በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ
በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት ተነሳ (UPDATE) #Ethiopia #Amharaprotests #Gonder #Miniliksalsawi #Gonderprotests
በጎንደር እሁድ ሰልፍ ይኖራል ብአዴን ሰልፉን ለማስተጓጎል አድማ በታኝ ፖሊስ መድቧል
Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) በጎንደር ከተማ ከትላንትና ምሽት ጀምሮ ሕወሓት ያሰማራቸውና ጨለማን ተገን ኣድርገው ወጣቶችን ሊያፍኑ ሲሞክሩ የነበሩ የደህንነት ሃይሎች የኣፈና ድርጊታቸውን ዛሬም በቀን በቀጠሉበት ሰኣት ላይ በተፈጠረ ኣለመግባባት በጎንደር ወጣቶችና በሕወሓት ወታደሮች መካከል ግጭት መከሰቱና የተኩስ ድምጾች መሰማታቸውን በኣከባቢው የሚገኙ ምንጮች ተናግረዋል።
የእሁዱን ሰልፍ ያስተባብራሉ ለኮሎኔል ደመቀ የፍርድ ቤት ቀጠሩ በፍርድ ቤት የሚገኙ ደጋፊዎችን እያስተባበሩ ይሰበስባሉ የተባሉ ወጣቶችን ለማፈስ የተሰማራውን ሃይል የጎንደር ወጣቶች እንዳስደነበሩት ቀበሌ 18 ኣከባቢ የሚገኙ ሁኔታውን የሚከታተሉ ወገኖች ተናግረዋል። ወያኔ የፊታን እሁድ ይደረጋል የተባለው ሰልፍ እንዳስፈራውና እንዲራዘም በውስጥ እየተማጸነ እንደሚገኝ ምንጮች ጠቁመዋል።
በጎንደር እሁድ ሰልፍ ይኖራል
ብአዴን ሰልፉን ለማስተጓጎል አድማ በታኝ ፖሊስ መድቧል
እሁድ ሀምሌ 24 ቀን 2008 ዓ.ም. በጎንደር የሚካሄደውን የተቃውሞ ሰልፍ በተመለከተ በብአዴን አመራሮችና በሕዝብ ሽማግሌዎች መካከል እስካሁን ስምምነት አልተደረሰም። ገዥው ቡድን ችማግሌዎችን ለየብቻ እየወሰደ በማስፈራራት እና በማባበል ሰልፉን እንዲሰርዙ ከፍተኛ ጥረት በማድረግ ላይ ነው። ሆኖም ከከፍተኛ ባለሥልጣናት ጋር በነበረው ስብሰባ ሰልፉ እንደማይቀር ከሕዝብ የተውጣጡ ተሳታፊዎች እንቅጩን ተናግረዋል።
ይህን ተከትሎ ለኣማራ ክልል አድማ በታኝ ፖሊስ ወደ ሰልፉ የሚወጡ ሰዎች ላይ እርምጃ እንዲወስድ ብሎም ወደ መስቀል አደባባይ መሔጃ መንገዶች እንዲዘጉ እንዲያደርግ ከብአዴን ጽ/ቤት ደብዳቤ መላኩን ለማወቅ ተችሏል። የአማራ ልዩ ኃይል ፓሊሶችም ልዩ ዝግጅት እንዲያደርጉ ተነግሯቸዋል።
ይህን ተከትሎ በሰልፉ ለሚሳተፉ አንዳንድ ግለሰቦች “ሰልፉ ቦታ ትሄዳላችሁ?” ስንል ላቀረብንላቸው ጥያቄ “መትረየስ ቢጠመድም አንቀር!” ሲሉ በእርግጠኝነት ተናግረዋል።

ኣትዋሽ እዛው ነን ምንም የለም ግን ምንድነው ምትበላው ውሸት ኣይደክምህም
In the moment of crisis ,the wise build bring,the and the fool build dum .
Hati should correct ur English bring &bridge. …atnterara! !
Hatish I see English is not your cup of tea….I advise you invest some time learning a proper English.
tigrewoch tenchchu sefiw hizb yashenfal weyane ymotal
kelebet ante agases weyane
Go to mekele
Tigre is cancer !
way gud!
Abessa neh Anbessa sefiw hizb yetu yihon?
Abebe beso bela. antes yet new mitilakew? nonsense.
ምኒሊክሳሳዊ አንተ ሰልፉ ላይ ትመጣለህ? እውነቴን ነው አንተ ሰልፉ ላይ ከመጣህ ኢሀዴግን ለምኘም ተምፅኘም ስልጣኑ እንዲሰጥህ አደርጋለው አለበለዝያ ግን ሰዎች ብቻ ሰልፍ እንዲወጡልህ የምትፈልግ ከሆነ ድሮም ቅዠታም ነህ እየቃዠህ ትኖራለህ።
ወሬ ብቻ
Hey man?do not be selfish!tigre not selfish.becouse my wife is tigre.and it is Tplf is cancer.how come you make all people the same.those tigres who are destroing our people are the cancer.plus shabiya is a cancer too.he is one of the cancer original enemy of ethiopia.shabiya and tplf no difference they are both cancer.
በጎንደር ብአዴን እና ሕዝቡ ምንም አይነት ግንኝነት ያልነበራቸውና ወደፊትም ብአዴን አማራን የሚወክል ሳይሆን ወያኔን ብቻ ነው! አማራን ለቀቅ ወያኔን ጠበቅ ያድረግ እንጅ ብአዴን አማራን ከወያኔ አለቆቹ ጋር ተባብሮ ስንቱን የአማራ ልጅ አሳረደ፣አስገደለ፡፡
አንድም ብአዴን ከአማራው ጎን መቆሙን የሚያሳይ ምልክት ታይቶም ተሰምቶም አይታወቅም እና ለምን ስብሰባ ተቀመጠ
አይሆንም ተው በሉት ብአዴን!
ሳንጃው
አንተ ሚስቴ ትግሬ ነች ያልከው ሰውዬ ሙሃሙድ አህመድን ያየ በትግሬ አይጫወትም። ዋ!!! አንድ ቀን ገንዘብ ካለህ ገንዘብህንና ቆለጥህን ጨምራ ነው ይዛ የምትሄድልህ። የሚቀጥለው ደሞ ቴዲ አፍሮ ነው። ነገርኩህ ከሰማሀኝ።
@sema wendeme, men kolate bicha,chgarnm necheta emes asemaselaw tasekrwalche.
ጎንደር ሰላማዊ ሰልፉ እሁድ ሐምሌ 24 ይካሄዳል።እንዲያውም የሚላኩት ወታደሮች ሰልፉን ለመደገፍ በተዘዋዋሪ የየራሳቸውን ድጋፍ እንደሚያደርጉ የሚጠበቅ ነው።ከዚህ በሁዋላ ኢህአዴግ ቁርጡን ያውቃል።ሌሎች የአማራ ዞኖችም ከእንቅልፋቸው መንቃታቸውን ያሳያሉ ተብሎ ይጠበቃል።ወልቃይት ጠገዴ የሰሜን ጎንደር ብቻ ሳይሆን የአማራው ህዝብ ጥያቄ መሆኑን ማሳየት ግድ የሚልበት ወቅት ላይ እንዳለን መታወቅ አለበት።ድል….ነፃነት….አንድነት….ሰላም…በእጃችን እየሆነ ነው።ለማይቀረው ድል ወደፊት።