የሰቆጣና የአካባቢው ኑዋሪዎች ስሞታ፣

ባለፈው ቅዳሜ፤ የሰቆጣና አካባቢዋ ኑዋሪዎች ከላሊበላ -ሰቆጣ እንደሚሠራ ቃል የተገባልን አስፋልት መንገድ ተግባራዊ ይሁን በማለት አደባባይ ወጥተው ድምጻቸውን ማሰማታቸውን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ ያስረዳል።