ሰበር ዜና፤ የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል

  • የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል
  • ተቃውሞው ህዝቡ በራሱ አነሳሽነት የሚያካሄደው እንጅ በማንም ውጭ በሚገኝ ቡድን የሚመራ አንዳልሆነ ታውቋል
  • አንዳንድ በስም እንጅ በተግባር የሌሉ ተስፈኛ ቡድኖች ከዚህ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ለመቀላወጥና እነሱም እንዳሉበት አድርገው ለማወናበድ ሙከራ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል

የጎንደር ከተማ በሰላማዊ ሰልፈኞች ተጥለቅልቃለች ሕዝቡ ወደ መስቀል ኣደባባይ መጓዙን ይዟል ። የሕወሓት ወታደሮችና ፖሊሶች በግርምት ኣፍጥጠው እያዩ መንገድ እየዘጉ ሰልፈኛውን ለመቁረጥ ጥረት እያደረጉ ነው። ፤በፍርሃት እንዳይወጣ እያደረጉት ያለው ሕዝብ በልበሙሉነት ኣደባባዩ በሚሊዮኖች እየሞላ ነው፤የኢንተርኔት ኣገልግሎት ኣይሰራም።

የወልቃይት ጉዳይ የኣማራና የኣማራነት ማረጋገጫ እንደሆነ በተግባር እየታየ ነው። አትነሳም ወይ አትነሳም ወይ ይሄ ባንዲራ ያንተ አይደለም ወይ በሚለው ከፍተኛ ጩሀት ያሰማል የክልሉ ፓሊስ ከህዝብ ጋር ሙሉ ለሙሉ ተቀላቀለ አንድነት ሀይል ነው ህዝብ ሀይል ነው።ሁለም አቅጣጫ በተለይም በፒያሣ አካባቢ እጅግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የሠልፋ ታዳሚ በመፈክሮችና በቀሥቃሽ ሙዚቃዎች ታጅቦ ወደ መሥቀል አደባባይ እየተመመ እንደሚገኝ የሠልፋ ተሣታፊ ከሥፍራው ነግሮኛል። ከኦሮሞ ሕዝብ ጎን መቆሙን አማራው በተግባር በሚሊዮኖች ድምጹ ኣረጋግጧል። በሕዝብ ዘንድ ጥላቻና ዘረኝነት እንዳሌለ የጎንደሩ ሰልፍ ለገዢዎች ኣሳይቷል። በጎንደሩ ሰልፍ የህዝብ ችግር ወያኔዎች እንደሆኑ እንጂ በሕዝብ መካከል ችግር እንደሌለና ኢትዮጵያዊነት እንዳስተሳሰረ በተግባር ከመመስከሩም በላይ የወያኔን ባንድራ ተቀባይነት እንዳሌለው ታይቷል።

የአማራ ክልል ልዩ ኃይል ከሥፍራው እንደሌሉ እና አጋዚ ግን ከትናንት ጀምሮ ቢኖርም ህዝቡ ፍጹም ጨዋነት በተሞላበት ሰላማዊ መንገድ የሰልፉን ግብ ለማሳካት እርብርብ ላይ መሆናቸውን ለማወቅ ችያለሁ። http://mereja.com/album/1092

ሰልፋን እየመሩት የሚገኙት የኃይማኖት አባቶች የክርስትያኑና የሙስሊሙ ሲሆኑ ምንም ያልተለጠፈበትን ንጹሁን የኢትዬጽያ ሰንደቅ ዓላማ እየተውለበለበ ይገኛል፡፡ በዚህ ሰዓት አንድም ፌደራል አይታይም፡፡ አሁን የሚሰማኝ ስሜት ልክ አባቶቻችን ጣልያንን ሲያሸንፉ፤ ልክ እንደ አድዋ ድል በማለት ደስታውን ገልፆልኛል፡፡ በቦታው ኮረኔል ደመቀ የላከው መልክት ሊነበብ እንደሆነም ገልፆልኛል፡፡ በአደራ የሰጠናችሁን ልጃችን ኮለኔል ደመቀ ዘውዱን መልሱልን! በግፍ የታሰሩ የወልቃይት የአማራ ማንነት ጥያቄ አስተባባሪ ኮሚቴ አባላት በአስቸኳይ ይፈቱ! የሚሉና ሌሎችም የሕዝቡን ብሶትና ምሬት የሚገልጹ መፈክሮች ከፍ ባለ ድምጽና እጅግ በሞቀ ስሜት በመሰማት ላይ ናቸው።

34 Comments on “ሰበር ዜና፤ የጎንደር ህዝብ ቃሉን ጠብቆ አደባባይ ወጥቷል”

  1. የወያኔ የቀብር ስርእት ተጀመረ! ጉድጏዱን ጥልቅ አርገን እንቆፍር!
    ወያኔዎች ቤተሰቦቻቸውን ከሀገር እያወጡ ነው!
    ወንዳታ ጎንደር!

  2. This mass exodus has a strong message to > ABAY WOLDU,ABAY TEHAYE,SEBHAT NEGA,SAMORA YONUS,GETACHEW ASEFAand other criminals great AMHARAS are awaken where you can’t resist to fight any more besides,you historically you know who AMHARAS are.

  3. Am happy it will continue all over the country with courage and together .Down down Woyane (TPLF) no more suffer. I am Oromoo ,’Tigraye ,Amhara ,Somalie,Gambella ,Debub together Hareri,Afar, Benishangul. No more TPLF.

  4. Nothing, no power on earth will stop this highly tolerant people, enough is enough … chants the might Amharas.
    the tplf woyane tigres and their slaves shall stand trial before the great people of Amhara and Ethiopia.
    Long live Amhara , long live Ethiopia ! down with the tplf woyane tigres !
    those woyane tigre s in our subcity who have been beating drum like a hell out of chauvinism are not cowere under their beds. Th tigre woyane tplfs have to be punished or disciplined once and for all so that they learn to live respectfully with the rest of Ethiopians. They have to be punished bloody hard so that they learn to respect the Amharas and the oromos and other ethnic groups of the country.

  5. Nothing, no power on earth will stop this highly tolerant people, enough is enough … chants the might Amharas.
    the tplf woyane tigres and their slaves shall stand trial before the great people of Amhara and Ethiopia.
    Long live Amhara , long live Ethiopia ! down with the tplf woyane tigres !
    those woyane tigre s in our subcity who have been beating drum like a hell out of chauvinism are now cowere under their beds. Th tigre woyane tplfs have to be punished or disciplined once and for all so that they learn to live respectfully with the rest of Ethiopians. They have to be punished bloody hard so that they learn to respect the Amharas and the oromos and other ethnic groups of the country.

    [Reply]

  6. Nothing, no power on earth will stop this highly tolerant people, enough is enough … chants the might Amharas.
    the tplf woyane tigres and their slaves shall stand trial before the great people of Amhara and Ethiopia.
    Long live Amhara , long live Ethiopia ! down with the tplf woyane tigres !
    those woyane tigre s in our subcity who have been beating drum like a hell out of chauvinism are now cowered under their beds. Th tigre woyane tplfs have to be punished or disciplined once and for all so that they learn to live respectfully with the rest of Ethiopians. They have to be punished bloody hard so that they learn to respect the Amharas and the oromos and other ethnic groups of the country.

  7. This is the moment what I was waiting for to see.Gonder you showed your HEROISM once again you are untouchable lions of Lions I’m so proud to be EThiopian.( Assa gorgary zendo yaw tale) teach woyane your true Ethiopianism!!!

  8. Emmama Gonder!merinetun tizeshal lik en kasa bilo feres tateqi bilo simi,arbi arbi yisheberal eyerusalemi!.

  9. “…..አንዳንድ በስም እንጅ በተግባር የሌሉ ተስፈኛ ቡድኖች ከዚህ ህዝባዊ እንቅስቃሴ ለመቀላወጥና እነሱም እንዳሉበት አድርገው ለማወናበድ ሙከራ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል….” ይህች ርዕስ ተመችታኛለች። በሻቢያ የሚዘወረው ግንቦት ሰባት የትጥቅ ትግል ጀመርኩ እያለ በኢትዮጵያውያን ላይ ማላገጥ ከጀመረ ይኽው 9 ዓመት ያለፈው ቢሆንም እስከ አሁን ድረስ አንድ ቀበሌ ወይንም መንደር ከወያኔ ነጻ አላደረገም፣ ሊያደርግም ባህርዩም ሻቢያም አይፈቅድለትም። የጎንደር ክፍለ ሐገር ህዝብ ከአብራኩ በወጡ ልጆቹ መሬቱ ላይ ሆኖ የሚያደርገርውን ትግል ሰርቆ በመውሰድ ለግንቦት ሰባት ለመሸለም የሚደረገው ዳርዳርታ እጅግ አሳፋሪና የወረደ ድርጊት ነው። እንዴት ጎንደሬን ከሻቢያ ጋር በማበር ስሙ ይነሳል? የሻቢያ ተላላኪዎች እራሳቸው ወያኔዎች ናቸው እንጅ። ግንቦት ሰባትም አስመራ ውስጥ ሆቴል ውስጥ ተቀምጦ በሻቢያ የሚቀለብ የአጭበርባሪዎች ስብስብ ነው። የጎንደር ሕዝብ ተቃውሞ ምሬትና መከራ መቀበል የመረረው ሕዝብ የሚያደርገው ተጋድሎ እንጂ ከማንም የባዕድ አገር ጋር ግንኙነት የሌለው አገር በቀል እንቅስቃሴ ነው።

  10. I am proud with people of Gonder.The Liberation struggle to ward freedom in Oromia and Gonder speed up the burial of murderous regime of Woyane. The struggle should be Coordinated. Gonder and oromiya youth should be contacted through social media net work.

  11. We have to protest in Addis abeba too. the protest in Addis should be started soon. If the protest in Addis begins soon, believe me woyanes will go to the final grave with in a week. Unity is power. What ever weapons you have, if the people are standing together, people always win.

  12. History reputed himself where it was made for the unity of Ethiopia.we shall not surrendered. segregation, narrow nationalism,egoism was made by Tigerians for 30 years. this backwardness must be removed from the shoulder of Ethiopians for once at most.one UNITED ETHIOPIAN for all Ethiopians Nations and national for ever and ever.

  13. ወያኔ የሚያከብረው የሚመካበትን መሳሪያ ሲይብቻ መሆኑን አየነው በመሆኑም በሚገባው ቋንቋ ልናነግረው እንዘጋጅ

  14. Gudamu zereña tgrie woyanie be tgriewoch lay zereñnet yakahidalu blo badis shiber bzu poletikeñochn, yekinet sewechn. gaziexeñochn, mhuranochn, wezete eyashebere new.
    Etiyopiyawiyan (woyanien saycemr) hg feri ena akbari nen.
    Bzu ye tgrie woyanie ye zereñanet selebawech sayqer be alemaqef hg woyanie yasyizenal blew fertew yetefexebachen bedel kemenager taqbewal.
    Ajeyib new negeru.
    Jb axntun siqorexmew semto guadeñaw, ” ante mndnnew qercem mil”, blo tebeyun bixeyqew, “tew zm bel tascerseñaleh yenien eger eyebela new”, alew tebeyu mibal cewata new beña ager eyehone yalew.
    Mejemeriya ye u.s.a ana uk flagot ende hg huno enji alemaqef hg mibal neger yelem.
    Binorma nuro yihn hulu gfna bedel tgrie woyanie zereñanet sifexmbn zm teblo baltaye.
    Slalcohnna ferenjochun (u.s.a, uk) slalnegern new endaybal cuhachuh, tenagrachuhal. Altenagerachuhm endie?
    Mnm hg belielebet mefrat yelebnm.
    Ale kalachuh tgrie woyanien befexemebn zereña yezer maxfat wenjel besqlat qexto yasayen. Zereñaw aregawi berhienna meselochun be welqait amaroch befexemut zer maxfat besqlat yqxaln.

  15. Amare people stand together fihgt wayna TPLF. This movement to go freedom and United ather ethiopian .to keep ethiopia unit

  16. Ye Tigre dihreges serategnoch wedet gebu? kesera tebarerude?
    lekas mishit now tegntewal keahunbehuala mechem linegagasil yasferachewal

  17. yasdesetegn linegagalet yale sew sim enquan lemetsaf doesn’t have the guts and what is funny is he thinks as if he is kibebew geda. very funny

  18. Be iwnetu koraaw be inante be safiw ye amara hizbi indih now andinet jegninetim yih now.be werkama kalam werkama tarik asmazgibachuhal.ye oromo ye amara ina ye leloch chikun hizbochin telat asafirachuhal.bertu kirbi gize ye weyane ye kabir sina sirat lay ye nestanet ina ye andinet chibo lokkisen inchefiralen.ikekam weyane ke mandaji mofer yikortal ye mannin lij yikonatital ?

  19. Yes, we can. We can dismantle and destroy TPLF Woyane and implement real democratic governance and the rule of law in Ethiopia our country.

  20. ኢትዮጵያና የተባበሩት ልጆቿ የትንሣኤያችን ቀን እጅግ የተቃረበ መሆኑን ይህ አስደሳች ቦግ ብሎ የተቀጣጠለ የድል ችቦ ምሥክር እና ለመላው የተበደለው ወገናችን የሞራል ማነቃቂያ ነው!!

    ለትግሬ ወሮበሎች/አደገኛ ቦዘኔዎች ግን የመጨረሻ ጉድጓድ መወርወሪያ እና መቀበሪያ ነው !!

    እግዚአብሔር ይመስገን !!

    ወገኖቼ ምስጋናዬ ወሰን የለውም !!

    በርቱ!!

    የመረረ ሐገር አቀፍ ሥርነቀል ትግል እስከ ድል ውጤታችን ድረስ ይቀጥላል !!

    እናት ሃገራችን ኢትዮጵያ በእግዚአብሔር እርዳታ እና በተባበሩት ልጆቿ ዘለአለማዊ ድሏን ትጎናፀፋለች !!
    አሜን !!!!

  21. የኢትዮጵያ አምላክ ግባተመሬታቸውን ያፋጥነው ዘንድ ፈጣሪያችንን እንለምናለን !!
    እነሱ ነቀዞች ናቸው
    ኢትዮጵያዊ በሙሉ በነሱ ላይ መነሳት አለበት

  22. ቀጣዩ ትግባር ምን መሆን አለበት።
    ጥያቂያችን በጥቂት ቀናት እንዲመለሱ ማድረግ። ያለበለዚያ ትግሉን እንደ አረብ ስፕሪንግ ያለማቋረጥ መቀጠል ይህም የተዝረከረከው ወያኔ እንዳየንሰራራ ይረዳል። ወያኔ በአሁኑ ወቅት በዲፕሎማሲ በውስጥ ፖለቲካው በውጭ ምንዛሪ መራቆት ከቡችሎቹ ጋር በመናከስና በጥርጣሬ አይን መተያየቱ እየጎላ በመምጣቱ ይህን አጋጣሚ መጠቀም መቻል ጠቃሚ ነው። በዘርና በጎሳ ህዝብን ለያይቶ መግዛት ያከተመለት ፖለቲካ መሆኑን የኦሮሞ የአማራ የጋራ ትግል ጥሩ ምሳሌ ነው።
    ትግሉ ይቀጥል መሪ ድርጅት ከህዝቡ ትግል በሀገር ውስጥ በግንባር ይመሰረታል። ምንጊዜም የህዝብ ትግል ያቸንፋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *

*