በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።

በኦሮሚያ ክልል ተቃውሞው ተቀጣጥሎ ቀጥሏል።
#Ethiopia #OromoProtests #Oromo #EPRDF #MinilikSalsawi
Minilik Salsawi – mereja.com በኦሮሚያ ክልል አርሲ ፣ሃረርጌ ፣ቦረና እና በኣከባቢው ወረዳዎችና ከተሞች በዛሬው እለት ከፍተኛ ተቃውሞ ሲካሄድ ውሏል።በቦረና ዞን ሚዮ ወረዳ ሂዲ ሎላ ከተማ በኣርሲ ሮቤ ገርጄዳ በሃረርጌ ደደር ከተማ ፣ጉራዋ ወረዳ ተቃውሞ የተካሄደ ሲሆን ከሮቤ ወደ በቆጂና ኣሳሳ የሚወስደው መንገድ ተዘግቷል።
በዚህ ተቃውሞ ላይ የኣግዓዚ ሰራዊት ከሕዝብ ጋር መጋጨቱ ታውቋል፤ ከዚሁ ከተያያዘ መረጃ ሪሃና ኣህመድ የተባለች የኮምቦልቻ ኮሌጅ ኣንደኛ ኣመት ተማሪ በኣግዓዚ ወታደሮች በጉራዋ ከተማ ተገድላለች። #ምንሊክሳልሳዊ
ወያኔ ደማችን ከምትመጥ መስወዕት ከፍለን ወደጉድጉዋድዋ እንመልሣታለን።
አይጉድ ላሜ በረትሽን ሳትመሪ የሠዉ መንጋ ልትመሪ? አጥለ ለሞቷ ምንልበላችሁ መስሚያ የላችሂ
ትግሉ ይቀጥላል….
ሞት ለወያኔ
mot le weyane
mot le shabya ,,ena Qitregnochu G7
mot le ONLF;; and OLF TEGENTAY !
LONG LIVE ethiopia .
please pray for Ethiopia f
ትግላችሁ ለኢትዮዽያ ትንሳኤ ከሆነ የኢትዮዽያን አንድነት አርማ አንሱ። በኢትዮዽያ ሰንደቅ ስር ተደራጁ።ጠላትን ጠለን በኦሮሞ ኢትዮዽያዊነት ላይ ለመደራደር ከሆነ አሁንም ትግላችሁ ከበሰበሰውና ከሻገተው ሁዋላ ቀር አስተሳሰባችሁ ጋር ገደል ግቡ።
inquliclicew ye negabih woyim yenegabish nesh you have to be yourself first tegbaban