ሽብር በቱኒዚያ መዲና DW Amharic March 19, 2015 Tagged with Amharic, amharic news, Ethiopia, ethiopian news in amharic, Ethiopians, News in Amharic በቱኒዝያ መዲና ቱኒስ ውስጥ ትናንት በደረሰው የሽብር ጥቃት የተገደሉት ሰዎች ቁጥር 23 መድረሱ ተዘገበ። ከሟቾቹ መካከል ኻያው አገር ጎብኚ የውጭ ዜጎች ናቸው ተብሏል።