የልብ አድርሶች አንዱ ድምጻዊ ሚካዔል በላይነህ ነው። “ሕይወትን ከምንጯ ጠጣሁ ተመልሼ” እያለ ሲዘፍን በእርሱ ሙዚቃ ሌሎች ሕይወትን ከምንጯ ደግመው እንዲጠጡ ያደርጋል ቢባልም የተሳሳተ ሚዛን አይመስለንም። የዚህ ጽሑፍ ጸሐፊዎች በሚካዔል ዘፈን ጉዳይ ከበርካታ የሙዚቃ ባለሞያዎች ጋራ ሲወያዩ የሚነሳው አንድ ዋነኛ ነጥብ አቀንቃኙ የ60ዎቹ ወርቃማ የሙዚቃ […]

The post ሚካዔል በላይነህ “የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወርቃማ ዘመን” ትንሳዔ ሰንደቅ ነውን? appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሰሞኑን የተለያዩ ምሁራን በአማራ ስም የመደራጀትን አስፈላጊነት አጽንኦት ሰጥተው ጽፈዋል፡፡ አስቀድሞም ከፊሎቹ “ራሳችንን ማንነታችንን መሠረት አድርጎ እየተፈጸመብን ካለው ጥቃት ለመከላከል እንችል ዘንድ በራሳችን ብሔረሰብ በአማራ ስም የፖለቲካ ድርጅት ማቋቋም የግድ አስፈላጊ ነው” በማለት በአማራ ስም የፖለቲካ ድርጅት የማቋቋምን ጉዳይ አስፈላጊነት ያንጸባረቁ ነበሩ፡፡ አንዳንዶቹ ያልበሰሉትም ከዚህም አልፈው በተቀደደላቸው በር በመግባት የመገንጠልን ሐሳብ […]

The post ሠዓሊ አምሳሉ ገ/ኪዳን አርጋው ሀገራችን ኢትዮጵያንና ሕዝቧን ከጥፋት የሚታደገው ብቸኛው መንገድ!!! appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

አለማችን አንባገነን ስታስተናግድ ወያኔ የመጀመሪያው አይደለም። ዘረኛንም እንዲሁ …….. እኛም ስለነፃነት ብለን ለትግል ስንነሳ የመጀመሪያዎቹ አይደለንም …… አለማችን እንደየዘመኑና እንደ የወቅቱ አንባገነኖች ያለ የሌለ የመሳሪያና ወታደራዊ ሀይላቸውን በመጠቀም ህዝብን በፍርሀት አሸማቀውና ረግጠው ለመግዛት ሲውተረተሩ በተደጋጋሚ ታይተዋል። በዚያው ልክ ህዝባዊ ሀይልን መመከት ተስኗቸው ሲንኮታኮቱ በተደጋጋሚ የታየ ወደፊትም አናባገነኖች እስከተከሰቱ ድረስ በህዝባዊ ሀይል ተጠራርገው መቀመቅ ሲወርዱ መታየቱ […]

The post አርበኞች ግንቦት7 – ጉዞአችን ወደ ነፃነት ነው!! መዳረሻችንም የነፃነት አደባባይ ብቻ ነው!! appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

አንዱን የዘመናችንን ትልቁን ብሔራዊ ችግር ለመፍታት ያስችል የመሰለኝን ሐሳብ ከጥቂት ቀናት በፊት “በኢትዮጵያ ሰላም የሚያመጣ የአማራ የተራድኦና የዕርቅ ድርጅት ያስፈልጋል” በሚል ርእስ አንድ ጽሑፍ በ ethiomedia ለሕዝብ አቅርቤ ነበር። በጽሑፉ ጥቂት ሰዎች የተወያዩበትን ወዳጆች ልከውልኝ አነበብኩት። በስልክ ያወያዩኝም አሉ። ትችቶቹን ሁሉ ስላላየኋቸው ይሆናል እንጂ፥ ያየኋቸውን ሳጠናቸው፥ ከዶክተር ፀሐይ ብርሃነ መስቀል በቀር ፍሬ ነገሩ ላይ ያተኮረ […]

The post ያልመከተ ተፈነከተ፤ ያልተደራጀ ተፈጀ። (ፕ/ር ጌታቸው ኃይሌ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

“ኢህአዴግ የህዝቡ ብሶት አደጋ እንደሚያስከትል አውቋል” ስትል የአዲስ አበባ የኢህአዴግ የሴቶች ሊግ ም/ል ሊቀመንበር ተናገረች የሊጉ ም/ል ሊቀመንበር በመሆን ለአመታት ያገለገለችው ወ/ት እየሩሳሌም አበረ ከኢሳት ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ “የአዲስ አበባ ህዝብ እንደሚገነፍል ድስት እፍ እፍ እየተባለ ቢያዝም፣ አሁንም በርካታ የዲሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን እያነሳ ነው” ብላለች። የታፈነ የመልካም አስተዳደር እና የዲሞክራሲ ጩኸት አለ የምትለው […]

The post ”የአዲስ አበባ ህዝብ እንደሚገነፍል ድስት እፍ እፍ እየተባለ ነው” እየሩሳሌም አበረ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

መጋቢት ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ድምጻችን ይሰማ ባለፉት 3 ዓመታት የተካሄደው የሙስሊም ኢትዮጵያውያን ተቃውሞ ወደ ማእቀብ እና ትብብር የመንፈግ  ሂደት መሸጋገሩን ካስታወቀ በሁዋላ፣  ከመጋቢት 18፣2007 ዓም ጀምሮ ተግባራዊ የሚሆን ላልተወሰነ ጊዜ  ሳንቲምበመሰብሰብናበማጠራቀምራስላይየመቆጠብእቀባይፋ አድርጓል። በቅርቡ በቴሌላይተቃውሞ መደረጉን የገለጸው ድምጻችን ይሰማ፣  በሂደትም ከዚህ ከፍ ያሉ የትብብር መንፈግስልቶችንቀስበቀስወደመላመዱእናወደመተግበሩ፣ቀስበቀስምወደማሳደጉ መግባትተገቢሆኖእንዳገኘው ገልጿል። ድምጻችን ይሰማ ሳንቲም የመሰብሰብ እንቅስቃሴው …

መጋቢት ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የባለሰልጣኑ የኦዲት ሪፖርት እንደሚያሳየው በአማራ ክልል የባህርዳር ከተማ፣በምዕራብ ጎጃም ዞን የባህርዳር ዙሪያና የይልማና ዴንሳ ወረዳዎች የጣና- በለስ-ባህርዳር 400 ኪሎቮልት እና የባህርዳር- ደብረማርቆስ 400 ኪ.ቮ. የኃይልማስተላለፊያ ፕሮጀክቶች፣በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን የምስቃን ወረዳ፣በሀዲያ ዞን የሌሞ ወረዳ የወላይታ ሶዶ- አዲስ አበባ 400 ኪሎ ቮልት የኃይል ማስተላለፊያ ፕሮጀክት በካሳ ግምት ስም …

መጋቢት ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን መጋቢት 16/2007 ዓ.ም ለፓርቲው በላከው ደብዳቤ፣ ከተላኩት የቅስቀሳ መልክቶች መካከል ” የመከላከያ ሰራዊቱ ሌሎችም የአገሪቱ ቁልፍ ተቋማት ከገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ውጪ አልሆነም፣ በተለይም በገዛ ሃገራቸው ከስራ ይባረራሉ ፣ ተቋማቱን እውቀት የሌላቸው ካድሬዎች እንዲመሩት ተደርጓል፣ ገዢው ፓርቲ ፖሊስን፣ ሚዲያውን፣ መከላከያ ሰራዊቱን፣ ደህንነቱን ሰማያዊንና ሌሎች ተቃዋሚዎችን …

መጋቢት ፲፮(አስራ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የሊጉ ም/ል ሊቀመንበር በመሆን ለአመታት ያገለገለችው ወ/ት እየሩሳሌም  አበረ  ከኢሳት ጋር ባደረገችው ቃለምልልስ “የአዲስ አበባ ህዝብ እንደሚገነፍል ድስት እፍ እፍ እየተባለ  ቢያዝም፣ አሁንም በርካታ የዲሞክራሲ እና የመልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን እያነሳ ነው” ብላለች። የታፈነ የመልካም አስተዳደር እና የዲሞክራሲ ጩኸት አለ የምትለው ወ/ት እየሩሳሌም፣ ገዢው ፓርቲም ህዝቡ በከፍተኛ ብሶት …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ

የደቡብ ሱዳን ምክር ቤት የፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን የስልጣን ዘመን ለተጨማሪ ሶስት ዓመታት አራዝሟል። ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪርን እስከ ጎርጎሮሳውያኑ 2018 በፕሬዝዳንትነት መንበረ ስልጣኑ ላይ የሚያቆየው ውሳኔ በዋና ከተማዋ ጁባ በሚገኙ ተቃዋሚዎች ዘንድም ተቀባይነት አላገኘም። የፖለቲካ ተንታኞች ግን ጉዳዩ አዲስ አይደለም እያሉ ነው።

የጀርመናውያኑ አየር መስመር «ጀርመንዊንግስ፣ ኤ 320 ኤርባስ » አይሮፕላን፣ ትናንት በደቡብ ፈረንሳይ በአልፕስ ተራራ በምትገኘው የባርሰሎኔት አካባቢ በተከሰከሰበት አሳዛኝ አደጋ 150 ሰዎች ሕይወታቸውን አጥተዋል። በአደጋው ከሞቱት 72 ጀርመናውያን እና 51 ስጳኛውያን ሌላ፣ የብሪታንያ፣ ዴንማርክ፣

በዓለም አቀፍ ደረጃ እንደታወቁት እንደ E-BAY እና AMAZON ትልቁ የቻይና የ ONLINE ንግድ ድርጅት «አሊባባ» ባለቤት የሆኑት የጠነጠኑት ቻይናዊው ሀብታም ፤ ጃክ ማ ፤ ቀደም ባሉት ዘመናት የተከሠቱት የኢንዱስቴትሪ አብዮቶች፤ ሰዎች

ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር የተቋረጠውን ድርድር ለማስጀመር መጋቢት 9 ቀን 2007 ዓ.ም.  አዲስ አበባ እንደገባ የሚገልጸው በቀድሞው የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር የሚመራው፣ የአሁኑ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኦዴግ) ልዑካን ቡድን ከመንግሥት ወገን የሚያነጋግረው በማጣቱ ወደ ካናዳ መመለሱን ገለጸ፡፡ የኦዴግ ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ መጋቢት 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ባወጣው መግለጫ እንዳስታወቀው፣ ከመንግሥትና ከገዥው ፓርቲ ኃላፊዎች ጋር በስልክ […]

The post ‹‹አዲስ አበባ ገብተው እንደነበር አላውቅም›› አቶ ሽመልስ ከማል appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ሳንቲም በመሰብሰብና በማጠራቀም ራስ ላይ የመቆጠብ እቀባ በማድረግ ለመንግስት የተቃውሞ መልእክት ማስተላለፍ ረቡዕ መጋቢት 16/2007 በሰላማዊ ህዝባዊ ትግል ውስጥ ትብብር የመንፈግ እና የቦይኮት ተቃውሞ ከመንግስት ኃይሎች ጋር ሳይፋጠጡ እና አካላዊ ግጭት ውስጥ ሳይገቡ ትብብርን በመንፈግና የቦይኮት እንቅስቃሴዎችን በማድረግ በደል እያደረሰ ለሚገኘው አካል የተቃውሞ መልእክት የማተላለፍ ስልት ነው፡፡ የትብብር መንፈግ ተቃውሞዎች በመቶዎች የሚቆጠሩ ዓይነቶች ያሏቸው ሲሆን […]

The post 2ኛው አነስተኛ የትብብር መንፈግ ተቃውሞ መርሃ ግብር appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

በየድህረ ገጾች ላይ በየጊዜዉ የሚወጡ አንዳንድ ጽሁፎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ የኦሮሞ ብሔረሰብ ከተቀረዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ብዛት ሲነጻጸር አብላጫዉ ብሔረሰብ (51%) እንደሆነ ተደርጎ ነዉ። ይህንንም ጽሁፍ የሚጽፉት ከኦሮሞ ብሔረሰብ የመጡ ብሔረሰበኞች ወንድሞቻችንና እህቶቻናችን ናቸዉ። ይህም አመለካከት በኦሮሞ ፖለቲከኞች የተጀመረና በቅጡ ሳይጤን ላይ ላዩን እተንጓለለ ለብዙ አመታት የተናፈሰ በመሆኑ አዲስ መጤ የሆኑ ኦሮሞ ፖለቲከኞችም እንደ እዉነኛና ተጨባጭ ነገር […]

The post ኢትዮጵያ ዉስጥ አብላጫ (majority) ብሔረሰብ አለ ወይ? – ዛርጉላ ገረሴ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ተጻፈ በ  ታምሩ ጽጌ ‹‹በቂ ማስረጃ አቅርበን አላቀረባችሁም መባሉ ተገቢ አይደለም›› ጠበቃ አመሐ መኰንን በተጠረጠሩበት የሽብርተኝነት ወንጀል በሚያዝያ ወር 2006 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር ውለው ክስ የተመሠረተባቸውና ዋስትና ተከልክለው በማረሚያ ቤት የሚገኙት ሴት ጦማሪያን ማኅሌት ፋንታሁንና ኤዶም ካሳዬ፣ ከአያያዝ ጋር በተገናኘ በማረሚያ ቤቱ ችግር እንዳለባቸው በተደጋጋሚ ያቀርቡት የነበረው አቤቱታ፣ ‹‹በማስረጃ የተደገፈ አይደለም፤›› ተብሎ መጋቢት 15 ቀን […]

The post ሴት ጦማሪያን በተደጋጋሚ ሲያቀርቡት የነበረው አቤቱታ ውድቅ ተደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ኢትዮጵያ፣ ግብፅ እና ሱዳን በአባይ ወንዝ ፍትሃዊ አጠቃቀም ላይ በቴክኒክ ኮሚቴ ደረጃ ሲያደርጉት የነበረውን ድርድር ወደ ፖለቲካ ኮሚቴ ከፍ በማድረግ ለወራት የዘለቀ ድርድር በሶስቱ አገራት ረዕሰ መዲናዎች ላይ ሲያካሂዱ ቆይተዋል። እነዚህ ድርድሮችም ፍሬ አፍርተው አገራቱ የአባይ ወንዝን ዓለም አቀፍ መርህዎችን ተከትለው ለመጠቀም የሚያስችላቸውን ስምምነት ትናንት በሱዳን ካርቱም ተፈራርመዋል። በኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ሀይለማርያም ደሳለኝ፣ በግብፅ ፕሬዚዳንት አብዱል ፋታህ ኤልሲሲ እና በሱዳን ፕሬዚዳንት ኦማር ሀሰን አልበሽር መካከል የተፈረመው ስምምነት ሶስቱንም አገራት እኩል ተጠቃሚ እና ዓለም አቀፍ መርህዎችን መሰረት ያደረገ ነው ተብሎለታል። የዚህን ስምምነት ሰነድ ሙሉ ቃል ከአስረጅ ጋር እንደሚከተለው ቀርቧል። መግቢያ የግብፅ አረብ ሪፐብሊክ፣ የኢትዮጵያ ፌዴራሊያዊ ዴሞክራሲያ ሪፐብሊክ እና የሱዳን ሪፐብሊክ እየጨመረ የሚገኘውን ድንበር ተሻጋሪ የውሃ ሀብቶቻቸውን የመጠቀም ፍላጎትን መሰረት በማድረግ የናይል ወንዝ የግብፅ፣ የኢትዮጵያ እና የሱዳን ህዝቦች ህይወት እና ልማት ምንጭ የሆነ ሀብት መሆኑን በመገንዘብ ሶስቱ አገራት በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ ለተዘጋጁት ቀጣይ መርህዎች ይሰራሉ። በዚህ የስምምነቱ የመግቢያ ክፍል ላይ ቀደም ሲል ግብፅ የናይል ወንዝ ለግብፃውያን የህይወት ጉዳይ ለኢትዮጵያውያን ግን የቅንጦት ያህል ለመልማት ብቻ የሚፈልጉት አደርጋ የያዘችውን አቋም በመቀልበስ ናይል ለሶስቱም አገራት ዜጎች ህይወት እና ልማት መሰረት መሆኑን በእኩል እውቅና የሰጠ ነው። 1. የትብብር መርህ – በጋራ መግባባት ላይ የተመሰረተ ትብብር፣ የጋራ ፍላጎት፣ መልካም አሳቢነት፣ ሁሉንም ተጠቃሚ የሚያደርግ እና የአለም አቀፋዊ ህጎች መርህዎችን የተከተለ – የታችኛውም ሆነ የላይኛው የተፋሰሱ ሀገራት […]

በመሬት ሊዝ ጨረታ የሚታየው ከፍተኛ የዋጋ ንረት መንስዔ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መሬት በስፋት ባለማቅረቡ መሆኑን ከንቲባ ድሪባ ኩማ ተናገሩ፡፡ ከንቲባ ድሪባ ባለፈው ሳምንት መጨረሻ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ፣ አስተዳደሩ መሬት በስፋት ካለማቅረብ ጋር ተያይዞ የመሬት ዋጋ ሊጨምር ይችላል የሚሉ ግለሰቦች፣ ኢኮኖሚ ከሚፈቅደው በላይ የተጋነነ ዋጋ እያቀረቡ ነው ብለዋል፡፡ በአስተዳደሩ ክልል ውስጥ ለሚገኝ መሬት ኢኮኖሚው ከሚፈቅደው […]

The post የአዲስ አበባ አስተዳደር ለመሬት ዋጋ ንረት መንስዔ በስፋት አለመቅረቡ ነው አለ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤቶች፣ የፌዴራል ፖሊስ፣ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን፣ የፍትሕ ሚኒስቴርና የፌዴራል ማረሚያ ቤቶች ከሚያዝያ 20 ቀን 2007 ዓ.ም. ጀምሮ ለአንድ ሳምንት በሚያከብሩት የፍትሕ ሳምንት፣ የአምስት ዓመቱ የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የፍትሕ አፈጻጸም እንደሚገመገም ተገለጸ፡፡ ‹‹ፍትሕና ሁለንተናዊ ዕድገት›› በሚል መሪ ቃል በሚከበረው የፍትሕ ሳምንት፣ በአምስት ዓመቱ የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ የፍትሕ አፈጻጸም ምን ይመስል እንደነበር፣ ከኅብረተሰቡ […]

The post የአምስት ዓመት የፍትሕ አፈጻጸም በአንድ ሳምንት ሊገመገም ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ተጻፈ በ  የማነ ናግሽ ፕሬዚዳንት አልሲሲ ከ30 ዓመታት በኋላ ይፋዊ ጉብኝት በማድረግ የመጀመርያ ናቸው ለታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የመሠረት ድንጋይ ከተቀመጠ ጊዜ ጀምሮ ላለፉት አራት ዓመታት ሞቅና ቀዝቀዝ ሲል ለነበረው የምሥራቅ ናይል (ዓባይ) ተፋሰስ አባል አገሮች ግንኙነት፣ ወደ ተሻለ የትብብርና መንፈስ ከፍ ያደርጋል ተብሎ የታመነበት የመርህ ስምምነት ላይ ተደረሰ፡፡ ኢትዮጵያ፣ ግብፅና ሱዳን ለመጀመርያ ጊዜ በታላቁ […]

The post ኢትዮጵያ ከግብፅና ከሱዳን ጋር ለመጀመሪያ ጊዜ በታላቁ የህዳሴ ግድብ ላይ ስምምነት አደረገች appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

1-የዛሬ ሁለት አመት አካባቢ አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ ወደዋሽንግተን ዲሲ መጥቶ ከኢሳት ጋር ያደረገውን ቃለምልልስ ተከትሎ፤ በመስከረም 2013 በጻፍኩት ጽሁፍ፡ በቃለምልልሱ ላይ አቶ ይሳያስ አፈወርቂን መስቀልና ማጋነን እንዳልነበረበት ተችቼ የሚከተለውን ጽፌ ነበር፡፡ በኤርትራና በኢትዮጵያ መካከል ያንን ደም ያፋሰሰ ታሪክ እንዳልተፈጠረ አድርገን መናገር አንችልም። አንክድም። … ስለ ሻእቢያና ኤርትራ ክፉ ሳይወጣን፤ ስለኢሳያስ ቅንነትም ብዙ ሳናጋንን፤ ከኤርትራ ጋር […]

በእነ ሶልያና ሽመልስ የክስ መዝገብ የሽብር ክስ ተመስርቶባቸው የሚገኙት የዞን ዘጠኝ ጦማርያንና ሦስቱ ተወዳጅ ጋዜጠኞች መጋቢት 15/2007 ዓ.ም ከሰዓት 8፡00 የፌደራሉ ከፍተኛው ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 19ኛ ወንጀል ችሎት ቀርበዋል፡፡ መዝገቡ ተቀጥሮ የነበረው ተከሳሾች ባቀረቧቸው ሁለት አቤቱታዎች ላይ ፍርድ ቤቱ መርምሮ ብይን ለመስጠት ነበር፡፡ በዚህም አንደኛ አቃቤ ህግ በተከሳሾች ላይ አለኝ ካለው ማስረጃ ዝርዝር ውስጥ […]

The post የጦማርያንና ጋዜጠኞቹ አቤቱታዎች ውድቅ ተደረጉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

አንድ «ጀርመንዊንግስ» የተባለው የጀርመናውያኑ አየር መስመር ሉፍትሀንዛ ቅርንጫፍ አየር መንገድ አይሮፕላን ዛሬ በደቡብ ፈረንሳይ መከስከሱን የፈረንሳይ ፖሊስ እና የበረራ ተቆጣጣሪ ባለስልጣናት አስታወቁ።

መጋቢት ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኢትዮጵያ፣ ሱዳንና ግብጽ በጋራ የፈረሙት አዲሱ ስምምነት ኢትዮጵያ በግድቡ ላይ በሙሉ ነጻነት የምትሰራውን ስራ እንደሚገድብ ከአረብኛ ወደ እንግሊዝኛ የተተረጎመው  ሰነድ አመልክቷል። ሰነዱ ኢትዮጵያ ግድቡን ለመገንባት በምታደርገው ማንኛውም እንቅስቃሴና በየትኛውም የግንባታ ደረጃ ላይ አለማቀፉ አጥኝ ቡድን ለሚሰጠው አስተያየት ተገዢ በመሆን እንድትተገብር ይገልጻል። አጥኝ ኮሚቴው የግድቡ ግንባታ የግብጽንና ሱዳንን …

መጋቢት ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ምንጮች እንደገለጹት በአዲስ አበባ በተወሰኑ ክፍሎች የሚገኙ የፌደራል ፖሊሶች ተቃዋሚዎችን ይደግፋሉ በሚል መነሻ ጠንካራ ግምገማ እየተካሄደባቸው ነው። የፌደራል ፖሊሶች ፌስ ቡክ እና ሌሎች የመገናኛ ዘዴዎችን እየተጠቀሙ በተለይ በውጭ ከሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ጋር ይገናኛሉ በሚል የእጅ ስልካቸውን ተነጥቀው ፍተሻ ተደርጎባቸዋል። ለኢሳት የደረሰው መረጃ እንደሚያመለክተው እስካሁን በተካሄደው ፍተሻ ቁጥራቸው …

መጋቢት ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአካባቢው ምንጮች እንደሚሉት 8 የሰማያዊ ፓርቲ አባላት ካለፈው ሳምንት ረቡዕ ጀምሮ በእስር ላይ ናቸው። ሰዎቹ ፍርድ ቤት አለመቅረባቸውንና ዘመዶቻቸው ለፖሊስ አባላት ሄደው በሚያመለክቱበት ወቅት የእነሱ ጉዳይ ከባድ ነው ጠብቁ የሚል መልስ እንደተሰጣቸው ገልጸዋል። በነጻነት መንቀሳቀስ አልቻልንም የሚሉት ሌሎች አባሎች፣ በገዢው ፓርቲ ባለስልጣናት ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው መሆኑን ይናገራሉ። …

መጋቢት ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በቅዳሜው የሐውልት ምረቃው ላይ ያልተገኙት ጠ/ሚኒስትሩ፣  በማግስቱ በጅማ ከተማ በተካሄደው የስታዲየም ሰልፍ ላይ ተገኝተው ኦህዴድን የሚያወድስ ንግግር ቢያደርጉም እርሳቸውም ሆኑ የህወሃት ባለስልጣናት በሃውልቱ ምርቃት ላይ አልተገኙም። የህወሃት ከፍተኛ አዛዦች በሐውልት ምረቃው ላይ ያልተገኙት “ኦህዴድን  የፈጠርነው እኛ ነን” ከሚለው የህወሃቶች ትምክህት ወይም  ኦህዴድ ሰማዕታት አሉኝ በማለት የሚናገረውን ላለመቀበልና …

መጋቢት ፲፭(አስራ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ሰሞኑን በባህርዳር ከተማ በመካሄድ ላይ ባለው 2ኛው የትምህርት ቤቶች ውድድር ተገኙት ተወዳዳሪዎች እንደተናገሩት በውድድሩ በርካታ አዳዲስ ተተኪ ወጣቶች ለማፍራት የሚያስችል  ቢሆንም ወቅቱን የጠበቀ አለመሆኑ በትምህርታቸው  ላይ ጉዳት እንደሚያደርስባቸው ተናግረዋል፡፡ ከመጀመሪያው መንፈቅ አመት ፈተና በኋላ በቀጥታ ወደ ስፖርት ውድድር ልምምድ በመግባታቸው፣  ከትምህር ገበታቸው ላይ ለሁለት ወር ያህል መለየታቸውንና …

ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።

ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና

አሳፋሪነቱ እየተባባሰበት የመጣው “ፍርድ ቤት” የመብት ጥሰትንም ሆነ የሲዲ ማስረጃዎች ጥያቄን አልቀበልም አለ
ሁለት የጎንዬሽ አቤቱታዎችን አስመልክቶ ዛሬ የተሰየመው ችሎት ከሌላ ጊዜው በባሰ ሁኔታ የወንጀል ስነስርአትና የሰብአዊ መብት ድንጋጌዎች ላይ ሲቀልድ ውሏል፡፡ ጋዜጠኛ ኤዶም ካሳዬ እና ጦማሪት ማህሌት ፋንታሁን በጎብኚዎች የመጠይቅ መብታቸው መነፈጉን በቀን 20 ደቂቃ ብቻ ከሌሎች እስረኞች ከቅርብ ቤተሰብ ውጪ ሌላ አንዳይገባ እንደተከለከሉ መሰረታዊ መብቶቻቸው እስር ቤት ውስጥ አንደሚጣሱ ባለፉት ስድስት ወራት በተደጋጋሚ አቤቱታ ሲያቀርቡ የከረሙ ቢሆንም ፍርድ ቤቱ የመብት ጥሰቱን የሚያሳይ ምንም ማስረጃ አልቀረበም፣ ከማረሚያ ቤቱ ጋር ያለውን አስተዳደራዊ ችግርን የመፍቻ መንገድ አልተጠቀሙም በማለት በውሳኔው የህገ መንግስቱን አንቀጽ 21 ሽሮታል፡፡ አያያዛቸው መሰረታዊ መብቶቸን የሚያስጠብቅ ይሁን ብሎ የተለመደውን የለበጣ ትእዛዝ አንኳን መስጠት ያቃተው የዛሬው “ፍርድ ቤት” የሁለቱን ወጣት ሴቶች መሰረታዊ የመብት ጥያቄ እነደዋዛ አጣጥሎታል፡፡
ሁለተኛው ጉዳይ የነበረው አቃቤ ህግ የሲዲ ማስረጃዎቹን ለተከሳሾች ሊሰጥ አንደሚገባ ሲጠይቅ የወንጀሉ ኤግዚቢት ነው በማለት ያቀረበውን መከላከያ ፍርድ ቤቱ ተቀብሎ ለተከሳሾች ሊሰጥ አይገባም ሲል ሌላ አስገራሚ ብይን አሰምቷል፡፡ ብይኑን ተከትሎ የተከሳሽ ጠበቆች የወንጀል ኤግዚቢት ከሆነ ሲዲው በአቃቤ ሀግ እጅ መገኘት አንደማይገባና በህጉ መሰረት ፍርድ ቤቱ እጅ መቀመጥ አንዳለበት በመሆኑም ሲዲው የት አንደሚገኝ የጠየቁ ሲሆን “ፍርድ ቤቱ” በጠበቆች ስላልተጠየቀ ሲዲው ሬጅስትራር ጋር መሆኑ እና አለመሆኑን እነዳላጣራ አስገራሚ ምላሽ ሰጥቷል፡፡ ይህንን አስተያት ተከትሎ የህግ ባለሞያው ዘላለም ክብረት ለፍርድ ቤቱ አጠር ያለ የወንጀል ስነስርአት ሂደትን የሚያስረዳ ማብራሪያ ከሰጠ በኋላ “በዚህ ሂደት ፍርድ ቤቱ በግልጽ ሲዲው የማስረጃው አካል ነው ወይስ ኤግዚቢት ነው የሚለውን አሁን ይንገረን ፡፡ ኤግዚቢት ነው ከተባለም አቃቤ ሀግ የማስረጃ አካል አድርጎ እንዳያቀርበው አሁን ብይን ይሰጥልን በማለት ጠይቋል”፡፡ “ፍርድ ቤቱም” ይህንን መወሰን ያለበት አቃቤ ህግ ነው የሚል የእለቱን አስገራሚነት የጨመረ መልስ ሰጥቷል፡፡ ይህንን ተከትሎ አቃቤ ሀግ ማስረጃ ነው ካለም በማስረጃ መስማቱ ወቅት በሂደት የሚታይ ነው ያለ ሲሆን ብይኑን ከጠበቆች እና ከተከሳሾች በቀረበበት ተከታታይ ጥያቄዎች ሲያምታታ ተስተውሏል፡። ተከሳሾች ተቃውሞ ካላቸው ይግባኝ ማቅረብ ይችላሉ የተባለ ሲሆን ጦማሪ ናትናኤል በበኩሉ አቃቤ ህግ ያለውን ብቻ በመስማት ተከሳሾች ላይ ተጽእኖ እያደረጋችሁ ነው ሲል “ፍርድ ቤቱን” ከሷል፡፡
በእስር ላይ አንድ አመት ሊሞላቸው አንድ ወር የቀራቸው የዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች በጠንካራ መንፈስ እና ፈገግታ ችሎቱን የታደሙ ሲሆን በፍርድ ቤቱ ውጥንቅጥ ምንም አይነት መገረም አልታየባቸው፡፡
የዞን9 ማስታወሻ
ከዚህ በፌት በተደጋጋሚ አንዳልነው የዞን9 ጦማርያን ፍርድ ቤት የሚሄዱት የፍትህ ስርአቱን ህጋዊ እውቅና እና ቅቡልነት ለማሰጠት ሳይሆን በቃል ስንለው የከረምነውን የፍትህ ስርአቱን ውድቀት በተግባር ለማረጋገጥ ነው፡፡ ሁሉንም የህግ አማራጮች በመጠቀም ፍርድ ቤቱን በማጋለጣችን በእስርም ሆነ በስደት የምንገኘው የዞን9 አባላት በኩራት አንገታችንን ቀና በማድረግ የምንናገረው ጉዳይ ነው፡፡ በየቀኑ የራሱን መሰረታዊ መስፈርት እና ጥቃቅን የወንጀል ስነስርአት ህግ አንኳን መከተል ያቃተውን ፍርድ ቤት የሚመሩት ዳኞች ከችሎቱ ሲወጡ እና ከህሊናቸው ጋር በግልጽ ሲነጋገሩ የስራ አስፈጻሚው መሳሪያነታቸውን ቀን ከቀን በአሳፋሪ ሁኔታ እያጠናከሩ መሆኑን እነደሚያውቁት እርግጠኞች ነን፡፡ ራሳቸውን ከችሎቱ አግልያለው ብለው አስካሁንም ችሎቱን እየሰበሰቡ ባሉት አቶ ሸለመ በቀለ ለሚመራው ችሎት በተደጋጋሚ ጥሪ ስናደርግ እነደነበረው የፍትህ ስርአቱን ስም የማደስ እድላቸውን እየተጠቀሙበት ካለመሆኑም በተጨማሪ የነርሱ ከፍትህ እና ከታሪክ በግራ በኩል መቆም ከማሳየቱም በላይ የወጣት አስረኞቹን ልእልና ቀን ከቀን ከፍ ብሎ እነዲታይ እያስቻሉ ነው፡፡
አገራቸውን በጨዋነት የሚያገለግሉ ምሁራን የዞን9 ጦማርያን እና ወዳጅ ጋዜጠኞች አምባገነንነት እና የተቃውሞ ድምጽ ማፈኛ መሳሪያ የሆነው የፍትህ ስርአት ያልፈታቸው ጨዋዎች መሆናቸውን በማስመስከራቸው እንኮራለን፡፡ የህሊና እስረኞቹ በማንኛውም መስፈርት ቢለኩ ከደረጃቸው በታች በሆኑ ዳኞች ፌት መቆም ያልነበረባቸው የቤተሰብና የአገር ኩራቶች ናቸው ፡፡

የፍትህ ስርአቱን ውድቀት ማጋለጡ ይቀጥላል፡፡

ዞን9

በጀርመን እና በግሪክ የገንዘብ ሚኒስትሮች መካከል ንግግሩ ከሯል። ጉዳዩ በሁለት ሚኒስትሮች ብቻ የሚፈታ አይደለም። አዲሱ የግሪክ ጠቅላይ ሚኒስትር አሌክሲስ ሲፕራስ ሰኞ ወደ ጀርመን መጥተው ከጀርመን መራሂተ መንግሥት አንጌላ ሜርክል ጋር ስለ ግሪክ የኢኮኖሚ ቀውስ ተወያይተዋል። የሚያስማማ ሀሳብ ላይ ግን አልደረሱም።

የግብፅ ፕሬዚዳንት አብደል ፋታሕ ኧል ሲሲ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ እና ከፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመጋ ጋር በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ተገናኝተው ዛሬ በሰፊው መወያየታቸዉ ተሰምቷል።

«ዉኃና ዘላቂ ልማት» ከአንድ ቀን በፊት በመላዉ ዓለም የታሰበዉ የዘንድሮዉ የዓለም የዉኃ ቀን መሪ ቃል ነዉ። ለጤና፤ ለአካባቢ ልማት፤ ለኢንዱስትሪ ባጠቃላይ ለዕለት ከዕለት ኑሮ ወሳኝ መሆኑን በተለያዩ መድረኮች ለማሳየትም ተሞክሯል።

March 24, 2015 አበበ ገላው (ከፌስቡክ የተወሰደ) ወያኔ ኤርትራ ውስጥ የሚገኝ አንድ የካናዳ የወርቅ ማእድን በአውሮፕላን መደብደቡን አፍቃሪ ወያኔ የሆኑ ድረ ገጾች “ወታደራዊ ምንጮችን” በመጥቀስ ዘግበዋል። ይሁንና እንኳን ድብደባው የጥቃቱን…

The post የጄት ድብደባ ወይንስ የአውሮፕላን መከስከስ? appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

Minilik Salsawi ትላንትና ከምሽቱ 2 ሰአት ላይ በኦሮሚያ ክልል አምቦ አከባቢ አንድ ከፍተኛ የወያኔ ወታደራዊ ባለስልጣን መገደሉ ታወቀ::አምቦ በከፍተኛ የጸጥታ ቁጥጥር ስር መውደቋ ተረጋግጧል::በአከባቢው የመብራት እና የስልክ አገልጎት ተቋርጦ ያደረ ሲሆን ይህንን የአከባቢው ነዋሪዎች ለሰይፈ ነበልባል ራዲዮ ጣቢያ ጋዜጠኛ እዮብ ባይሳ በሰጡት ቃለመጠይቅ አረጋግጠዋል::

በቀበሌ 2 በተባለ አከባቢ ሲያልፍ የነበረውንየወያኔ ከፍተኛ ወታደራዊ ባለስልጣን የገደለው ማንነቱ ያልታወቀ ሲሆን አምቦ በከፍተኛ የደህንነት ቁጥጥር ስር ነች ያሉት ነዋሪዎቹ በጊዜው ጉዳዩን ያልተረዱና ከፍተኛ መደናገጥ እንደደረሰባቸው የተናገሩ ሲሆን ፖሊሶች እና ማንነታቸው የማይታወቁ የጸጥታ ሃይሎች ነዋሪዎችን እያስቆሙ እና እየፈተሹ እንደነበር ታውቋል::

ከአስረ አንድ ወራት በፊት ወያኔ የነደፈውን እና ገበሬዎችን የሚያፈናቅለውን የአዲስ አበባን ማስተር ፕላን በመቃወም ከ27 00 በላይ የአምቦ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ ወተው የነበረ መሆኑ ሲታወስ የሕወሓት አግአዚ ሰራዊት ከ30 በላይ ያልታጠቁ ተማሪዎችን እና ነዋሪዎችን የገደለ እና የቤተሰባቸውን ደህንነት ለማረጋገጥ በቦታው የነበሩ ዜጎች ሳይቀር ለሞት እና ለቁስለት መዳረጋቸው የታወቀ ሲሆን የዘጠኝ አመት ሕጻን ታዳጊ ሳይቀር በሕወሓቶች መገደሉ ይታወሳል : ‪#‎ምንሊክሳልሳዊ‬

http://ayyaantuu.com/horn-of-africa-new … mbo-today/

Image

ኢትዮጵያ፣ሱዳን እና ግብፅ ትናንት መጋቢት 14/2007 ዓም ካርቱም ላይ በአባይ ወንዝ አጠቃቀም እና በተለይ ኢትዮጵያ እየገነባችው ባለው ግድብ አጠቃቀም ዙርያ አንድ ስምምነት ተፈራርመዋል። የአባይ ጉዳይ ከአፍሪካ ቀንድ አልፎ በግብፅ ሳብያ…

The post በኢትዮጵያ፣ሱዳን እና ግብፅ መሃከል የተደረገው ስምምነት የሚጨበጨበለት አይደለም።ለኢትዮጵያ አንድ ለግብፅ ሶስት ጥቅሞችን ሰጥቷል (የጉዳያችን ልዩ ዘገባ) appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.