አማኑኤል ዘሰላም
“ESAT is tasked to produce accurate and balanced news and information” ይላል የኢሳት ኤዲቶሪያል ፖሊሲ። ኢሳትን የሚያዳምጠው ሰው ጥቂት እንደማይሆን አስባለሁ።…

ያቀረቧቸዉ ጉዳዮች ትኩረት ካላገኙ በቅርቡ በሚካሄደዉ የአካባቢ ምርጫ እንደማይሳተፉ ያመለከቱት ፓርቲዎች የተቃዉሞ ፖለቲካ ፓርቲዎችን አስመልክቶ ከመን…

Who are the best football players in Africa?

Select the best players for the African All-Star Football 2013 team. Choose a Goalkeeper, Striker, Midfielder and Defender from the best of Africa. Voting begins January 19 and ends February 10. The winnin…

ኤክስፕሬሲስን የተሰኘው የስዊድን ጋዜጣ ስለ ኤርትራው የማስታወቂያ ሚኒስቴር አሊ አብዶ ከሀገር መኮብለል ያወጣው ዘገባ ያልተረጋገጠ ነው ተባለ። ዘጋቢው …

በዓለም አቀፋዊ የፀጥታ ጉዳዮች ላይ የሚነጋገረው የሙኒክ የፀጥታ ጉባኤ ዛሬ ማምሻውን ተጀምሯል። ለ3 ቀናት የሚቆየው ይኽው ጉባኤ በማሊእና በሶሪያ እንዲሁ

አማኑኤል የማታ ኢትዮጵያ ውስጥ በተለያዩ አካባቢዎች በመንገድ ግንባታ ሥራ ተሰማርቶ የሚገኝ ወጣት ነዉ። ወጣቱ የሥራ ፍቅር እንዳለው ይናገራል።

በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ የኤርትራና የሌሎችም ጎረቤት ሀገሮች ስደተኞች ግብጽ በሚገኘው የሲናይ በረሃ የሚደርስባቸው ወንጀል እንዲቆም የኤርትራው ህዝባዊ …

 click here for pdfድንግል ማርያም ሆይይህ የመጨረሻዬ ደብዳቤ ነው፡፤አንዳንድ ወዳጆቼ አሁን እንዲህ ያለው ነገር ለድንግል ማርያም ይጻፋል? አሉኝ፡፡ እኔ ደግ

በፍቅር ለይኩንThere are two things that can bring this planet closer together: love and football.–Iran coach Afshin Ghotbiይህ ለዚህ ጽሑፌ መግቢያ ይሆነኝ ዘንድ የመረጥኩትን ኃይለ ቃል በ1998ቱ…

ድንበር የለሽ ዘጋቢዎች ትናንት ይፋ ባደረገው ዘገባው ምስራቅ አፍሪቃ ከሶሪያ ቀጥሎ የፕሬስ ነጻነት በእጅጉ የሚጣስበት አከባቢ ሆኗል። ኤርትራ ለስድስተኛ…

የአውሮፓው ኅብረት ባደረገላቸው ግብዛ መሠረት ወደ ብራሰልስ ብቅ ያሉት ከትናንት አንስቶ ፤ ከውጭ ጉዳይ ሚንስትቸውና ከሌሎችም ከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር

ለሁሉም ክፍት የሆኑትን ማህበራዊ ብዙሃን መገናኛ በኬንያ የጎሳ ፖለቲካ ለማራመድ አለአግባብ የሚጠቀሙባቸውም አሉ ። ከአሁኑ እንኳን ባለፈው ምርጫ ወቅት

በድሬዳዋ አስተዳደር የ 38 ቀበሌዎች፤ የአርሶ አደሮች ማኅበራት ፤ ከ 40 ሚሊዮን ብር በላይ በሚገመት ገንዘብ፤ እንዲሁም ነጻ የገበሬዎች ጉልበት፤ ያካባቢ ጥ

በሞዛምኒክ የቴህት ክፍለ ሀገር ያን ያህል ትኩረት የተሰጠው ቦታ አይደለም። በተለይ ማንም በሞቃታማ አየሩ በሚታወቀው ክፍለ ሀገር በፍቃደኝነት ለመኖር አ

«ከውድድሩ ወጥተናል፣ ሆኖም ሰፋ ያለ ተመክሮ አካብተናልና ፣ ከዚህ ልምድ በመነሣት የወደፊቱን ሂደት እንቀይሳለን» ። ይህን ያሉት ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡ…

ኢትዮጵያ ፀረ-ሽብር ሕጓን በጋዜጠኞች ላይ አስከፊ በሆነ መንገድ ስለምትጠቀም የጋዜጠኞች አያያዝ ደረጃዋ ቀደም ሲል ከነበረችበት በአሥር መውረዱን ዓለምአ…

«ከውድድሩ ወጥተናል፣ ሆኖም ሰፋ ያለ ተመክሮ አካብተናልና ፣ ከዚህ ልምድ በመነሣት የወደፊቱን ሂደት እንቀይሳለን» ። ይህን ያሉት ፤ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡ…

የአውሮፓው ኅብረት ለሁለት ዐበይት ፕሮጀክቶች 2 ቢሊዮን ዩውሮ መድቧል። በ 10 ዓመታት ምርምርም የተመደበው ገንዘብ ውጤት ያስገኛል ተብሎ ይጠበቃል። ሰውነ

አጃንስ ፍራንስ ፕሬስ በአስመራ የሚኖሩ ኤርትራውያን ጠቅሶ እንደዘገበው ከአመጹ በኋላ በርካታ ሰዎች ታስረዋል። የኤርትራ መንግስት ግን ለክሱ የአጸፋ መል…

click here for pdf በኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ታላላቅ ሥራ ሠርተው ነገር ግን እጅግም ሳይታወቁ ያለፉ አባቶችና እናቶች አሉ፡፡ ዛሬ ላለንበት መሠረት

የማሊ አማፂያንን ለሚወጋዉ ጦርና በጦርነቱ ለምትወድመዉ ማሊ ዳግም ግንባታ ገንዘብ ለማዋጣት ዛሬ አዲስ አበባ የተሰየመዉ ዓለም አቀፍ ጉባኤ ከአራት መቶ ሐ

እየሩሳሌም አርአያ
ዛሬ በመቀሌ ለአባላትና አልፎም ለህዝቡ በተበተነ የትግርኛ ፅሁፍ እነ ስዩም መስፍን፣ አባይ ፀሐዬ፣ ፀጋዬ በርሔ ከነባለቤታቸው እንዲ

ፕሮፌሰር ዓለማየሁ ገብረማርያም (ትርጉም ከነጻነት ለሃገሬ)
በአቦሸማኔዎች ምድር የጉማሬዎች (አባ ዝምታዎች) ዓለም
በአዲስ ዓት መግቢያ ጦማሬ ላይ 2013ን “

ከሰሀረ በስተደቡብ በሚገኙ ሀገሮች ከእርግዝና ጋ በተገናኘ የጤና እክል በእያንዳንዷ ቀን 452 ሴቶች ህይወት ያልፋል። በሰዓት ደግሞ 18 ሴቶች። እሁድ ዕለት የ

በአዲሱ የጎርጎሮሳውያኑ 2013 አ.ም መግቢያ ላይ እንደተሰማው ደግሞ የጀርመን ህዝብ ቁጥር እጎአ በ2012 አ.ም ጨምሯል ። የሃገሪቱ የስታትስቲክስ ፅህፈት ቤት እን…

ኤፍሬም እሸቴ
ከዚህ በፊት አንዲት ተውሼ ለራሴ ያሻሻልኳትን ግጥም ነግሬያችሁ ነበር። የግጥሟ ባለቤት የአብዬ መንግሥቱ ለማ አባት የኔታ ለማ ኃይሉ ወልደ

 click here for pdfይህ የጡመራ መድረክ አገልግሎቱን ከጀመረ በቅርቡ ሦስተኛ ዓመቱን ያከብራል፡፡ በዚህ የሦስት ዓመት ጉዞ ውስጥ ከገጠሙት ችግሮች አንዱ የብሎ

የኢሀአደግ አራት ድርጅቶች እኩል ናቸው ተብለው የሚታሰቡ እንደመሆኑ መጠን አራቱም ድርጅቶች በከፍተኛው የመንግስት አካል ቦታ እንዲያገኙ እየተደረገ ነ

አንዲት የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪ በተማሪዎች አገልግሎት ዲን ተደፈረች ስለተባለበት ወንጀል ለዶይቸ ቬለ መረጃ የሰጡት የዩኒቨርሲቲው ሰራተኛ አቶ ደማስ …

አቶ በቀለ ገርባ፣ አቶ ኦልባና ሌሊሣና ሌሎችም ሰባት ሰዎች እንዲፈቱ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ጫና እንዲያሣድር በመጠየቅ የኦሮሞ ብሔር አባላት የሆኑ

ሉሉ ከበደ (ጋዜጠኛና ደራሲ)
ውድ አንባቢያን “ዘራፊ ሚሊየነሮች” ለሚለው ጽሁፍ ካደረሳችሁኝ መልሶች አጠር ያለውን አንዱን እንመልከትና ወደሚቀጥለው ጉዳ…

ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ
ኮማንደር አሰፋ ሰይፉ፣ ለእጅግ ረጅም ዘመናት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይና ውስጥ ስላለው የሰላም መደፍረስና ጠንቁ