የ“ዝም በል ዳያስጶራ” አዋጅ ከቤተ መንግሥት እስከ ቤተ እምነት
ኤፍሬም እሸቴ
በዚህ ሰሞን መቼም ከእግር ኳስ ውጪ ማውራት በሕማማት ስለ ቁርጥና ጥብስ እንደማውራት ሳይቆጠር አይቀርም። እኔም ብሆን ስለ እግር ኳሱ ማውራ…
ኤፍሬም እሸቴ
በዚህ ሰሞን መቼም ከእግር ኳስ ውጪ ማውራት በሕማማት ስለ ቁርጥና ጥብስ እንደማውራት ሳይቆጠር አይቀርም። እኔም ብሆን ስለ እግር ኳሱ ማውራ…
News, Sports, African Topics and Health
ከአዲስ አበባ ፤ ዘጋቢአችን ፣ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር የላከልን ዘገባ እንደሚያስረዳው አዲስ የተመረጠው የእስልምና ጉዳዮች ም/ቤት፣ አመራረጡ ህገ-ወጥ ስ
በ20ኛው የአፍሪቃ ህብረት ጉባኤ መክፈቻ ላይም የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ በአባል ሃገራት መሪዎች በይፋ እጎአ የ 2013 የህብረቱ ሊ…
29ኛው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ ፍጻሜ ውድድር ባለፈው ቅዳሜ ጆሃንስበርግ ላይ በተካሄደ ደማቅ ትርዒት ተከፍቷል።
በደቡብ አፍሪቃ ባለፈው ቅዳሜ በተጀመረው የአፍሪቃ እግር ኳስ ዋንጫ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የአምና ሻምፒዮና ከሆነው የዛምቢያ ብሔራዊ ቡድን ዛሬ ባካሄ
ዚምባብዌ የረሀብ ስጋት የተደቀነበትን ወደ ሁለት ሚልዮን የሚጠጋ ሕዝብዋን ለመመገብ $131 ሚልዮን ዶላር አስቸኳይ ዓለም አቀፍ ርዳታ እንደሚያስፈልጋት የተ
ትላንት እሁድ (ጥር 12/2005) የርዕዮት ዓለሙ ወዳጆች ልደቷን አስመልክተው እንድንጠይቃት በፌስቡክ ሁሉንም ሰው ጋብዘው ነበር፡፡ እኛም ሰብሰብ ብለን ለመሄድ
News, Radio Magazine or Mestawot
ከሰሃራ በታች ከሚገኙት አፍሪቃ ሃገራት በእስራኤል ገዳም እና ሌላም ይዞታ ያላት ብቸኛ ጥቁር አፍሪቃዊት አገር ኢትዮጵያ መሆንዋ ይታወቃል።
በጃን ሜዳ ብፁዕ አቡነ ናትናዔል፤ በሎስ አንጀለስ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ ቡራኬ ሰጡ፡፡
“ድምፃችን ይሰማ” በሚል ርዕስ የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት ለመንግሥት ጥያቄ ያቀረቡበትን አንደኛ ዓመት በተለያዩ እንቅስቃሴዎች ሰሞኑን አስ
(ደጀ
ሰላም፤ ጥር 12/2005 ዓ.ም፤ ጃኑዋሪ 20/2013/ PDF)፦ ቅዱስ
ጳውሎስ ለኤፌሶን ሰዎች በላከው መልእክቱ ምዕራፍ 4 ቁጥር 5 ላይ ያለውን “አንድ ጌታ፣ አንድ ሃይማኖ
News, Call-in show or special interviews and Ye Musica Qana
የጥምቀት በዓል ከትናንት አንስቶ በአዲስ አበባ እና አካባቢዋ በቀመደ ሁኔታ ሲከበር ቆይቷል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ይኸነው አንተሁነኝ
“መካብ ሲያቅት ማፍረስ ሥራ ይሆናል” – ፕ/ር መስፍን ወልደማርያም
ወያኔ ላለፉት 21 ዓመታት የሀገራችንን ታሪክ ለማፈራረስና ለመቀየር
4ኛው ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስ
ስለ በዓለ ጥምቀት እና ወቅታዊ የቤተ ክርስቲያን ጉዳዮች ያስተላለፉት መልእክት::
Deje Selam is a venue of…
(ደጀ
ሰላም፤ ጥር 11/2005 ዓ.ም፤ ጃኑዋሪ 19/2013/ PDF)፦ በትናንትናው ዕለት የአሜሪካው ሲኖዶስ ያወጣው መግለጫ የተለያዩ ጉዳዮችን የያዘ ነበር፡፡ እነዚህም …
ፍአ
ራዕይም ይባል ሌጋሲ፤ ህልምም ይባል ምኞት አንድ ነገር እውነት ነው። ሰውየው፤ ከተጀመረ ጀምሮ በሰላም ኑሮ እንቅልፍ አግኝቶ ስለማያውቅ ህልም አለመ፤…
News, Community Heroes or Call-in, Crossfire and African Topics
በደቡባዊው አልጀሪያ አሜናስ እተባለችው ከተማ አቅራቢያ በሚገኝ የተፈጥሮ ጋዝ ማውጫ ጣቢያ ፣ አክራሪ እስላማውያን ታጣቂዎች፤ ይዘዋቸው የነበሩ 30 ታጋቾች …
የአፍሪቃ አህጉር የዘንድሮው የእግር ኳስ ዋንጫ ቅድመ-ዝግጅት፣በጀርመናውያን እይታ ምን ይመስላል?
ለዋንጫ ዋንኞቹ ተፎካካሪዎች እነማን ይሆኑ? አይቮሪኮ
የአፍሪቃ አህጉር የዘንድሮው የእግር ኳስ ዋንጫ ቅድመ-ዝግጅት፣በጀርመናውያን እይታ ምን ይመስላል?
ለዋንጫ ዋንኞቹ ተፎካካሪዎች እነማን ይሆኑ? አይቮሪኮ
ጥምረት ለህይወት ኢትዮጵያ መንግስታዊ ያልሆነ ድርጅት ነው። በተለይ ወጣትና ጎልማሳ እናት ኢትዮጵያውያንን በድርጅቱ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች ያሰለጥናል።
የዕለቱ ዜና
ጉዳዩ – እሁድ ጃንዋሪ 13 ጠዋት ጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ በምገኝበት ወቅት ነው የተከሰተው። የዜጎቻችንን ቁጥር ስለበዛ (አበሻ የሚለውን ቃል መጠቀም ስለሚደብረኝ) ምን ይሆን ምክንያቱ ብዬ አካባቢውን እየቃኘሁ ፓስፖርቴን አሳይቼ ወደ ውስጥ ገባሁ። ሰሌዳው ላይ የጀርመን አየር መንገድ የሆነው ሉፍታንዛ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ እንዳለውና መግቢያውም በበር ቁጥር 22 እንደሆነ ይገልፃል። በተጠቀሰው በር […]
“በሂደቱ፥ መጀመሪያ ካገኘናቸው ልጆች ጋር ቅርርብ ፈጥረን ስለነበር፥ ሁኔታው ሲሰናከል በእጅጉ ብናዝንም፤ የተለየ አቀራረብ መከተል መረጥን እንጂ፤ ተስ
ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
የረፖርተር ድረገፅ ሲዘግብ
“በጎሳ ላይ የተመሰረተ ግጭት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች …
«ዩናይትድ ስቴትስ በግልፅ ባታሳውቅም መንግሥቱን ትደግፍ ነበር ። ሆኖም እንደኔ ዩናይትድ ስቴትስ የሶማሊያን መንግሥት በህጋዊ መንግሥትነት በይፋ ስትቀ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ-ክርስቲያን ቅዱስ ሲኖደስ 4ኛውን ፓትርያርክ ብፁእ ወቅዱስ አቡነ መርቆርዮስን ከነሙሉ ሥልጣናቸው ላለመቀበል መወሰኑ እ…
አጀንዳ- ፩
ለምን ይጮኸል?
መልሱ፣ ለምን አይጮኸም ይሆን? …በጠመንጃ አስገዳጅነት፣ ለማይጨበጥ፣ ለማይታይ ‹‹ራዕይ›› ሀገርን፣ ዘመንን፣ ትውልድን፣ እ…
(ወልደ አረጋዊ፤ በተለይ ለደጀ ሰላም እንደጻፉት/ PDF)፦ ሕይወት ጣፋጭም መራራም ጽዋዋን ደጋግማ ትግታለች፡፡ ዛሬ ረቡዕ ሰው፣ ብሎም ኢትዮጵያዊ የኦርቶ…
በበፍቃዱ ኃይሉየገና ማግስት በቅጡ ሳልዘጋጅ ከቤቴ በመውጣቴ ካሜራ እንደሚያስፈልገኝ የተረዳሁት 200 መቶ ኪሎ ሜትር ከተጓዝኩ በኋላ ነበር – አዋሽን ስንሻገ…
አዜብ መስፍንን ከሱዳን አምጥቶ ሕወሓትን እንዲቀላቀሉ ያደረገ ነው። የፍቅር ግንኙነትም ነበራቸው። ይህ ሰው ብርሃነ ኪዳነማርያም (በቅፅል ስሙ ብርሃነ-ማረት) ነው። አዜብና ብርሃነ ድርጅቱን ሲቀላቀሉ የተቀበሏቸው አቶ አስገደ ገ/ስላሴ (አሁን የአረና አባል) ነበሩ። ጥቂት የበላይ አመራሮች በሁለቱ የፍቅር ግንኙነት ዙሪያ መከሩ። ከዛም የብርሃነና የአዜብ ግንኙነት እንዲቋረጥ በማድረግ ከለያዩዋቸው በኋላ ከመለስ ዜናዊ ጋር አዜብ እንዲጠቃለሉ ሆነ። (በነገራችን ላይ […]
ባለፈው አስራ አምስት ቀን ጽሑፌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አጠር ባለ መልኩ አጠቃላይ የሆነ የቤተ ክርስቲያኒቱን የረጅም ዘመን ታሪክን ተንተርሼ አንድ መጣጥፍ ለማቅረብ ሞክሬ ነበር፡፡ አንዳንድ አንባቢዎቼ የጽሑፌን ጭብጥ ካለመረዳት ይሁን ወይም በሃይማኖት ካባ ሥር ተሸሽገው ፖለቲካዊ አጀንዳቸውን ለማራመድ ከሚፈልጉና አሊያም ስሜታዊነት ካየለበት የሃይማኖት አርበኝነት መንፈስ ተነሳስተው ነው መሰል ‹‹አንተ ከማን […]
ፓውል ኩልሆ ” The Alchemist” በሚለው መጽሀፉ እንዲህ ጻፈ ፦ ናርሲስ ተወዳዳሪ የሌለው ቆንጆ ወጣት ነበር አሉ፤ ከ ውበቱ ጋር ፍቅር ስለያዘው በእየለቱ ወደ አንድ ሀይቅ እየሄደ መልኩን በውሀው ነጸብራቅ ሲያይ ይውላል። አንድ ቀን አጎንብሶ ሲመለከት አሸንራተተውና ሀይቁ ውስጥ ገብቶ ሞተ። በማግስቱ የጫካ ንግስት ውሀ ለመጠጣት ወደ ሀይቁ ወረደች፤ ነገር ግን በፊት የምታውቀው የሀይቁ ውሀ […]
(ደጀ ሰላም፤ ጥር 8/2005፤ ጃኑዋሪ 16/2013/ PDF) በጉጉት
ሲጠበቅ የነበረውና ከመነሻውም በውጪ ተጽዕኖ ሥር የወደቀው የቅ/ሲኖዶስ ጉባኤ እንደተፈራውም ዕርቀ ሰላሙ…
በኢትዮጵያ ዘንድሮ ያካባቢና የከተማ ምክር ቤቶች ምርጫ በቅርቡ እንደሚካሄድ ተገልጿል፡፡
Deje Selam is a venue of news, views and opinions about or related to the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church. [email protected]
በፈጣን ሁኔታ እያበበ ባለው የኤርትራ የማዕድን ዘርፍ ላይ መዋዕለ ነዋይ የሚያፈስሱ ዓለምአቀፍ ኩባንያዎች የጥንቃቄ እርምጃ ካልወሰዱ በሰብዓዊ መብቶች ረ…
News, Ethiopians in America, Americana, Democracy and Women and Family
የዓለም ዜና
ሲኖዱሱን በመወከል ብፁዕ አቡነ አብርሃም የምሥራቅ ሐረርጌ ሃገረ ስብከት ጳጳስ በንባብ ባሰሙት መግለጫ ፣ ሲኖዶሱ የቀድሞውን 4 ተኛውን ፓትሪያርክ በፓትሪ
በማሊ የተሠማራው የፈረንሳይ ብረት-ለበስ ጦር አባላት በዛሬው ዕለት ወደሰሜን በመንቀሳቀስ ከእስላማውያን ታጣቂ ኅይሎች ጋር ፊት ለፊት መጋፈጣቸው እንደማ…