Amharic News 1800 UTC – ጁላይ 30, 2013
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
News, Ask the Doctor, Agriculture and Business
የኢትዮጵያ ታሪካዊ ቅርሶች ከሀገር እንዳይወጡ በቅርስ ጥበቃ ረገድ መስሪያ ቤታቸዉ ከሌሎች ድርጅቶችና የመንግስት ተቋማት ጋር እየሰራ መሆኑን የቅርስ ጥናትና ጥበቃ ባለስልጣን የህዝብና ዓለማቀፍ ግንኙነት ረዳት ሃላፊ አቶ ፋንታ በየነ ለዶቼ ቬለ ገለጹ።
የአፍሪቃ ሕብረት የሰላምና የፀጥታዉ ምክር ቤት በግብጽ ጉዳይ ላይ ተወያየ። የዚችኑ ሀገር ጊዚያዊ ሁኔታዉን ይበልጥ ለመረዳት ሕብረቱ
በግጥም ምሽት የኪነጥበብ አድናቂዎችን ሲያዝናኑ ወራት አስቆጥረዋል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲህ ደግሞ የካንሰር ታማሚ ህፃናትን መደገፍ ብቻ ሳይሆን ኅብረተሰቡ ስለበሽታዉ ያለዉን ግንዛቤ ለማስፋት እየጣሩ ነዉ።
በአሁኑ ጊዜ በስዊዘርላንድ የስደተኞች አቀባበል መርህ ከቀድሞው እየጠበቀ መምጣትና ፣ ሌሎችም ቀጥተኛና ቀጥተኛ ያልሆኑ ተፅእኖዎች በበስዊዘርላንድ የተገን ጠያቂዎችን ህይወት አስቸጋሪ አድርጎታል እንደ አቶ ምስጢረ ።
የዛሬ ዓመት በቁልቢ በዓል ሲባርኩን የነበሩት የቀድሞ ፓትርያርክ አቡነ ጳውሎስ በአፀደ ስጋ ተለይተውን በሌሉበት አዲሱ ፓትርያርክ አቡነ ማትያስ በተገኙበት የቁልቢን ባዕልን አክብረናል፡፡ በቁልቢ ገብርኤል ቅፅር ጊቢ ከአውደ ምዕረቱ ጀርባ ባለው መግቢያ ተሰቅለው ከነበሩት የቀድሞው ፓትርያርክ ምስሎች አንደኛው በፍፁም ደብዝዞ ሌላኛው በመስታውት ተሸፍኖም ቢሆን ግርማ ሞገስ ርቆት ቢታይም በሌላ በኩል ደግሞ በረጅም ተፅፎ የነበረውን የማዕረግ ስም […]
በመቀሌ የሚደረገውን ሰላማዊ ሰልፍ ለማደናቀፍ መንግስት እየሞከረ ነው በመቀሌ ከተማ የፊታችን እሑድ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም. ለሚደረገው ህዝባዊ ሰላማዊ ሰልፍ የአንድነት ከፍተኛ አመራር አቶ የማነ አበራ ስልክ ተቀምተዋል፡፡ የመቀሌ የፀጥታ ኃይሎችና ደህንነቶች ከአቶ የማነ ከቀሙት ስልክ ላይ የተመዘገቡ የግል አድራሻዎች መዝግበው ሰጥተዋቸዋል፡፡ አመራሩ ለሰላማዊ ሰላፍ ቅስቀሳና ማስተባበር ስራ ወደስፍራው ያቀኑ ሲሆን የከተማው የፀጥታ ኃይሎችና […]
ከ15 – 20 ዓመት በሚያስቀጡ ቅርስን የማፍረስ፣ ከባድ የእምነት ማጉደል እና ሐሰተኛ ሰነድ የመፍጠር የወንጀል ተግባራት ይፈለጋሉ ‹‹ተራማጁ እና ልማታዊው›› በሚል የሚሞካሹት ቆሞሱ በመንበረ ጵጵስና ብፁዕ አቡነ ቄርሎስን የመተካት ምኞት ነበራቸው፤ በቀድሞው ዘመነ ፕትርክና ሁለት ጊዜ በሲሞናዊ መንገድ ለኤጲስ ቆጶስነት ለመታጨት ሞክረዋል፤ በውጭ ጉዟቸው በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆሬዎስ የሚመራውን ሲኖዶስ ማኩረፊያ አድርገውት ይኾን? ሙሰኝነታቸውንና የአስተዳደር …![]()
‹‹እንዴት አድርገው ነው የጨቆኑት፤ ለመሆኑስ የአንቺ አያቶች ስንት ናቸው? እርሱ የተነገረውን ብቻ ነው የሚያውቀው፤ ያልተነገረውስ? ከታሪካችንኮ በጣም ጥቂቱ ነው የተጻፈው፤ ከተጻፈውም በጣም ጥቂቱ ነው የተነገረው፡፡ ባልተጻፈው ታሪካችን ውስጥ ማን ምን እንደነበረ ማን ያውቃል? ለምሳሌ በሀገረ እሥራኤል አህዮች እጅግ የሚወደዱ የቤት እንስሳት ነበሩ፡፡ ነገሥታቱም፣ ካህናቱም፣ ነቢያቱም ዘመኑ ዘመነ ሰላም ሲሆን በአህያ ነው ይሄዱ የነበሩት፡፡ ራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ኢየሩሳሌም የገባው በአህያ ነው፡፡ ድንግል ማርያም ወደ ግብጽ የተሰደደችው በአህያ ነው፡፡ በጥንታውያን ግብጾች ዘንድ አህያ የመኳንንትና የነገሥታት ሀብት ማሳያ ነበር፡፡ የናርማር ወይም የሖር – አሃ መቃብር እንደሆነ በሚታመነው ቦታ ላይ በተደረገ ቁፋሮ አህዮች ከነገሥታቱ ጋር በክብር ተቀብረው ተገኝተዋል፡፡ በዚያ ጊዜ አህዮች የቤተ መንግሥቱን ምግብ እየተመገቡ፣ በቤተ መንግሥቱም እየተሸለሙ ኖረዋል፡፡ በሌላው ዘመን ደግሞ ይህንን ፈረሶቹ ወስደውታል፡፡››
አንድነት ፓርቲ ሐምሌ 28 ቀን 2005 ዓ.ም በአምስት የክልል ከተሞች ለሚያደርጋቸው የተቃውሞ ሰላማዊ ሰልፎችና ህዝባዊ ስብሰባዎች ለሚመለከታቸው የመንግስት አካላት አስፈላጊውን የማሳወቅ ተግባር እንደጨረሰ አስታወቀ፡፡ ፓርቲው በመጪዎቹ ቀናት በባህር ዳር፣ በጅንካ፣ በመቀሌ፣ በአርባ ምንጭና በወላይታ ሶዶ ቅስቀሳ ለመጀመር ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ ከዋናው የአንድነት ጽ/ቤት እና ከየዞኑ የተውጣጡ ቡድኖችም ካለፈው ሳምንት ጀምሮ የተቃውሞ ሰልፍና ህዝባዊ ስብሰባ ወደ ሚደረግባቸው […]
ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚሊዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መሪ ቃል እያከናወነ በሚገኘው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃ ግብር መሰረት፣ ሐምሌ 28 ቀን 2005 በጂንካ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማከናወን በበራሪ ወረቀትና ፖስተሮችን በመለጠፍ ህዝቡን ሲያነቃቃ ቆይቷል፡፡ ዝርዝር ለማንበብ ከዚህ ይጫኑ
ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም የሰላማዊ ሰልፍ «የአሸባሪዎች ተላላኪ ናችሁ። የመቀሌ ህዝብ እንደዚህ አይነት እንቅስቃሴ አይፈልግም» በማለት አንድነት ፓርቲን የሚመለከት በራሪ ወረቀት የመበተንም ሆነ የቅስቀሳ ስራ የሚያከናውን ሰው ላይ ጥብቅ እርምጃ እንደሚወስዱ እየዛቱ ነዉ። ሆኖም በመቀሌ የሚገኙት የአንድነት አመራሮች ለሰላማዊ ሰልፉ ቅስቀሳ ለመጀመር ዝግጅታቸውን ማጠናቀቃቸውን ለአከባቢው ባለስልጣናት አሳውቀዋል፡፡ ዝርዝር ለማንበብ ከዚህ ይጫኑ
ሐምሌ ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቀድሞ ጠ/ሚኒስትር አቶ መለስ ዜናዊ ሙት ዓመት አከባበር ሥነ ሥርዓት ጋር በተያያዘ ሠራተኞቹን በየደረጃው ማወያየት ጀመረ፡፡ሕዝብ በከፍተኛ ደረጃ ከመሰልቸቱ ጋር ተያይዞ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን ሽፋናቸው እንዲቀንስ ተደርጎ የነበሩት የአቶ መለስ ርዕሰ ጉዳይ- ሙት ዓመታቸውን ተከትሎ እንደገና አዲስ አጀንዳ ሆኗል፡፡ የአስተዳዳሩ ምንጮች እንደገለጹት የአቶ መለስን …
ሐምሌ ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የኢሳት ወኪል ከስፍራው እንደዘገበው ሁለቱ ሰዎች በአንድ ቦታ ላይ ተገድለው ተጥለው ሲገኑ፣ አንደኛው የተገኘው በተለየ ስፍራ ነው። ሰዎቹ በምን ምክንያት ተገድለው እንደተገኙ ለማወቅ አሳት ወደ አኳባቢው ፖሊስ በመደወል ላቀረበው ጥያቄ፣ ፖሊስ ሰዎቹ ተገድለው መገኘታቸውን አረጋግጦ፣ ስለአሟሟታቸው ምክንያት ማጣሪያ እያደረገ መሆኑና ምርመራውንም እንደጨረሰ መረጃውን ይፋ እንደሚያደርግ ገልጿል። ኢሳት በጉዳዩ …
ሐምሌ ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ከማንነት ጥያቄ ጋር በተያአዘ በቅርቡ በጋሞጎፋ ዞን በቁቻ ወረዳ የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ ከታሰሩት በርካታ ሰዎች መካከል 13ቱ ዛሬ በዋስ የተለቀቁ ሲሆን፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቀ ሰዎች ደግሞ ለሀምሌ 25 መቀጠራቸውን ለማወቅ ተችሎአል። በቅርቡ በወረዳው የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የከተማዋ አገር ሽማግሌዎች እና ታዋቂ ሰዎች መታሰራቸው ይታወቃል ።
ሐምሌ ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-ባለጉዳዮቹ የከፍተኛው ፍርድ ቤት በደርግ ጊዜ ከነበረው የቀበሌ ፍርድ ሸንጐ ማነሱንና በጥራትም በብቃትም እጅግ መውረዱን ገልጸዋል:: የከፍተኛው ፍርድ ቤት በሚሊዮን የሚቆጠር የገንዘብና የንብረት ክርክሮችን የሚዳኝ ሲሆን አልፎ አልፎ የወንጀል ጉዳዮችን ይመለከታል:: ይህ ፍርድ ቤት የተሟላ የህዝብ መጸዳጃ የሌለውክመሆኑም በላይ መብራት ሲቋረጥ ጀነሬተር ባለመኖሩና የፍርድ ቤቱ የድምጽ ቀረጻ ስለሚስተጎገል …
ሐምሌ ፳፪(ሃያ ሁለት)ቀን ፳፻፭ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ ግርማ በህይወት ዘመናቸው ለሚወዷት ሀገራቸው ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በተለያዩ ሀርፎች ያገለገሉ ሲሆን ወደ ፖለቲካው በመግባትም ትልቅ ዋጋ የከፈሉ የቁርጥ ቀን ልጅ ነበሩ ሲል አንድነት ፓርቲ ለኢሳት በላከው መግለጫ አመልክቷል። አቶ ግርማ ወደ ተቃውሞ ጎራው ትግል የገቡት ለ1984 ዓ/ም ከፕ/ር አስራት ወልደየስ ጋር በመሆን መአህድን በመመስረት ነው። የመኢአድ …
የኢትዮጵያው ንጉሥ አፄ ኃይለሥላሴ ለአፍሪካ ያበረከቱትን አስተዋፅዖ የፈተሸ ውይይት ባለፈው ቅዳሜ፤ ኀምሌ 20/2005 ዓ.ም. አዲስ አበባ ላይ ተካሂዷል፡፡
የልብ ቀዶ ሕክምና ሕንድ ውስጥ ሰላሣ ሺህ አሜሪካ ውስጥ ደግሞ ሁለት ሚሊየን ብር መሆኑን ብሉምበርግ ዘግቧል፡፡
HaileSelasie and Africa
Hailemariam Dessalegn – One Year
Health Feature – 07/29/13
News, Sports, African Topics and Health
ባለፈው ቅዳሜ፤ የሰቆጣና አካባቢዋ ኑዋሪዎች ከላሊበላ -ሰቆጣ እንደሚሠራ ቃል የተገባልን አስፋልት መንገድ ተግባራዊ ይሁን በማለት አደባባይ ወጥተው ድምጻቸውን ማሰማታቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።
የሀዘን መግለጫ፤ አቶ ግርማ ወ/ሰንበት በ1984 ዓ.ም. መዐህድን በመመስረት፣ ህይወታቸው እስካለፈበት ዛሬ ሐምሌ 22 ቀን 2005 ዓ.ም. ድረስ ደግሞ የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ(አንድነት) የብሄራዊ ም/ቤት አመራር አባል በመሆን ታግለዋል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በፓርቲያችን አንድነት ከፍተኛ አመራር ሰጭ በመሆን ሌት ተቀን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ የኢትዮጵያን ህዝብ የነፃነትና የዴሞክራሲ ጥያቄን ለማሳካት ግንባር ቀደም አርበኛ በመሆን ሲታገሉ የቆዩ ብርቅዬ […]
ሰበር ዜና፤ በጂንካ ነዋሪዎች ለእሁዱ የተቃውሞ ሰልፍ መዘጋጀታቸውን ገለፁ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚልዮኖች ድምጽ ለነጻነት በሚል መሪ ቃል እያከናወነ በሚገኘው የህዝባዊ ንቅናቄ መርሃ ግብር መሰረት ሐምሌ 28 ቀን 2005 በጂንካ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ ለማከናወን በበራሪ ወረቀትና ፖስተሮችን በመለጠፍ ህዝቡን ሲያነቃቃ ቆይቷል፡፡ የጂንካና የአካባቢው ነዋሪዎችም በዕለቱ አደባባይ በመውጣት የታፈነ ድምጻቸውን እንደሚያሰሙ ለአንድነት የጂንካ አመራሮችና አባላት […]
በምዕራብ አፍሪቃዊቷ ሀገር በማሊ፣ እንደተፈራው ሳይሆን የትናንቱ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ በሰላም ነው የተከናወነው። የዶቸ ቬለ ባልደረባ ፣ ካትሪን ጌንትስለር፣ ከማሊ የላከችው ዘገባ እንደሚጠቁመው፣ከ 27 ቱ እጩ ተወዳዳሪዎች መካከል፤
የኢትዮጵያን አብያተ ክርስቲያን ንዋዬ ቅድሳትና የተለያዩ ቅርሶችን በሥርዓት ለመጠበቅ ባለመቻሉ፣ የሚያስጠብቅም ባለመኖሩ ፣ ባለፉት አያሌ ዓመታት እጅግ በዛ ያሉ ንዋዬ ቅድሳትና የተለያዩ የቤተክርስቲያኒቱ ቅርሶች ወደ ውጭ እየተጋዙ ገበያ ላይ መዋላቸው እንግዳ ነገር አልሆነም።
በኢትዮጵያ ዘመናዊ ሥነ ጽሑፍ፤ ትልቅ ሥም ያላቸውን ፤ ገጣሚ ፣ ደራሲና ደራሴ ተውኔት ፤ የሎሬት ፀጋዬ ገ/መድኅንን የህይወት ታሪክ፣ በሚዳስስ መጽሐፍ ላይ ፤ ሜሪላንድ ፣ ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ውይይት ተካሄደ።
የአዉቶማቲክ ጠመንጃ ተኩስ ይሰማናል።ተቃዋሚ ሠልፈኞቹ (እኛ እንዳንመታ) ዙሪያችንን ከበዉ ሠብአዊ ጋሻ ሠሩ።ጥይቶችና የሲ ኤስ ጋሶች ይተኮሱብናል።አየሩ በጢስ ታፍኗል።ሰዎች ያስታዉካሉ።የመስክ ሆስፒታሎቹ ወለል ደም ተንጣሎባቸዋል።—“
የዓለም ዜና
ሰበር ዜና፤ አቶ ጌታቸው ገ/ስላሴ የከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ፣አቶ ወልዳይ የተባሉና የመቀሌ ዞን የፀጥታ ኃላፊ እንዲሁም ከመቀሌ ወጣቶች ማህበር ተወከልኩ ያለ ግለሰብ የአንድነት አመራሮቸን በመጥራት “መንግስት አጠቃላይ ግምገማ ላይ ስለሆነ የፀጥታ ኃይል እጥረት አለብን” በማለት ሰላማዊ ሰልፍ ማድረግ አትችሉም ብለዋቸዋል፡፡ የአንድነት አመራሮችም መልሳቸሁ ህግ የተከተለ አይደለም፤ እኛ ህገመንግስታዊ መብታችንን ጠይቀናል በየትኛውም ሁኔታ ሰልፉን አንሰርዝም፡፡” የሚል […]
የአንድነት ለዲሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ የሚያደርጋቸዉ እንቅስቃሴዎች
የደብሩ ምእመናን በፍ/ቤቱ ውሳኔ ግራ ተጋብተዋል ዋና ጸሐፊው ከሥራቸው ታግደዋል፤ በምትካቸው ሌላ እንዲመደብ ተጠይቋል በሰነድ ማጭበርበር እና ሰነድ ማሸሽ በተፈጸመ ከፍተኛ ሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር የዋሉት የደብረ ጽጌ ቅዱስ ዑራኤል ቤተ ክርስቲያን ዋና ጸሐፊ ዲያቆን ምሩፅ ትኵዕ በኀምሳ ሺሕ ብር ዋስትና መለቀቃቸው ተገለጸ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ቦሌ ምድብ ችሎት የደብሩ ዋና …![]()
Ethiopia, Foreign Journalists visit Renaissance Dam.
Zahafta Tekiae, Community Hero, Ethiopia
Demonstrations, govt-opposition debate on permission issues, Ethiopia.
News, Radio Magazine or Mestawot
(ተመስገን ደሳለኝ)
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለትንተና አዳጋች መሆኑን የሚናገሩ ምሁራን መከራከሪያቸው ፖለቲከኞቹ ከርዕዮተ-ዓለም ይልቅ ‹‹ሴራ››ን ማስቀደማቸውን በመጥቀስ ነው። በርግጥም አብዛኛው የፓርቲዎቹ የአመራር አባላት ከክህሎት እና ርዕዮተ-ዓለም መራቀቅ ይልቅ በዘልማዱ ፖሊቲካ የተካኑ ናቸው፡፡ በተለይም የ1966ቱ ‹‹አብዮት›› ያሰረፀው የ‹‹ፓርቲ ፖለቲካ›› የተደራ ‹‹ሴራ›› ምን ያህል ኩነትንም ታሪክንም መቀየር እንደሚችል አሳይቷል።
ግርማ ሞገስ
የዜጎችን ፊርማዎች ማሰባሰብ የብዙ መቶ አመቶች ታሪክ ያለው ሰላማዊ ትግል ነው። የሚሊዮኖች-ድምጽ-ለነፃነት ዘመቻ አንዱ ግብ በኢትዮጵያ ሽብር ህግ ላይ ዜጎች ያላቸውን አቅዋም በፊርማቸው እንዲገልጹ ማድረግ ነው።
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
በደቡብ ወሎ ዞን በሀይቅ ከተማ የሚገኙ የአንድነት ፓርቲ አመራሮችና አባላት ቤት ላይ ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ ብርበራ እንደተጀመረ የዞኑ የአንድነት ፓርቲ አመራሮች ለፍኖተ ነፃነት አስታወቁ፡፡ የአንድነት ፓርቲ የወረባቡ ወረዳ ሰብሳቢ አቶ እድሪስ ሰኢድ ለፍኖተ ነፃነት እንዳስታወቁት ዛሬ ከማለዳው 12 ሰዓት ጀምሮ “የጦር መሳሪያ ሰውራችኋል” በሚል ፖሊሶችና ሚኒሻዎች በሀይቅ ከተማ ባሉ ከ16 በላይ በሚሆኑ የአንድነት […]
“አሁን አዲስ አበባ ውስጥ በተፈጠሩት ሠላማዊ ሰልፎች ሚያዝያ 30/1997ን በቁጥርም፣ በምግባርም ድገሙት። ጠጠር እንኳን የማይወረወርበት እና ሠላማዊ፣ ሠላማዊ እና ሠላማዊ ሰልፍ አድርጉ።” ለዳያስፖራዎች:— “ሠልፍ በሚደረግባቸው አካባቢዎች ላሉ ዘመድ አዝማዶቻችሁ በመደወል አበረታቱዋቸው፤ የምትችሉትን ሁሉ አድርጉላቸው።” www.facebook.com/Zone9ers
በአዉሮጳ ኢትዮጵያዉያን የስፖርትና የባህል ፊዴሪሽን የዘንድሮዉን ዝግጅቱን በስዊዘርላንድ ጄኔቭ አጠገብ በምትገኘዉ ኒዮ ከተማ በደማቅ ዝግጅት አካሂድዋል።
በስመ ሥላሴ አንድ አምላክ አሜን! የኢትዮጵያን ሕዝብ በዘርና በኃይማኖት በመከፋፈል እኩይ አላማውን በተለያየ መንገድ እያራመደ ያለው የወያኔ ‘መንግስት’ የተለመደውን የዘረኝነትና የከፋፋይነት ተግባሩን በተለይ በውጪ አገራት በሚገኙ አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በሚገለገልባቸው አብያተ ክርስቲያናትና ኮሚኒቲዎች በማተኮር በውጪው ዓለም የአልሞት ባይ ተጋዳይነት መፍጨርጨር እያደረገ ይገኛል። ይህ በውጪው አለም እየደረሰበት ያለውን ኪሳራ ለማስቆም ሲል ተቃዋሚ በመምሰል ሰርጎ በመግባት፣አንዳንዶችን በጥቅም፣ አንዳንዶችን […]