ከምሽቱ ሦስት ሰዓት የአማርኛ ዜና – ማርች 18, 2015
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ረቡዕ፡- ዴሞክራሲ በተግባር፣ ሴቶችና ቤተሰብ፣ አሜሪካና ሕዝቧ፣ ኢትዮጵያዊያን ባሜሪካ
በቻይና የኢትዮጵያ አምባሳደር እንዲሁም የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የነበሩት ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማ ኢሕአዴግን ወክለው የሚወዳደሩ ሲሆን፣ የቀድሞው የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር የነበሩትና ሕወሓት ባጋጠመው ክፍፍል ከፓርቲው የተወገዱት አቶ…
The post ዘንድሮ ለአምስተኛ ጊዜ በሚካሄደው ጠቅላላ ምርጫ የቀድሞ የትግል አጋሮች የነበሩት ዶ/ር አዲስ ዓለም ባሌማና አቶ ገብሩ አሥራት በመቐለ የምርጫ ክልል ሕወሓት/ኢሕአዴግንና አረና መድረክን ወክለው እንደሚፎካከሩ ታወቀ፡፡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
2,8 ሚሊዮን ዓመት ያስቆጠረ የቅድመ ሰው መንገጭላ ከ አምስት ጥርሶች ጋር ኢትዮጵያ ውስጥ መገኘት፤ በሳይንስ ምልከታ መሠረት ፣ ከቅድመ ሰው እስከዛሬው ዘመን ሰው ዝግመታዊው እርከናዊ ለውጥ ፣ ምን ዓይነት ትርጉም እንደተሰጠው ባለፈዉ ሳምንት ዝግጅት ዳስሰን እንደነበረ ይታወስ ይሆናል።
የአዉሮጳ ፓርላማ የሰብዓዊ መብቶች ኮሚቴ ትናንት በኤርትራ ጉዳይ ላይ ተወያየ። ኮሚቴዉ በዉይይቱ በኤርትራ ከረዥም ጊዜ ጀምሮ ያለዉን የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የሕዝቡንም ችግር መርምሯል።
የእስራኤል ጠቅላይ ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ የሚመሩት የሊኩድ ፓርቲ በትናንቱ ዕለት የተካሄደው ምክር ቤታዊ ምርጫ አሸናፊ ሆነ። ከ120 የምክር ቤት፣ ክኔሴት መንበሮች ሊኩድ 30 ዎቹን ፣ ዋነኛው ተፎካካሪያቸው ይትዝሀቅ ሄርሶግ የመሩት የተቃውሞ የመሀል ግራው የጽዮናውያኑ አንድነት ትብብር 24 ፣ የዐረባውያኑ ፓርቲዎች የመሠረቱት
በዓለም አቀፉ የኃይል ተቋም (International Energy Agency) መሠረት 75 በመቶ ኢትዮጵያውያን የኤሌክትሪክ ኃይል አያገኙም። ይህ የኃይል ድህነት በገጠራማ አካባቢዎች ይበረታል። አቶ ዮሴፍ ብርሃነ የኤተርኑም ኢነርጂ ቬንቸርስ (Eternum Energy Ventures )የተባለ ኩባንያ መስራች እና ባለቤት ናቸው።
የእንግሊዝ መንግሥት በውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤቱ አማካይነት በያመቱ የሀገሮችን የሰብዓዊ መብቶች አያያዝና ዲሞክራሲ ሪፖርት ያወጣል። በዚሁ መሠረት፥ ያለፈውን ማለትም እ አ አ የ 2014 ዓ ም ሪፖርት ባለፈው ሣምንት አውጥቷል።
በዚህ 200 ግድም ገጾች ባሉት ሰፊ ሪፖርቱ፥ በተለይ የእንግሊዝን መንግሥት በብርቱ ያሳስባሉ ያላቸውን የ 27 ሀገሮች የሰብዓዊ መብቶች ሁኔታ ገምግሟል።
በ 27ቱ ሀገሮች ዝርዝር ውስጥ 8ቱ የኤርትራን ጨምሮ ከአፍሪካ ሲሆኑ፥ በተለይ የኢትዮጵያ መንግሥት የመገናኛ ብዙሃን ነፃነትን በማገድ ይተቻል።
የዲሞክራሲ በተግባር ፕሮግራም አዘጋጅና አቅራቢ ሰሎሞን ክፍሌ ለዛሬ በሁለቱ፥ ማለትም በኤርትራና በኢትዮጵያ ላይ የቀረበውን ሪፖርት ይመለከታል።
የወያኔ ዘመቻ በገዳማት ላይ ቀጥሏል በዛሬው እለት ረፋድ ላይ ከገዳሙ በስተሰሜን አቅጣጫ የተቀሰቀሰው እሳት ማኅበረ መነኮሳቱ አና ከመኢሶ ከተማ ከመጡ የፌደራል ፖሊስ አባላት ጋር እሳቱን ለማጥፋት ጥረት ተደርጓል፡፡ ነገር ግን…
The post ሰበር ዜና:- በአሰቦት ገዳም ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ሰኞ መጋቢት ሰባት ቀን 2007 ዓ.ም ፣ በፎገራ ወረዳ ከወረታና ከአለምበር ከተማ መካከል 10 ኪሜ ርቀት በምትገዉ ወጅ በምትባል የገጠር ከተማ፣ የሰማያዊ ፓርቲ አባል ቅስቀሳ ላይ በነበረበት ወቅት ተደበደበ!! ኢህአዴግ…
The post የሰማያዊ አባል ከድብደባ ያተረፉትን የወጅ ህዝብን አመሰገነ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
“..አንተ ብኣዴን ….! …” አዲሱ ስድብ – አምዶም ገብረ ስላሴ በመቐለ ከተማ ኣዲስ ስድብ ተፈጥሯለች። እቺ ስድብ ለማንኛውም በህወሓት መሪዎች ላይ የብቃት ጥያቄ ያነሳ ሰው እየተሰጠች ያለች ቃል ናት። በትግራይ…
The post ህወሀቶች “ብአዴን” የሚለውን ቃል እንደ ስድብ እየተጠቀሙበት ነው appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
መጋቢት ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በአንድ ኢትዮጵያዊ ከፍተኛ ተቃውሞ ያገጠማቸው አቶ አብዲ ሙሃመድ ተቃውሞውን ያቀነባበሩት ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ የደህንነት ሹሙ ጌታቸው አሰፋ፣ ኢሳት ፣ ግንቦት7…
The post የሶማሊ ክልል ፕሬዚዳንት በአሜሪካ የደረሰባቸው ተቃውሞ በጠ/ሚ ሃይለማርያም፣ ጌታቸውን አሰፋ፣ ኢሳትና ሌሎች ሃይሎች የተቀነባበረ ነው አሉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
በዚህ ሳምንት እና ባለፈው ሳምንት በሻእቢያ ዙሪያ ዉይይቱ ጦዟል። መቸም አበበ በለዉን የማውቀ የለም። በጣም የሚመቸኝ የርዲዮ ተንታኝ ነው። አንድ ሁለት ጊዜ በርሱ ራዲዮ ቀርቤ አስተያየት የሰጠሁበት ጊዜም አለ። እኔ እስከማወቀው ድረስ አበበ በለለው የግንቦት ሰባት እና የኢሳት ጠንካራ ደጋፊ ነው። ለኢሳት በአበበ በለዉና በታማኝ መካከል ምን ልዩነት የለም። ሆኖም “ወያኔ ወያኔ ትሸታለህ” ተብሎ ዘመቻ […]
የካቲት 23 2007 (ማርች 2, 2015) የ119ኘዉ የአድዋ ድልና የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ነዉ። አከባበሩ በሃገር ዉስጥ ቢቀዘቀዝም፤ በተዘዋዋሪዉ በአሉን የሚያከብረዉ በዉጭ ሃገር የሚኖረዉ ኢትዮጵያዊ ቁጥር እየጨመረ ይገኛል። በሰሜን አሜሪካ የድል በአሉ ቀን ከአፍሪካ አሜሪካዉያን ታሪክ መዘከሪያ ወር ጋር መያያዙና የየካቲት 12 ሰማእታትን መታሰቢያ ቀን ደግሞ ከሰላሳ በላይ በሆኑ ያለም ከተሞች መዘከሩ፤ በዉጭ የሚኖሩ ኢትዮጰያዉያን ትኩረት […]
በኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ስርዓት በማስመልከት በተለያዩ ድረገጽ እና የዜና አውታሮች ላይ የህዝብን ንቃተ ህሊና ሊይጎለብቱ የሚችሉ የተለያዩ ዘገባዎች ይቀርባሉ። በተለይም ደግሞ ፍትህ፣ነጻነት፣እኩልነትን አስመልክቶ እንዲሁም ሊጀመር ጥቂት ጊዜያት የቀረውንና የኢትዮጵያዊያንን አዕምሮ በያዘው የሀገራችን ምርጫ ዙሪያ መነጋገሩ፣ መከራከሩ እና ከምርጫው በፊት መስተካከል የሚገባችውን ነገር ማውሳቱ የሰሞኑ ዓቢይ ጉዳይ ሆኗል። በርግጥ የ1997ቱ ምርጫ የህዝብ ቅስም የተሰበረበት እና እስከአሁንም […]
‹‹ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!›› በሚለው በዚህ የሰውን ክብርና ልእልና ከፍ ባደረገው ፍቅር፣ ሰብአዊነትና ርኅራኄ ልባቸው የተሸነፈ የመቄዶንያ መስራች ከሆነው ከአቶ ብንያም ጀምሮ በበጎ ፈቃደኝነት በማዕከሉ ውስጥ እያገለገሉ ያሉ ወገኖቻችን በየጎዳናው ላይ የወደቁ፣ እርጅና ተጫጭኖአቸው፣ ጉልበትና ጊዜ ከድቶአቸው፣ በመጦሪያቸው ዘመን የቀኑ ሐሩር የሌሊቱ ቁር እየተፈራረቀባቸው፣ አምስትና አስር ሳንቲም ፍለጋ የእኛን እጅ የሚጠባበቁ፣ መውደቂያና መጠጊያ […]
መጋቢት ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በአንድ ኢትዮጵያዊ ከፍተኛ ተቃውሞ ያገጠማቸው አቶ አብዲ ሙሃመድ ተቃውሞውን ያቀነባበሩት ጠ/ሚኒስትር ሃይለማርያም ደሳለኝ፣ የደህንነት ሹሙ ጌታቸው አሰፋ፣ ኢሳት ፣ ግንቦት7 እና የኤራትራ መንግስት በጋራ በመሆን ነው ሲሉ አካራ ኒውስ በተባለው የግል ዌብሳይታቸው ላይ በሶማልኛ ባወጡት ረጅም ጽሁፍ ገልጸዋል። ፕሬዚዳንቱ ተቃውሞውን ሲያሰማ የነበረውን መኮንን የተባለውን ሰው …
መጋቢት ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአዲስ አበባ ውስጥ ለሚሰራው የቀላል የባቡር መንገድ የኤሌክትሪክ ሃይል መስመር ዝርጋታ ርክክብን በተመለከተ በኢትዮጵያ መብራት ሃይል ኮርፖሬሽንና እና በመከላከያ ኢንጂነሪንግ የስራ አስፈፃሚ አመራሮች መካከል ከፍተኛ ውዝግብ መነሳቱን የውስጥ ምንጮች አመለከቱ፡፡ በመጀመሪያ መንግስት ለባቡሩ የሚያስፈልገውን የኤሌክትሪክ አቅርቦት ግንባታ ለማስጀመር ከአንድ የግብጽ ኩባንያ ጋር ለመዋዋል በእንቅስቃሴ የነበረ ቢሆንም፣ ም/ል ጠቅላይ …
መጋቢት ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ለኢሳት የሚደርሱት መረጃዎች እንደሚያመለክቱት በተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የንጹህ የመጠጥ ውሃ ችግር አሳሳቢ ደረጃ ላይ ደርሷል። ከትግራይ እስደ ደቡብ ክልል የውሃ ጀሪካኖችን በምንጮችና በውሃ መስጪያ ባንቧዎች ተሰልፈው ማየት የተለመደ ነገር ሆኗል። በዋና ከተማዋ አዲስ አበባም እንዲሁ በተለያዩ ቦታዎች የውሃ እጥረት ማጋጠሙን የየክልሉ ሪፖርተሮች ከሚልኩት እለታዊ መረጃ ለመረዳት ይቻላል።
መጋቢት ፰(ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ግብጽ፣ ሱዳንና ኢትዮጵያ በሚስጢር ሲያደርጉት የቆዩት ድርድር ከተጠናቀቀ በሁዋላ፣ የሶስቱ አገር መሪዎች በተገኙበት በካርቱም እንደሚፈረም መረጃዎች አመልክተዋል። የፊርማ ስነስርአቱ የፊታችን ሰኞ በካርቱም የሚካሄድ ሲሆን፣ ዝርዝር ይዘቱ ለህዝብ ይፋ እንዳይሆን ተደርጓል። የአባይ ግድብ ከህዝብ በውዴታና በግዴታ በሚዋጣ ገንዘብ እየተገነባ መሆኑ እየታወቀ፣ ስምምነቱን ገንዘቡን ለሚያዋጣው ህዝብ ይፋ ለማድረግ ለምን እንዳልተፈለገ …
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ማክሰኞ፡- ሐኪሙን ይጠይቁ፣ ንግድ፣ ምጣኔ ኃብትና ግብርና
በእሥራኤል 120 መቀመጫዎች ላሉት 20ኛው የክኔሴት ማለትም የሕዝብ ተወካዮች ምክርቤት ምርጫ በመኪያሄድ ላይ ነው። 5.8 ሚሊዮን ነዋሪዎች ለመምረጥ መመዝገባቸው ተጠቅሷል። የመጀመሪያ ደረጃ ውጤት እኩለ ሌሊት ላይ የሚገለጥ መሆኑም ተነግሯል።
በአውሮጳ ታላላቅ ከተሞች ማለትም በፓሪስ እና ኮፐንሐገን የሽብር ጥቃቶች ከተሰነዘቱ በኋላ የአውሮጳ ኅብረት የደኅንነት ስጋት ገብቶታል። የኅብረቱ የሀገር ውስጥ እና የፍትኅ ሚንስትሮች ባሳለፍነው ሳምንት አሸባሪነትን ለመዋጋት
በፊንጫ ስኳር ማምረቻ በደረሰው የእሳት አደጋ አንድ ሠራተኛ እሳቱን ለማጥፋት ባደረገው ሙከራ ሕይወቱ መጥፋቱ ተገለጠ። ሌሎች ሠራተኞችም በደረሰባቸው አደጋ በሕክምና ላይ እንደሚገኙ ተጠቅሷል።
“አሁን ገና ኢትዮጵያዊ ሆንኩ!” ዶ/ር ዳኛቸው
Ethiopia Zare (ማክሰኞ መጋቢ 8 ቀን 2007 ዓ.ም. March 17, 2015)፡- በውጪ /፤‹›አገር ለሠላሳ ዓመታት የቆዩትና ለሰባት ዓመታት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በመምህርነት የሰሩት ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ ከስራ መባረራቸውን ገለጹ። ዶ/ር ዳኛቸው፣ ኢትዮጵያዊ ማለት መብቱ የሚረገጥ ማለት በመሆኑ፣ አሁን ገና ኢትዮጵያዊ ሆንኩ በማለት በጉዳዩ ላይ አስተያየታቸውን ገልጸዋል።
የባሌ ተራራዎች ብሔራዊ ፓርክ ተፈጥሮን ለማድነቅ፤ በሌሎች አካባቢ የማይገኙ አዕዋፍና የዱር እንስሳትን ለመመልከትና ተራሮችን የመዉጣት ፍቅር ያላቸዉን ቱሪስቶች በመሳብ ይታወቃል። በበጋ ወራት በተለያዩ አካባቢዎች የእሳት ቃጠሎ እየተነሳ ጉዳት ማድረሱ ይደጋገማል። በንብረትና በተፈጥሮ ሀብት ላይም ቀላል የማይባል ችግር ሲያስከትል ይሰተዋላል።
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2007 – በአሰቃቂ ሁኔታ ወላጅ እናቱና ሁለት የቤተሰብ አባሎቹን የገደለውና በአባቱ ላይ ከባድ የመግደል ሙከራ የፈጸመው ግለሰብ ዛሬ የሞት ቅጣት ተላለፈበት፡፡ ተከሳሹ ዳንኤል ከበደ ይባላል፤ የ30…
The post ወላጅ እናቱንና የቤተሰብ አባሎቹን በአሰቃቂ ሁኔታ የገደለው ግለሰብ የሞት ቅጣት ተላለፈበት appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
በሩጫው የተሳካላቸው አትሌቶች የዕውቁን አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴን አርአያነት በመከተል ጥሪታቸውን በኢንቨስትመንት ላይ እያፈሰሱ ይገኛሉ፡፡ አብዛኞቹም በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ላይ በማተኮር ትላልቅ ህንፃዎችን ገንብተዋል፡፡ አትሌቶች በስፖርት እና በኢንቨስትመንት በተያያዘ ያላቸው ካፒታል…
The post የአትሌቶቻችን ህንፃዎች – ግሩም ሠይፉ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
በምሥራቅ ጎጃም ገበሬዎች ባሕል የኑግ ክምር አዳቦል ይባላል፡፡ የኑግ ክምር ቀላል በመሆኑ ነገረ ቀላል የሆነውን ሰው አዳቦል ይሉታል፡፡ እነርሱ አዳቦል የሚሉት ነገረ ቀላል ሰው ሦስት ነገሮች የሌሉትን ነው፡፡ ወይ ሲናገር…
The post አዳቦል – ዳንዔል ክብረት appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ዚህን አባባል እውነትነት/ሐሰትነት ሊያረጋግጡልን የሚችሉት አቶ ያሬድ ጥበቡ (ጌታቸው ጀቤሳ) በፌስቡክ ላይ አሉ፡፡ ነገር ግን አቶ ያሬድ “ኢህዴን እንደዚያ የሆነው እኔ ከወጣሁ በኋላ ነው” የሚል እይታ ነው ያላቸው፡፡ እኔ አቶ…
The post “ኢህዴን (የአሁኑ ብአዴን) የህወሓት የአማርኛ ዲፓርመንት ነው” appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ነገረ ኢትዮጵያ በደቡብ ክልል በየም ወረዳ የሚገኙ የፍርድ ቤትና የ‹ፀጥታ› አባላት ሰራተኞች የደኢህዴን አባላት መሆናቸውን ምንጮች ለነገረ ኢትዮጵያ የላኳቸው ሰነዶች አጋለጡ፡፡ በወረዳው ፍርድ ቤቶች ከጥበቃና ፅዳት ሰራተኞች ጀምሮ እስከ አቃቤ…
The post የፍርድ ቤት ሰራተኞች እና የ‹ፀጥታ አካላት› የደኢህዴን አባላት መሆናቸውን ሰነዶች አረጋገጡ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.

ግሩም ሠይፉ አዲስ አድማስ
በሩጫው የተሳካላቸው አትሌቶች የዕውቁን አትሌት ኃይሌ ገብረስላሴን አርአያነት በመከተል ጥሪታቸውን በኢንቨስትመንት ላይ እያፈሰሱ ይገኛሉ፡፡ አብዛኞቹም በሪል ስቴት ኢንቨስትመንት ላይ በማተኮር ትላልቅ ህንፃዎችን ገንብተዋል፡፡ አትሌቶች…
ይህ አውሮፓ በኢትዮጵያ ሲኖዶስ እመራለሁ በሚሉ አባት የሚሰራ ስርዓተ ቤተ ክርስቲያንን የጣሰ ተግባር ነው (አትናትዮስ ከአውሮፓ) ዳያችን ጡመራ አልፎ አልፎ ከአንባብዎቿ የምደርሷትን ፅሁፎች ታስተናግዳለች።ለዛሬ ”አትናትዮስ ከአውሮፓ” በሚል የደረሰንን ፅሁፍ ከእዚህ…
The post ”ኢህአዲግ/ወያኔ” ሁን እንጂ አስተዳዳሪነቱም፣ቅስናውም፣ድቁናውም፣ችግር የለውም እየተዘገነ ይሰጥሃል!-ዳያችን appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የስደተኞች ጉዳይ ከፍተኛ ኮሚሽነር – ዩ ኤን ኤች ሲ አር ጋምቤላ ውስጥ የሚገኙ ከሃምሣ ሺህ በላይ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን አሁን ካሉበት ማንሣትና ወደ ሌላ ሠፈር ማዛወር ጀምሯል፡፡
ኢትዮጵያ ከሶማሊያ፣ ደቡብ ሱዳን፣ ሱዳንና ኤርትራ የገቡ ከ670 ሺህ በላይ ስደተኞችን ያስጠለለችና በአፍሪካም ግዙፏ ስደተኛ አስተናጋጅ ሃገር መሆኗን የመንግሥታቱ ድርጅት አስታውቋል፡፡
የኮሚሽነሩ የኢትዮጵያ ቢሮ ቃል አቀባይ አቶ ክሡት ገብረእግዚአብሄር የሰጡንን ማብራሪያ ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
ዩሱፍ ያሲን (ኦስሎ)
በቅርቡ ኤርትርያን የጎበኙት የኢሳት ጋዜጠኞች ከፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፍወርቂ ጋር ያደረጉትን ቃለምልልስ ብዞዎቻችንን እያነጋገረ ነው። እንደገና የሁለቱ አገራትና ሕዝቦች ዝምድናና የወደፊቱ እጣ ተጣማሪነት በተለያዩ ሚዲያዎች መነጋገሪያ አጀንዳ እየሆነ መጥቷል። ልክ እንደ በፊቱ እያወዛገበ ነው ማለቱ ሳይሻል አይቀረም።
መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ኦህዴድ የ25ኛ አመት በአሉን በትግራይ ክልል ውስጥ ለማክበር የነበረው ፍላጎት ከተደናቀፈ በሁዋላ፣ በደራ ወረዳ ጉንዶመስቀል ከተማ ለማክበር ከፍተኛ ዝግጅት እያደረገ ሲሆን፣ የተለያዩ የመንግስት መስሪያ ቤቶች ተዘግተው ሰራተኞች የገጠሩን ህዝብ እንዲቀሰቅሱ ተሰማርተዋል። መጋቢት 10 የመንግስት ከፍተኛ ባለስልጣናት ጉንዶመስቀል ይገባሉ ተብሎ በመጠበቁ እጅግ በርካታ የፌደራል ፖሊስ አባላትና የደህንነት ሰራተኞች ወደ …
መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢህአዴግ ካድሬዎችን የሚያሰለጥነው አካዳሚ ፕሬዚዳንት የሆኑት አቶ አዲሱ ለገሰ ሰሞኑን በሰጡት መግለጫ በመለስ ዜናዊ ስም የተሰየመው የአመራር አካዳሚ በመንግስት በጀት ከ2003 ዓ.ም ጀምሮ በአምስት ዙሮች 2ሺ 500 ያህል ከፍተኛ አመራሮችን፣ ከ30ሺ በላይ መካከለኛ አመራሮችን አሰልጥኗል፡፡ አካዳሚው ያለአንዳች ፈቃድ ከ2003 ዓ.ም እስከ 2006 ዓ.ም ሲሰራ ከቆየ በሃላ በ2006 ዓ.ም …
መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለፉት ሶስት አመታት የኢትዮጵያን ሙስሊሞች በመወከል ድምጹ እንዲሰማለት ጠይቆ፣ መለስ የተነፈገው ድምጻችን ይሰማ አመራሮቹን ለማስፈታትና ጥያቄዎቹ እንዲመለሱለት ግፊት ለማድረግ እስካሁን ሲከተለው ከነበረው የትግል ስልት አንድ ደረጃ ከፍ ያለ የትግል ስልት ይፋ እንደሚያድርግ አስታውቋል። ድምጻችን ይሰማ ” መብቴን ካላከበርክ እኔም..” በሚል ርእስ ባወጣው መግለጫ ፣ ህዝብ ሲመረው መብቴ ይከበርልኝ …
ዝሓለፈ ሰሙን ብዓይኒ ስፖርት
መጋቢት ፯(ሰባት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአሉ በአውስትራልያ ክዊንስላንድ ግዛት ነዋሪ በሆኑ ሃገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እሁድ መጋቢት 7 ቀን 2007 ዓም ተከብሯል። በበአሉ ላይ በግዛቱ ነዋሪ የሆኑ በርካታ ኢትዮጵያውያን የተገኙ ሲሆን የአድዋን ድል ታሪካዊነትን የዳሰሰ ሰፋ ያለ ዝግጅት ለታዳሚው ቀርቧል:: ዓድዋን አስመልክቶ በፕሮጀክተር በታገዘና በምስልና ድምጽ የተደገፉ ማስረጃዎች በቀረቡበት በዚህ ዝግጅት ላይ የዓጼ ምንሊክን …
የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛው ወንጀል ችሎት ረዳት አውሮፕላን አብራሪው ሃይለመድን አበራ ከተመሰረቱበት ሁለት ክሶች በአንዱ ጥፋተኛ ሲለው ሁለተኛውን ውድቅ አደረገ። ተከሳሹ በኢትዮጵያ አየር መንገድ ከግንቦት 2000 ዓመተ ምህረት ጀምሮ…
The post የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት 20ኛው ወንጀል ችሎት ረዳት አውሮፕላን አብራሪው ሃይለመድን አበራ ከተመሰረቱበት ሁለት ክሶች በአንዱ ጥፋተኛ ሲለው ሁለተኛውን ውድቅ አደረገ appeared first on ሳተናው (Satenaw) -Latest Ethiopian News & Breaking News.
ብርቱካን ፈንቴ ዓለሙ በሰሜን አየርላንድ ዓለምአቀፍ አገር አቋራጭ ሩጫ ውድድር፥ ጉቴኒ ሾኔ ደግሞ በደቡብ ኮሪያ ዓለምአቀፍ ማራቶን ድል ተቀዳጁ።
በእግር ኳስ ባርሴሎና መሪነቱን ከሪያል ማድሪድ ተረክቧል። ግብ አዳኙ ሊኦኔል ሜሲ በስፔን ላሊጋ የኮከብ ግብ አግቢነቱን እየመራ ነው።
በጀርመኑ ቡንደስ ሊጋ፥ ሻምፒዮናው ከወዲሁ የለየለት ይመስላል። ባየርን ሙኒክ ተከታዩን ቩልከስበርግን በአሥራ አንድ ነጥብ ጥሎ ነጉዷል።
ዝርዝሩን ከዚህ ያድምጡ።
ቪኦኤ በየዕለቱ ከምሽቱ 3 ሰዓት በኢትዮጵያ ኣቆጣጠር ጀምሮ በአማርኛ፣ በአጭር ሞገድ 22፣ 25 እና 31 ሜትር ባንድ የ60 ደቂቃ ሥርጭቱ ዜና፣ አበይት ዜናዎች ትንታኔና ሌሎችም ወቅታዊ መረጃዎችን የያዙ ፕሮግራሞች ያስተላልፋል።
ሰኞ፡- ስፖርት፣ አፍሪካ ነክ ርዕሶች፣ ጤና
10 ዙር መድረክ ላይ ሲፋለም የቆየ አውስትራሊያዊ ወጣት ቡጢኛ ለሁለት ቀናት ራሱን ስቶ ከቆየ በኋላ ዛሬ ሕይወቱ ማለፉ ተነግሯል። የአርሰናሉ አማካይ ጌዲዮን ዘላለምን በቀጥታ ወደ ብሔራዊ ቡድኔ ማካተት እሻለሁ ሲሉ የዩናይትድ ስቴትስ ብሔራዊ የእግር ኳስ ቡድን አሠልጣኝ ተናግረዋል። በቅድሚያ ግን ፍቃድ ያስፈልጋቸዋል፤ ከማን?