የንጉሥ ኃይለሥላሴ ቀዳማዊ ተግባር ለአፍሪካ VOA Amharic July 29, 2013 Tagged with addis ababa, Amharic, business, economy, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የኢትዮጵያው ንጉሥ አፄ ኃይለሥላሴ ለአፍሪካ ያበረከቱትን አስተዋፅዖ የፈተሸ ውይይት ባለፈው ቅዳሜ፤ ኀምሌ 20/2005 ዓ.ም. አዲስ አበባ ላይ ተካሂዷል፡፡