አጋጣሚውን መጠቀም ብልህነትና ማስተዋል ነው ! ከአዲስ አበባ ወጣቶች የተላከ መልእክት

አሁን የደረስንበት ሰዓት በኢትዮጵያ ህዝብ ውስጥ ያለውን እውነተኛ ስሜት ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ነው ህዝባዊ እንቢተኝነቱ ከጫፍ ጫፍ በሚባል መልኩ እየተቀጣጠለ ይገኛል። በውስጥም በውጭ ይህንን እንቅስቃሴ ለድል ለማብቃት ትግሉን የጋራ ማድረግና በጥበብ መምራት ግድ ይላል። ከአፋኞቻችን ውልደት ጀምሮ በብሔር በክልል በፖለቲካዊ ቡድን እየተቧደንን በሰላማዊ መንገድም ሆነ በአመጽ በተናጠልና ህዝቡን ባላማከለበት መንገድ ስናካሂደው ቆይተናል ውጤቱ ግን ዋናዎቻችንን መገበርና የአፋኙን ሥርዓት እድሜ ማራዘም ነው።
“የብዙ ኪሎ ሜትር ጉዞ በአንድ እርምጃ ይጀመራል” ጉዞውን ለማስካት ደግሞ የጉዞ አቅጣጫውን መያዝ ግድ ይላል። ነፃነታችንን ለማስመለስና ትግሉን ውጤታማ ለማድረግ በአስቸኳይ ታዋቂ ፖለቲከኞችን ምሁራንን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቾችን የሚዲያ ሰዎችን በህብረተሰቡ ተደማጭ የሆኑ ታዋቂ ሰዎችን ያካተተ ቡድን ተመስርቶ ትግሉ ሊመራ ግድ ይላል መከፋፈል ይቁም የአብዛኛው የትግል እንንቅስቃሴ ነፃነታችንን ዲሞክራሲያዊና ሰብአዊ መብቶቻችንን ማስከበርና ተከባብረን በሰላም የምንኖርባት ሉዓላዊነቷ የተከበረ ሀገር እንድትኖረን ነው።
የአባቶቻችንን ክብር እንዉረስ ተዋርደናልና ክብራችንን እናስመልስ ! ሀገር እያለን ባይተዋር ሆነናልና እንተባበር ! ይህንን ከጫፍ ጫፍ ያለ ህዝባዊ እንቢተኝነት ተባብረንና ተከባብረን እንምራው ልዩነቶች ካሉ ከድል በኋላ በሰለጠነ መንገድ በአግባብ በጠረንጴዛ ዙሪያ ተወያይተን እንፍታ እርስ በእርስ ተጋጭተን ሀገራችንን አደጋ ላይ እንዳንጥል በማስተዋል እንራመድ።
ከአዲስ አበባ ወጣቶች የተላከ መልእክት
legna melikt kemelak
rasih atinesam ??
What is new?
Yeweqtu axqi yetgl slt:
1. tgrie woyanien beyetm mawdem, habtun mewresna letglu mawal.
2. Be zer mederajet ye tgrie woyanie ye 42 amet zereña sreat gd adrgotalna wastna yalew woyanien machenefiya menged new.
3. Welqait-xegedie-xelemt le tgrie woyanie megenxel gb mexeqemiya ayhonm.
Ye xere woyaniew tglachn wanaw mahkel mehon alebet.
Snqna txq ke tgrie woyanie sefariwoch ale.
Welqait-xegedie-xelemt yegonder akal newna dañnetu be gonder new.
Yihn dl maregagex ye tgrie woyanien mawdem new.
4. Be woyanie yegf seleba lehonut bemecoh masaweq, ena yetgrie woyanien nbret mekas aleben.
5.”Yezereñnet selebawech ykasu, axfiwoch lefrd yqrebu”, silu zereña woyaniewoch tedmxewal.
Yih ye 36 ametun ye tgrie woyanien zereña gf seleba yehonutn yakatete luhulu ekual mehon alebet.
Gfun lemasweged metagel snjemr zereñochu tgrie woyaniewoch beyalebet ‘zereña’ eyalun mencacat jemrewal.
Yih slamemachew yfafam. Nexa mewca new.
Gbachn:
ekulnet, demokrasi, andnet ena xere-zereñnet new.
ሞት አንዴ ነዉ::ያለ መስዋእትነት ድል የለም:: በየአካባቢህ የኢትዮጵያ ህዝብ ራስህን በቡድን አዘጋጅ:: ትግሉ ተቀጣጣይ እና ቀጣይ ነዉ:: ድል የህዝብ ነዉ የወያኔ አገዛዝ በቃ!!! 25 ዓመት ተራብን:ተጠማን:ተሰደድን ታረድን:ተፈናቀልን:ሞትን….ወዘተ:: ምን ያልሆነው አለ??? ግዜው አሁን ነው:: ተነሳ!!! ወያኔዎች የሚገቡበት የላቸዉም:: የሚተማመኑበት የትግራይ ህዝብ እንኩዋን አያስጠጋቸዉም:: ድራሻቸዉን ያጠፋል:: ላለፉት 25 ዓመታት ከተቀረዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ለመለየት በተደረገዉ ጥረት ህዝቡ ደስተኛ አይደለም:: ታፍኖ ተይዞ መተንፈሻ አጥቶ ነዉ የሚገኘዉ:: ወደፊት…ወደፊት…ወደፊት…ወደፊት::አንድነት ኃይል ነዉ!!!
እሺ ፖስተኛው ትናንት ኣንድ ደብዳቤ ዛሬ ከኣዲስ ኣበባ ሌላ ደብዳቤ ነገ ደሞ የማንን ደብዳቤ እራስህ ፅፈህ ልታደርስ ነው እራስህ ስለ ምትፅፈው ያው ቀድመህ ብትነግረን ችግር የለውም
Yimer Aklilu says:
July 30, 2016 at 7:48 pm
ንጉሡ ሞቱማ says:
July 30, 2016 at 7:24 pm
የመጨረሻው ሰዓት የዳግም አድዎ ዘመቻ ጥሪ ፣ ቁጥር 20 አሰቸኳይ አዋጅ ( Very Urgent last Call for all oposition party’s to come up under one umberrela of great Adowa freedom movement to save Ethiopia first!!!) አገር አድን አዋጅ የመረጃ ትእዛዝ በኢሳት ሬድዮ ይተላለፈል። ኢሳትን፣ ግንቦት 7 ፣ የአቶ ኦባንግን ድርጅት ተሳዎቻችን ናቸው እርዱ!ለሁሉም ድርጅቶች እና ኢትዮጵያዊ በሙሉ ኢትዮጵያን የማዳን ጥሪ ቀርቦልሀል ይህ ግዜ በራስህ እና ለሆድህ ተገዝተህ ከለፈህ ነገ ኢትዮጵያ ተመኝተህ የማተገኛት የወላድ መካን ብላው ከዱኝ ብላ በተራዎ ነገ እመነኝ አንተን ትክድሀለች!!! ከአሁን በሃላ አስመስሎ መኖር በኢትዮጵያ ምድር ላይ ያበቃል ምርጫው ያንተ ነው እውነት ወይም ውሽት? ውሸት ካልክ በኢትዮጵያ ምድር ላይ እስከ ዛሬ የሞቱሏት በቋንቋ አማራ፣አሮሞ፣ደቡብ፣ሱማሌ፣አፋር፣ ጋምቤላ የሆኑት ደም ከፍትታ ከፈትህ ቆሟለች። አዎጅ፣ አዋጅ ፣ አዋጅ ከኢትዮጵያዊ ነኝ ስትል በትርጉሙ ከእግዚአብሔር የወርቅ ስጦታ መጠሪያ ተብለህ የምትጠራ፣ አረንጓዴ፣ ብጫ፣ቀይ ቀስተ ደመና መለያህ፣ የጋኔኖች ኮከብ የሌለው በአንድነት የምትጠራ፣ ከአለም በፈት ክርስትናን ተቀብለህ የወንድሞችህን የምትኮራበትን መስሊም እምነት አሰጠልለህ ዛሬ ለአለም የበረከትክ በአንድነት ተነስ።
ወልቃይት ጎንደሬው፣ ጎጃም በላይ ዘለቀ፣ ወሎ እራስ ሚካኤል፣ ኦሮሚያ የስንቱ ደም የእነ አብዲሳ አጋ፣ ባልቻ አባነፍሶ፣ደቡቡ፣ሱማሌው፣ ጋምቤላው። የኢሐዲግ ጋኔኖቹ ካድሬዎች ቢያዘናጉህም ግን ዛሬ ኢትዮጵያዊ ደምህ እርስ በእረስ እንድትነሳ ያዘሀል። መቼ? ዛሬ! ባለህበት ባላህ መሳሪያ ተስለፈ በየአቅጣጫው ኢሐዲጎችን አባረህ አውጣ፣ የረሀብተኛ መሬትህን የተቀራመቱትን ውዳቂዎች ቻይና፣ ህንዶችን ወዘተ ጠራርገህ አውጣ። ተስማምተህ የገብዛ አለቃ ሹም፣ ምረጥ ልክ እንደ ኮለኔል ደመቀ ምሳሌ ወልቃይት የጎንደር አማራ ኢትዮጵያዊ። ጠራርገህ አውጣ ፓሊሶች ከህዝብ ጋር ተባበሩ የመጣውን ፌደራል ከህዝቡ ጋር መክት፣ ትእዛዝ አስመጭዎችን ቀድመህ ቅለበቸው። ማንኛውም ትእዛዝ በኢሳት ሬድዬ ህዝቡ ምን ማድረግ ያለበትን ከሽግግር በፈት እና በኋላ በውዱ አቶ ኦባንግ ሜቶ በኩል ይተላለፈል። በዛሬው እለት ተገፈው ደም የተሸከሙት 10 ባለስልጣናት እና 7 ከጀርባው ሆነው ኢትዮጵያዊውን የሚያሰሙት ላይ ለመንግሥቱ ባለሁለት መልክ ስላዪቻችን፣ ጠባቂዎች እርምጃ እንዲወስዱ እና አዲሱን አመት በድል ለማክበር ተዘጋጅተናል። ህዝባችን ጨዎነት በተሞላ መልክ ትእዛዝ ተቀብላቹ ከሽግግሩ ሰላማዊ አስተዎፃኦ እንደታደረረጉ እናሳስባለን። ህዝባችን በሽግግር መንግስት ፔሬዝዳንት በደ/ር ብርሐኑ ነጋ እና ጦሩ በሙሉ በጄ/ር ከማል ገልቹ እና የትግራይ ነፃ አውጭ ጥምረት ይመራል። ከአምስት አመት በኋላ ህዝቡ በመረጠው እና ኢትዮጵያዊውን በአንድ አይን ማየት በሚችል መሪ ይተካል።
ውርደት ሞት ለ ሆዳም 1000 ለአደዎ፣ ወቅሮ ሐዲጊዎች ወያኔዎች ኢትዮጵያን ታላቅ መሆኗን ሳያቋት ፣ ከአልበሽር ጋር ተባብረው በኢትዮጵያና እና በኤርትራ ህዝብ አና መሪዎች ላይ መስሪይ መርዝ በ$42 ሚሊዮን ጉርሻ የረጫቹ ሞት ለእናንተ! ኢትዮጵያ ከሁሉም በፈት እግዚአብሔር አላት ቀጥሎም ጀግኖችም ኢትዮጵያዊያን በአመራ፣ በኦሮሚያ፣ በደቡብ፣ በሱማሌ፣ በአፋር፣ በጋምቤላ ዛሬም ነገም አላት!!!
ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ፣ ከእግዚአብሔር እርዳታ ጋር!
ንጉሡ ሞቱማ የኦሮሞ ኢትዮጵያዊያን ማሕበር የአምቦ ዋና የለውጥ ኮር አስተባባሪ እና አዛዥ።
[Reply]
Reply
ግርማይ says:
July 30, 2016 at 7:33 pm
በግዜ ስልጣን አስረክቡ ኪሳቹ ለምቷል በቃቹ ወያኔዎች። እናን ሌባ፣ ጓደኛቹ አልበሽር ሌባ በሸተኛ። በቃቹ እንቅልፋ የለም።
Ethiopian HEROS!!!!!!