እርምጃ ይወሰድባቸዋል (ትረሸናላችሁ) ከተባሉ መካከል የሰባ እስረኞች የስም ዝርዝር ቃሊቲ እስረኞች ቦርድ ላይ ተለጥፏል፡፡
እርምጃ ይወሰድባቸዋል (ትረሸናላችሁ) ከተባሉ መካከል የሰባ እስረኞች የስም ዝርዝር ቃሊቲ እስረኞች ቦርድ ላይ ተለጥፏል፡፡ ==================================================================
የቃሊት መረሚያ ቤት ሊረሽናቸው የፈለገውን ታራሚዎች የስም ዝርዝር በገሃድ ለጥፎታል።
የቃሊት ከፍተኛ ጥበቃ ማረሚያ ቤት አድማ አስነስተዋል ወይም ለማምለጥ ሞክረዋል የሚል ሰበብ በመፍጠር እንደ ልማዱ ለመረሸን ያዘጋጃቸውን የሰባ የህግ ታራሚዎች የስም ዝርዝር በቀድሞ አጠራር ዞን አንድ የታራሚዎች ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ፣የ84 ታራሚዎች የስም ዝርዝር በዞን ሁለት የታራሚዎች ማስታወቂያ ቦርድ ላይ ለጥፏል፡፡ ከነዚህም መካከል የህዝበ ሙስሊሙ መፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባል የሆነው የአህመዲን ጀበል ስም ይገኝበታል፡፡
ይህንን ለማረጋገጥ የሚፈልግ የስራ ሃላፊ ወይም ባለ ስልጣን የቀድሞ ዞን አንድ እና ዞን ሁለት ውስጥ ገብቶ በማስታወቂያ ቦርዱ ላይ ማየት እንደሚችል ከማረሚያ ቤት የደረሰን መረጃ ያሳያል።
በማስታወቂያ ቦርዱ ላይ የስም ዝርዝራቸው የወጣው በግፍ የታሰሩ 1 /የአማራ ክልል ተወላጆች 2 /የኦሮሞ ክልል ተወላጆች 3 / የደቡብ ክልል ተወላጆች ናቸው፡፡
በዚህ ዝርዝር ውስጥ ትግርኛ ተናጋሪ ታራሚዎች አልተካተቱም ። በዚሁ ቃሊቲ ማረሚያ በ1998 የተነሳውን ሀገር አቀፍ ተቃውሞ ተከትሎ በዚህ አይነት የዘር ጥላቻ ቁጥራቸው ብዙ የሆኑ ታራሚዎች ረብሻቹሃል በሚል ሰበብ መረሸናቸው የሚታወቅ ነው።
አሁኑም በህዝበ ሙስሊሙ የገቡ ታራሚዎች፣ በኦነግ ስም የታሰሩ፣በግንቦት 7 እና በአርበኞች የታሰሩ ታራሚዎች እና ከነሱ ጋ ይበላሉ ይጠጣሉ ወይም ይጫወታሉ የሚሉዋቸውን ታራሚዎች በመቀላቀል የበቀል ስሜት የወለደውን የጥፋት እርምጃ ለመውሰድ ተዘጋጅተዋል።
በቃሊቲ ማረሚያ ቤት ውስጥ ዋናው አስተዳዳሪው ፣ የጥበቃ እና ደህንነት ሃላፊው የደህንነት መዋቅሩ ውስጥ ያሉ ሃላፊዎች ፣ የዞን ተጠሪ ፣ የሽፍት መሪ ፣ የህክምና ክፍል ነርሶች ተብለው የተመደቡት ባጠቃላይ ትግሬዎች ናቸው። በቃሊቲ ውስጥ ኦሮሞ አልያም አማራ ኮሎኔል ሻለቃ ወይም መቶ አለቃ በትግሪኛ ተናጋሪ ተራ ወታደር የሚታዘዝ ነው።
የቃሊቲ ማረሚያ ቤት የተደራጀ ፣ህውሃት ከየ ክልሉ የሚፈልጋቸውን ሰዎች የሚያጉሩበት እስር ቤት ነው ። የህወሀት መንግስት አሁን እስረኞችን ለመረሸን የተነሳው በተለይ በአሁኑ ሠዐት በተለያዩ አካባቢዎች የተነሳበትን ተቃውሞ ማስተንፈሻና መበቀያ ነው።

ይህ እውነት ነውን !
ቃልቲ የአንተም ስም ቢለጥፈዉ ጥሩ ነበር ከሕዝብ ፍጅት በሬ ወለድ ዜና እናርፍ ነበር በተጨማሪም የሚንስተር ጌታቸው ረዳን ስም አብረው ቢለጥፉት ጥሩ ነበር ከትዕቢት ወሬ ከማን አለብኝነት ትምክህት ይገላግሉን ነበር ይህ ሚነኒስትር እንደ እድሜዉ እና የተቀመጠበት ወንበር ሳይሆን የሚያወራው በዘፈቀደ አሞራዋ አምጥታ እንደነገረችዉ ነዉ እናም ቃልቲ እንዲዉ በነካው እጅሕ !በነገራችን ላይ በከሐዲ ጓዶቹ ተክዶ ፥በሚንቃቸዉ እና ዝቅ አርጎ ሢያቸዉ በነበሩት ሰዎች መዳፍ እጅ ያለው ፥የዐላማ ፅናት ከቂም በቀል በጥበብ ሣይሆን በዕልህ አስመራ የገባው አንዳርጋቸው ፅጌ አለበት የለበትም? ።
This is a good news from our security and government. We have to eliminate all terrorists who try to destabilize the democratically elected government. The list has no relationship with ethnicity, all terrorists are nowadays Oromo and Amhara. No Tigrayan is involved in destabilizing the government and as such should not be on the terror list.
@hagos berhe
You are the tigrigna speaking ortodox from eritrea.why guys all time in ethiopian website.pls ethiopian think twice.by the name of oromo,amara,tigre they are playing.
why the hell are Eritrean people trying to comment as if they are Ethiopian citizens. please Ethiopians let us think twice.
በጣም የሚገርመኝ ይሄንን የሽፍታ ሰብስብ መንግስት እያላችሁ ስትጽፉ ደግሞ ንጹሃን ዜጎችን ታራሚ ስትሉ ምንም አይቀፋችሁም እንዴ?እንዴት ነው ነገሩ?
shiftaeko sene serat alew/neberew. Ahun betemenja af hizben atmedew ‘mengist’ yizenal yalut eko sene serat yelachewem. yeyazut alama seytanawi yimeslal. Hizben bekeremt selemiyasadedu Tebel yasfelegachewa. Eser bet yalu sewochen fird bet yeferedewin qal sayasemu yelijoch chewata yimesel yesim zerzer awteo megdel agbaba aydelem
I don’t have any comment about tplf because of they scared of there own shadow they don’t trust anybody, because of they get so many bloods,& not 1% per, intelligent they think they are first-class citizen …. remember when that day is coming I don’t know where you have to go or where you’re too hide yourself good luck (tplf) Fortune knocks once every door.thanks